ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ በየአመቱ በአማካይ ከ 3 በላይ ሰዎች የሚሞቱባቸው ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች አሁን ከአደጋ ነጻ ናቸው ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ1 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ከቻይና ወደ ዚምባብዌ ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡
በሁሉም ቦታ በደርሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፈዴራል መንግሥት ቅንጅት እየተወሰደ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ሱዳን 335 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለአሜሪካ ከፈለች።
በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ 60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡
የኮሮና ቫይረስ ክትባት የተከተቡ ሰዎች ሲመረመሩ ቫይረሱ ተገኘባቸዉ፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለኦቲዝም ተጠቂ የማህበረሰብ ክፍሎች ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ፡፡
መረጃዎች ለዓይነ ስዉራን ተደራሽ ለማድረግ ለሚሰራ ስራ አስፈላጊዉ ድጋፍ እየተደረገ አይደለም…..ፊዮሪ ፈትል የብሬል ጋዜጣ
የኒጀር ዋና ከተማ ውጥረት ነግሶባታል
አሜሪካን ጨምሮ 14 አገራት የኮቪድ 19 የምርመራ ውጤት አሳስቦናል ሲሉ ቅሬታ አሰምተዋል፡፡
እውን በታሪካችን ለመጀመርያ ጊዜ በመረጥነው መንግስት እንተዳደር ይሆን?
በሙርሌ ጎሳዎች ታፍነው የተወሰዱ ህፃናት እንዲመለሱ ተጠየቀ፡፡
የጆርጅ ፍሎይድ ቤተሰብ ፍትህ ተነፍገናል እያሉ ነዉ፡፡
ቻይና በምእራቡ አለም ለተጣለባት ማእቀብ የአጸፋ እርምጃ መዉሰድ ጀመረች፡፡
የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸውን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡
ኒው ሊፍ ፈርቲሊቲ ሴንተር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ሕክምና መስጠት ጀመረ፡፡
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ የሰጪና ተቀባይ የተስማሚነት ምርመራ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነዉ ተባለ፡፡
ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር ገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች አማካኝነት የቀረበ 50ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ ከ350 ብር በታች እንዲሸጥ ተወሰነ፡፡
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡
