ዜና

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍራንክ ናቶልን ሾመ
ስፖርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍራንክ ናቶልን ሾመ

አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን በቂ ልምድ አካብተዋል በርካታ ድሎችንም አሳክተዋል፡፡ እ.ኤ.አ በ2015 እና 2016...
Read More
መንግስት እስከ 6 ዓመት ላሉ ህጻናት የማቆያ ቦታዎች ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት እስከ 6 ዓመት ላሉ ህጻናት የማቆያ ቦታዎች ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ፕሮጀክቱ 286 ሚሊዮን ብር በጀት እንደተመደበለት ተነግሯል፡፡ በዚህም መንግስት ከ 0 እስከ 6 ዓመት ያሉ ህፃናትን መንከባከብ የሚያስችሉ የማቆያ ቦታዎችን...
Read More
299 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

299 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለዉ በዛሬዉ እለት 299 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ገብተዋል፡፡ መንግስት ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን...
Read More
‹‹ መርከባችን አትሰምጥም ›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 19 ቀን 2013 ዓ/ም ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ ሰልፍ ተራዘመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹ መርከባችን አትሰምጥም ›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 19 ቀን 2013 ዓ/ም ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ ሰልፍ ተራዘመ፡፡

በኢትዮጲያ የውስጥ ጉዳይ ላይ በመግባት የእጅ መጠምዘዝ ስራ ለመስራት በሚሞክሩ ተቋማት እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ እንዲስተጓጎል በሚሰሩ አካላት ላይ...
Read More
ቢላል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቢላል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።

ላለፉት ሶስት አመታት በምስረታ ላይ የነበረው ቢላል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ለመጀመር የሚያስችል ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ማግኘቱን አስታውቋል።...
Read More
በግብፅ በባቡር አደጋ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ሞቱ፡፡
የውጭ ዜና

በግብፅ በባቡር አደጋ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ሞቱ፡፡

ኒስቴር በሀገሪቱ በደረሰው የባቡር አደጋ ቢያንስ ሰላሳ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ከስልሳ በላይ ቆስለዋል ብሏል፡፡ በደቡባዊው የሶሃግ አውራጃ ውስጥ የተከሰተው ይህ...
Read More
ባይደን በሚቀጥለው ዓመት በአፍጋኒስታን የአሜሪካ ወታደሮች ይኖራሉ ብለው እንደማያስቡ ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

ባይደን በሚቀጥለው ዓመት በአፍጋኒስታን የአሜሪካ ወታደሮች ይኖራሉ ብለው እንደማያስቡ ተናገሩ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስከሚቀጥለው አመት ድረስ በአፍጋኒስታን የሚገኙት ወታደሮች ይኖራሉ ብለው እንደማያስቡ ተናግረው ፣ ይሆን እንጂ መቼ ወታደሮቹ እንደሚወጡ...
Read More
የፓርቲዎች የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ተዘጋጀ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፓርቲዎች የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ተዘጋጀ ።

ይህንን ድልድል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በዛሬው እለት በሒልተን ሆቴል በተካሄደ ሥነ ሥርዓት ላይ አስታውቋል ። በስድስተኛ ሃገራዊ ምርጫ ላይ ለሚወዳደሩት...
Read More
ሂሩት አባቷ ማን ነዉ? ፊልም በቅርስነት እንዲመዘገብ ጥሪ ቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሂሩት አባቷ ማን ነዉ? ፊልም በቅርስነት እንዲመዘገብ ጥሪ ቀረበ፡፡

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እንደሆነ የሚነገረዉ ሂሩት አባቷ ማን ነዉ ፊልም ከተሰራ 56 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ፊልሙ በሃገሪቱ ታሪክም የመጀመሪያዉ ዘመናዊ ልብ-ወለድ ፊልም እንደሆነ...
Read More
ቻይና በአምስት የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በአምስት የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡

የፓርላማ አባላቱ ማዕቀብ የተጣለባቸዉም በሃሰተኛ መረጃዎች የቻይናን ስም እያጠፉ ነዉ በሚል ነዉ፡፡ ቻይና በዊጋር ሙስሊም ማህበረሰብ ክፍሎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ...
Read More
በምያንማር አመጽ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ 320 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በምያንማር አመጽ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ 320 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል ተባለ፡፡

ጉዳዮን እየተከታተሉ የሚገኙ አካላት እንዳሉት በምያንማር ህዝባዊ አድማው ከተቀሰቀሰ አንስቶ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎችና በተቃውሞ አድራጊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ነዉ 320...
Read More
ታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ማጉፉሊን ለመቅበር ተዘጋጅታለች፡፡
የውጭ ዜና

ታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ማጉፉሊን ለመቅበር ተዘጋጅታለች፡፡

የታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ ዛሬ በሰሜን ምዕራብ ታንዛኒያ ውስጥ በሚገኘው የትውልድ ከተማቸው ቻቶ ስርአተ ቀብራቸው ይፈጸማል፡፡ በዋና ከተማዋ ዶዶማ...
Read More
ኤርትራ ወታደሮቿን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት መስማማቷ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርትራ ወታደሮቿን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት መስማማቷ ተገለጸ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትናትናው ዕለት ወደ አስመራ ማቅናታቸው ይታወሳል። ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት የሄዱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኤርትራ ወታደሮቿን ከኢትዮጵያ...
Read More
ከሊቢያ ወደ ጣልያን ሲጓዙ ከነበሩ ስድተኞች መካከል 60 የሚሆኑት ሕወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

ከሊቢያ ወደ ጣልያን ሲጓዙ ከነበሩ ስድተኞች መካከል 60 የሚሆኑት ሕወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡

በሊቢያ ወደብ አድርገው ወደ ጣልያንና አውሮፓ ለመግባት ሙከራ በሚያደርጉ ስደተኞች መካከል በባህር ላይ በሚያጋጥሙ አደጋዎች በርካታዎቹ ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸው ተደጋግሞ...
Read More
እንግሊዝ ከቤኒን የወሰደቻቸውን ቅርሶች ከአንድ ክፍለ ዘመን በኋላ ልትመልስ መሆኗን ገልጻለች፡፡
የውጭ ዜና

እንግሊዝ ከቤኒን የወሰደቻቸውን ቅርሶች ከአንድ ክፍለ ዘመን በኋላ ልትመልስ መሆኗን ገልጻለች፡፡

ቅርሶቹ በቅኝ ግዛት ዘመን እኤአ በ1897 እንግሊዝ የቤኒን ንብረቶችን በመዝረፍ የወሰደቻቸው እንደሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ከንብረቶቹም መካከል በወቅቱ የቤኒኑ ንጉስ ይጠቀሙባቸው...
Read More
የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማደግ እቅድ እንዳለዉ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማደግ እቅድ እንዳለዉ ገለጸ፡፡

ከተመሰረተ 52 ዓመታትን ያስቆጠረዉ የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ማሰልጠኛ ተቋም አሁን ያለበት ደረጃ ያለዉን ታሪክና ስም የሚመጥን እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ ይባስ ብሎም...
Read More
በሞዛምቢክ የዱቄት ዋጋ ቅሬታ አስነስቷል፡፡
የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ የዱቄት ዋጋ ቅሬታ አስነስቷል፡፡

በሞዛቢክ የዱቄት ዋጋ መናርን ተከትሎ የዳቦ ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል የሀገሪቱ የዳቦ ጋሪሪዎች ማህበር አሳታውቋል፡፡ ማህበሩ እንዳለው በአሁን  ሰዓት የዳቦ ዱቄት...
Read More
ምንያማር፡- ወደ አባቷ እቅፍ እየሮጠች ባለችበት ሰአት ከፖሊሰ በተተኮሰ ጥይጥ ሕይወቷ ያለፈው የ 7 አመት ህጻን
የውጭ ዜና

ምንያማር፡- ወደ አባቷ እቅፍ እየሮጠች ባለችበት ሰአት ከፖሊሰ በተተኮሰ ጥይጥ ሕይወቷ ያለፈው የ 7 አመት ህጻን

በምያንማር የ7 አመት ህጻን ወደ አባቷ እቅፍ እየሮጠች ባለችበት ሰአት ከፖሊሰ በተተኮሰ ጥይጥ ሕይወቷ ማለፉ ተገለጸ፡፡ ኪን ማዮ የተባለችው ይህቺው...
Read More
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ውዝግብ ለመፍታት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የቀረበላትን የድርድር ሃሳብ ተቀበለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ውዝግብ ለመፍታት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የቀረበላትን የድርድር ሃሳብ ተቀበለች፡፡

ሱዳን ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንባቸው አካባቢዎች፤ የመሬት ይገባኛል ጥያቄዎችን በማንሳት ከኢትዮጵያ ጋር የክርክር አጀንዳዎችን መክፈቷ የሚታወስ ነው፡፡ ሱዳን...
Read More
ብሔርተኞች የሚፈጥሩት ችግር በበረከቱባት ሀገር የችግራችንን መነሻ የብሄር ፖለቲካ የሚያደርገው የኢዜማ ማኒፌስቶ ተቀባይነት ያገኝ ይሆን?
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔርተኞች የሚፈጥሩት ችግር በበረከቱባት ሀገር የችግራችንን መነሻ የብሄር ፖለቲካ የሚያደርገው የኢዜማ ማኒፌስቶ ተቀባይነት ያገኝ ይሆን?

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ትናንት የምርጫ ማኒፌስቶውን (የቃል ኪዳን ሰነዱን) ይፋ አድርጓል። በተለያዩ ዘርፎች ላሉ የሀገራችን ችግሮች የመፍትሄ አማራጮችን...
Read More