ዜና
ለኃይማኖት አባቶች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ እየተሰጠ ነዉ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በምስራቅ ሪጅን በይፋ አስጀምሯል፡፡
በ 2013 የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ዛሬ ይፋ ሆኗል።
ጊዜያዊ የንግድ ፍቃድ አውጥተው ህትመት የሚሰሩ ድርጅቶች ከተማዋ ላይ የተዘበራረቀ ገጽታ እየፈጠሩ ነዉ ተባለ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን ከጆ ባይደን የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
የቻይናዋ ቤጂንግ በፎርብስ መፅሔት ከየትኛውም የአለማችን ከተሞች የቢሊየነሮች መኖሪያ በመባል ቀዳሚ ሆናለች፡፡
የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመተባበር ለ 3 ቀናት ደም ለመሰብሰብ መዘጋጀቱን አስታዉቋል፡፡
የማይናማር የእንግሊዝ መልዕክተኛ ወታደራዊ አታሺ ኤምባሲውን ‘ተቆጣጥረውታል’ አሉ
በደማቸዉ ኤች አይ ቪ ኤድስ ያለባቸዉ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች የመከላከያ መድሃኒት መዉሰድ አልጀመሩም፡፡
ኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን ዩሮ ግምታዊ ዋጋ ያላቸዉ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶች ከኢጋድ ድጋፍ ሊደረግላት ነዉ፡፡
ሱዳን በዳርፉር 40 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች፡፡
በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ምስክር ላሰማ ሲል ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ጥያቄ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገ፡፡
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ11 ሺህ በላይ ሰዎች በ ኤች አይ ቪ ኤድስ እንደሚያዙ ተነገረ፡፡
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የእስረኞችን አያያዝ ላይ አሁንም ብዙ ማሻሻያዎች የሚስፈልጋቸው ጉዳዮችና ቦታዎች መኖራቸውን ገለጸ።
አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር 12 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ፡፡
በቻይና ደቡባዊ ክፍል ሶስት ከተሞች ላይ የኮቪድ 19 ስርጭት ከቁጥጥር ውጪ መሆኑ ተነገረ፡፡
ፑቲን ለተጨማሪ ሁለት የስልጣን ዘመናት በፕሬዝደንትነት መቆየት የሚያስችል ሕግን ፈርመዋል፡፡
መዘናጋት አሁንም ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለን ነዉ!
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ባለፉት ሳምንታት ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል፡፡
