ዜና

ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስቆም ካልቻሉ የፌደራሉ መንገስት ጣልቃ ገብቶ የሕግ የበላይነትን ሊያስጠብቅ ይገባሉ አሉ—ምሁራን
የሀገር ውስጥ ዜና

ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስቆም ካልቻሉ የፌደራሉ መንገስት ጣልቃ ገብቶ የሕግ የበላይነትን ሊያስጠብቅ ይገባሉ አሉ—ምሁራን

በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን ክልሎች ማስቆም እንዳለባቸዉና ያንን ማድረግ አቅም ከሌላቸዉ ግን የፌደራሉ መንግስት የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታ እንዳለበት ከኢትዮ...
Read More
በማሊ 4 የተባበሩት መንግስት ድርጅት ሰላም አስከባሪ አባላት በታጣቂዎች ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

በማሊ 4 የተባበሩት መንግስት ድርጅት ሰላም አስከባሪ አባላት በታጣቂዎች ተገደሉ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሳህል ክልልን ሰላም ለማስጠበቅ ካሰማራቸው ወታደሮች ውስጥ በማሊ ምድብ ከሚገኙት መካከል 4ቱ መገደላቸውን አስታውቋል። ሰላም አስከባሪ አባላቱ...
Read More
ፈረንሳይና ጣልያን የሚቀጥለው የፋሲካ ክበረ በአል በአደባባይ እንዳይከበር ከአሁኑ እገዳ መጣላቸዉ ተነገረ።
የውጭ ዜና

ፈረንሳይና ጣልያን የሚቀጥለው የፋሲካ ክበረ በአል በአደባባይ እንዳይከበር ከአሁኑ እገዳ መጣላቸዉ ተነገረ።

እገዳውን ለመጣል ያበቃቸውም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ታስቦ እንደሆነ ነው የተገለጸው። በሁለቱም ሀገራት በኩል የኮቪድ ደንቦችን ባላገናዘበ መልኩ በአሉን ለማክበር...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡

ከዛሬ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች፡- መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና...
Read More
በናይጄሪያ የመንግስት ሆስፒታል ዶክተሮች አድማ መቱ፡፡
የውጭ ዜና

በናይጄሪያ የመንግስት ሆስፒታል ዶክተሮች አድማ መቱ፡፡

ክፍያ አነሰን፣ ስራውን ለመከወን የሚሆን በቂ የግብዓት አቅርቦት የለም፣ ከኮቪድም ሆነ ከሌሎች ጤናና ደህንነት ላይ አደጋ ከሚጋርጡ ሁኔታዎች መከላከያ ቁሳቁሶችና...
Read More
የዘረ መል ምርምር መጀመሩን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የዘረ መል ምርምር መጀመሩን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፤ የዘረ መል ምርምር እና ጥናቶች በተለያዩ የበሽታ አይነቶች ላይ ምርምር ማድረግ ጀምሪያለሁ ብሏል፡፡ ከተመሰረተ ከ50...
Read More
ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ በቅድሚ ሰላሟን ማስጠበቅ እንዳለባት ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ በቅድሚ ሰላሟን ማስጠበቅ እንዳለባት ተነገረ፡፡

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ እነሆ 10 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የታላቁ የኢትዮጲያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ...
Read More
በታይዋን ባቡሩ በዋሻ ውስጥ ሲያልፍ ከሀዲድ በመውጣቱ ምክንያት 34 ሰዎች ሞቱ፡፡
የውጭ ዜና

በታይዋን ባቡሩ በዋሻ ውስጥ ሲያልፍ ከሀዲድ በመውጣቱ ምክንያት 34 ሰዎች ሞቱ፡፡

በታይዋን 350 ሰዎች ጭኖ የነበረ ባቡር በዋሻ ውስጥ ሲያልፍ ከሀዲድ በመውጣቱ ምክንያት ቢያንስ 34 ሰዎች ሲሞቱ 70 የሚሆኑት ደግሞ መውጣት...
Read More
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተለት፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተለት፡፡

ሽልማቱን የሰጠዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዉ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ለ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ላሳካው ዉጤት ነዉ ከአዲስ ከአበባ ከተማ አስተዳደር...
Read More
የዓለም ንግድ ድርጅት የኮቪድ-19 ክትባት ከመጣ ወዲህ መሻሻል ማሳየቱ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

