ዜና

በጀርመን የርስ በርስ ጦርነት ለመቀስቀስ ሞክሯል የተባለው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት ተጀምሯል፡፡
የውጭ ዜና

በጀርመን የርስ በርስ ጦርነት ለመቀስቀስ ሞክሯል የተባለው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት ተጀምሯል፡፡

በጀርመን ግሩፕ ኤስ በመባል የሚታወቀው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት መጀመሩ ተነግሯል፡፡ ትናንት በጀርመን ስቱትጋርት ከተማ ቀኝ ዘመም አክራሪ የሽብር ቡድን...
Read More
የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዝዳንት ፎርማጆ ስልጣን በሁለት አመት እንዲራዘም በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ፡፡
የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዝዳንት ፎርማጆ ስልጣን በሁለት አመት እንዲራዘም በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ፡፡

ይህ አወዛጋቢ ልዩ ምርጫ በ 149 ድንፅ በሃገሪቱ የታችኛው ምር ቤትየፀደቀ ሲሆን፣ ህግ ከመሆኑ በፊት ግን በላይኛው ምክር ቤት መፅደቅ...
Read More
የምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ስልጠናዉ የሚሰጠዉ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 15 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው ኢትዮጵያን ጨምሮ...
Read More
የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመተባበር በ3 ቀናት ብቻ 100 ከረጢት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመተባበር በ3 ቀናት ብቻ 100 ከረጢት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመቀናጀት መጋቢት 30 /2013 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 2/2013 ዓ.ም ድረስ የደም ማሰባሰብ ስራ መስራቱን...
Read More
የ1 ሺህ 442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል፡፡
Uncategorized

የ1 ሺህ 442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል፡፡

የ1ሺህ 442ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል። ምክር ቤቱ ለፋብኮ እንዳስታወቀው ሕዝበ ሙስሊሙ በፆምና...
Read More
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ የእስራኤልን አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ቅዱስነታቸው ከአምባሳደሩ...
Read More
በብራዚል 19 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በብራዚል 19 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡

በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖን ተከትሎ በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንዳረጋገጠው፣ በአሁኑ ወቅት በብራዚል 19 ሚሊዮን ዜጎች ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ...
Read More
ኳታር በመጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

ኳታር በመጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ ነዉ፡፡

ሃገሪቱ በዓለምአቀፍ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ከ3.6 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ነዉ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትከትብ መሆኑን ያስታወቀችዉ፡፡ በኳታር የሚገኘው ''ሬድ...
Read More
ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን ገልጿል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን ገልጿል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተጓዳኝ ምርቶችን አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ...
Read More
የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ስጋት የለም— የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ስጋት የለም— የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ከሰሞኑ በተለያዩ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ለመቅዳት ተሰልፈዉ ተመልክተናል፡፡ ብዙዎችም የነዳጅ እጥረት አለ የሚል ሃሳብ ሲሰነዝሩ...
Read More
በአዲስ አበባ በአንድ ሌሊት ብቻ ከ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት በእሳት ወድሟል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአንድ ሌሊት ብቻ ከ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት በእሳት ወድሟል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንዳለዉ በከተማዋ ትናንት ሌሊት በአራት የተለያዩ አካባቢዎች በደረሰ የእሳት አደጋ...
Read More
የአፍሪካ ህብረት ከህንድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማስገባት የያዘውን እቅድ ሰረዘ።
የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ከህንድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማስገባት የያዘውን እቅድ ሰረዘ።

ህብረቱ ከህንዱ ክትባት አቅራቢ ተቋም ሴረም ኢንስቲትዩት ክትባቶችን ተቀብሎ ወደ አፍሪካ ለማስገባት የጀመረውን እንቅስቀሴ ማቋረጡን ነው ያስታወቀው። ለማቋረጡ እንደ ምክንያት...
Read More
በሞዛምቢክ ጉዳይ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ ነዉ።
የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ ጉዳይ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ ነዉ።

በሞዛምቢክ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አስመልክቶ በአካባቢው የሚገኙ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሞዛምቢክ የኢስላሚክ ታጣቂ ቡድኖች መስፋፋትን ተከትሎ...
Read More
የጀርመኗ መራሂተ መንግስት ሩሲያን አስጠነቀቁ፡፡
የውጭ ዜና

የጀርመኗ መራሂተ መንግስት ሩሲያን አስጠነቀቁ፡፡

የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ሩሲያ በዪክሬን ያሰፈረችውን ወታደሮች እንድታስወጣ አስጠንቅቀዋል። ሜርክል የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በዩክሬን ዶንባስ ክልል የሰፈሩትን...
Read More
የህዳሴዉ ግድብን በተመለከተ ወታደራዊ አማራጭ ቦታ የለዉም—-ሱዳን!
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴዉ ግድብን በተመለከተ ወታደራዊ አማራጭ ቦታ የለዉም—-ሱዳን!

በህዳሴዉ ግድብ ላይ ያሉ አለመግባባቶች መፍትሄ ሊያገኙ የሚችሉት በሚደረጉ ፖለቲካዊ ዉይይቶች መሆኑን ሱዳን እንደምታምን የሃገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ተናግረዋል፡፡ ሚንስትሯ...
Read More
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት አውታር ላይ ዝርፊያ የፈጸሙ ሦስት ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት አውታር ላይ ዝርፊያ የፈጸሙ ሦስት ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፣በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 አካባቢ መጋቢት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ...
Read More
ኒውዝላንድ ከህንድ የሚመጡ ተጓዦች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አገደች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኒውዝላንድ ከህንድ የሚመጡ ተጓዦች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አገደች፡፡

ኒውዝላንድ ይህን እርምጃ የወሰደችዉ በህንድ ተባሶ በቀጠለዉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንይት ነዉ፡፡ በሀገሪቱ ድንበር ላይ 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉን...
Read More
ኢትዮጵያ ድንገተኛ አደጋን የመከላከል አቅሟ እስከምን ድረስ ነዉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ድንገተኛ አደጋን የመከላከል አቅሟ እስከምን ድረስ ነዉ?

በሀገራችን በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሰራሽ ምክንያቶች የሚያጋጥሙ አደጋዎች በህይወትና በንብረት ላይ በርካታ ውድመት እያደረሱ የሚገኙ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ከተፈጥሯዊ አደጋዎች መካከል፤ከባድ ዝናብና...
Read More
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ከ1 ሺህ በላይ ተረጅዎችን እየተንከባከብኩ ቢሆንም በቦታ ችግር ተማርሪያለሁ ብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ከ1 ሺህ በላይ ተረጅዎችን እየተንከባከብኩ ቢሆንም በቦታ ችግር ተማርሪያለሁ ብሏል፡፡

ችግሬን ለከተማ አስተዳደሩ በተደጋጋሚ ባሳዉቅም ምላሽ ላገኝ አልቻልኩም ብሏል ማህበሩ፡፡ ከዚህ ቀደም በ160 ሺህ ብር እየከፈለ ይጠቀምበት የነበረውን ቦታ ሊለቅ...
Read More
ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎችን የሚያግዝ መርሃ ግብር ይፋ አደረጉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎችን የሚያግዝ መርሃ ግብር ይፋ አደረጉ፡፡

አገራቱ የመጀመረያ ደረጃ ተማሪዎች ጥሩ ክህሎት እንዲያገኙ የሚያስችል መርሃ ግብር በዛሬው እለት ይፋ አድርገዋል። መርሃ ግብሩን በይፋ የከፈቱት በውጭ ጉዳይ...
Read More