የዓለም ንግድ ድርጅት የኮቪድ-19 ክትባት ከመጣ ወዲህ መሻሻል ማሳየቱ ተነገረ፡፡

ድርጅቱ እንዳለዉ በፈረንጆቹ በ2021 የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ተቋቁሞ የ8 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በዓለም የንግድና ሌሎችም ኢኮኖሚያዊ...
Read More
ፍልሰተኛ አካል ጉዳተኞች ይበልጥ ለከፋ ችግር እየተዳረጉ መሆኑን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

ፍልሰተኛ አካል ጉዳተኞች ይበልጥ ለከፋ ችግር እየተዳረጉ መሆኑን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡

አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ወይም IOM በዓለማችን ከአስር ፍልሰተኞች አንዱ አካል ጉዳተኛ መሆኑን በጥናቴ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ በፍልሰት ላይ አካል ጉዳተኛነት...
Read More
በታሪክ የመጀመሪያዋ ሄሊኮፕተር ከምርድ ውጩ ወዳሉ ፕላኔቶች ልትላክ ነው፡፡
የውጭ ዜና

በታሪክ የመጀመሪያዋ ሄሊኮፕተር ከምርድ ውጩ ወዳሉ ፕላኔቶች ልትላክ ነው፡፡

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድራችን ወደ ቀይዋ ፕላኔት ማርስ ሄሊኮፕተር ለመላክ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ሄሊኮፕተሯ...
Read More
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓባይ ግድብ ዙሪያ የምክክር መድረክ አዘጋጅቻለሁ አለች፡፡
የውጭ ዜና

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓባይ ግድብ ዙሪያ የምክክር መድረክ አዘጋጅቻለሁ አለች፡፡

የኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በኪንሻሳ ይገናኛሉ መባሉን አልጀዚራ ጽፏል፡፡ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል የተባለው የሶስቱ ሀገራት...
Read More
ከሚቀጥለዉ ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሚቀጥለዉ ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን በኮሮና ቫይረስ ስርጭትና የጥንቃቄ እርምጃዎችን በተመለከተ መግለጫ በመስጠት...
Read More
ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኘዉ ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በሁለት ግለሰቦች መካካል በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ...
Read More
በፍቅረኛው ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈፅሞ አስክሬኗን ቆራርጦ የጣለው ወንጀለኛ በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጣ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በፍቅረኛው ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈፅሞ አስክሬኗን ቆራርጦ የጣለው ወንጀለኛ በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጣ፡፡

የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ ወጣት ነበረች፡፡ ከተከሳሹ ከድር ሽፈራው ጋር የፍቅር ጓደኝነት...
Read More
የእስራኤል የጸረ ተባይ ተቋም በኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የእስራኤል የጸረ ተባይ ተቋም በኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡

በጸረ ተባይ እርጭት ላይ የተሰማራው የእስራኤል የጸረ ተባይ ማዕከል ቅርንጫፍ ማዕከሉን በኢትዮጵያ ሊከፍት መሆኑን አስታዉቋል፡፡ ተቋሙ በዛሬው እለት ባወጣው መረጃ...
Read More
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ አደረገች፡፡
የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ አደረገች፡፡

የተባበሩት አረብ ኤምሬትሶች ለትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚውል የምግብ እና የመድሀኒት ድጋፍ ማድረጓን አስታዉቃለች፡፡ ሀገሪቷ 46 ሺህ ኪሎግራም የሚመዝን የምግብ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል።

በዛሬዉ እለት ይፋ የተደረገዉ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎትየጀመረባቸው ከተሞችም ባሕር ዳርን ጨምሮ ፍኖተሰላም፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣ ቡሬ፣ ደብረማርቆስ እና ቻግኒ መሆናቸዉ...
Read More
ከተሞች ላይ በስፋት ስሚስተዋለዉ ስለ አዲሱ የወባ ትንኝ ምን ያህል ያዉቃሉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ከተሞች ላይ በስፋት ስሚስተዋለዉ ስለ አዲሱ የወባ ትንኝ ምን ያህል ያዉቃሉ?

በአለም አቀፍ ደረጃ ከዚህ ቀደም የነበረዉ የወባ ስርጭት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚስተዋለዉ በቆላማ አካባቢዎች የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ...
Read More