ዜና

ኦነግ በምርጫው ለመሳተፍ እየተፍጨርጨርኩ ነው አለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦነግ በምርጫው ለመሳተፍ እየተፍጨርጨርኩ ነው አለ::

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በውስጣዊ የፖርቲ ቀውስ የተነሳ በ6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ አጣብቂኝ ውስጥ መውደቁን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አሳውቋል፡፡...
Read More
የሩዋንዳ ፖሊስ በመጠጥ ቤቶች ውስጥ የተገኙ ከ 100 በላይ ሰወችን አሰረ።
የውጭ ዜና

የሩዋንዳ ፖሊስ በመጠጥ ቤቶች ውስጥ የተገኙ ከ 100 በላይ ሰወችን አሰረ።

የርዋንዳ ፖሊስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መስፋፋትን ለመከላከል ሲባል ሀገሪቷ ያፀደቀቻቸውን፣ መሰባሰብንና አልኮል መጠጣትን የሚከልክሉ ደንቦችን ተላልፈው ተገኝተዋል ያላቸውን 113 ሰዎች...
Read More
ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ዓመታት ህዳሴ ግድብን ጨምሮ በሰባት ውሀማ ስፍራዎች የውሀ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደምታስጀምር አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ዓመታት ህዳሴ ግድብን ጨምሮ በሰባት ውሀማ ስፍራዎች የውሀ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደምታስጀምር አስታወቀች።

ሀገሪቷ አሁን ያሉት እንዳለ ሆኖ ተጨማሪ የመሰረተ ልማት ማስፋፋት ይሰራሉ ቀድመው ስራ የጀመሩት ደግሞ በተሻለ ቴክኖሎጂ ወደ ስራ እንዲገቡ ይደረጋል...
Read More
ኢዜማ ለምርጫ ማስፈፀሚያ 100 ሚለዮን ብር እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ ለምርጫ ማስፈፀሚያ 100 ሚለዮን ብር እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡

ፓርቲው በቀጣይ ለሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ለመወዳደር የሚያስችለውን የምርጫ ማስፈፀሚያ የሚሆን 100 ሚለዮን ብር እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡ በዚህም የገቢ ማሰባሰቢያ...
Read More
አሜሪካ ለየመን ጦርነት የምታደርገውን ድጋፍ ልታቆም ነው።
የውጭ ዜና

አሜሪካ ለየመን ጦርነት የምታደርገውን ድጋፍ ልታቆም ነው።

አሜሪካ በየመን ለስድስት አመት የተካሄደውንና ከ 110 ሺህ በላይ ሰዎች የሞቱበትን ጦርነት መደገፍ ላቆም ነው ብላለች፡፡ ይሄ የፖሊሲ ለውጥ በአዲሱ...
Read More
ኮሮና ቫይረስ ወንዶች በተፍጥሮ የመውለድ አቀማቸውን ሊቀነስው እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስታወቁ።
የውጭ ዜና

ኮሮና ቫይረስ ወንዶች በተፍጥሮ የመውለድ አቀማቸውን ሊቀነስው እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስታወቁ።

በቻይና ሃውዞንግ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኙ ተማራማሪዎች አገኘን ባሉት ውጤት ከሆነ የኮሮና ቫይረስ ከሚያስከትላቸው የረዥም ጊዚያት የጎንዮሽ ጉዳቶች መካከል አንዱ የወንዶችን...
Read More
አልማ በዚህ አመት መጨረሻ 6 ሺህ የመማሪያ ክፍሎችን ሰርቼ አስረክባለው አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አልማ በዚህ አመት መጨረሻ 6 ሺህ የመማሪያ ክፍሎችን ሰርቼ አስረክባለው አለ።

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከተመሰረተ ጀምሮ የአባላቱን ቁጥር እየጨመረ የተለያዩ ስራዎችን እንደሰራ ይገለጻል። በተለይም በትምህርት በጤና እና ስራ ፈጠራ ዘርፎች...
Read More
አሜሪካና ሩሲያ የኒኩለር ጦር መሳሪያ የሚቆጣጠረዉን ስምምነት ለማራዘም ተስማሙ።
የውጭ ዜና

አሜሪካና ሩሲያ የኒኩለር ጦር መሳሪያ የሚቆጣጠረዉን ስምምነት ለማራዘም ተስማሙ።

ዋሺንግተን እና ሞስኮ የጦር መሳሪያ ትጥቅን የሚገድበዉ ስምምነት እስከ 2026 ድረስ ለማራዘም መስማማታቸዉን አስታዉቀዋል፡፡ በነገዉ እለት ይጠናቀቅ የነበረዉ የእገዳ ስምምነቱፕሬዝዳንት...
Read More
በኢትዮጵያ አዲስ የወባ ትንኝ ተከሰተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ አዲስ የወባ ትንኝ ተከሰተ።

ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማያውቅ አኖፊለስ ስቴፈንሲ የተሰኘ የወባ ትንኝ ተገኝቷል። ይህ አዲስ ትንኝ በአሁን ሰአት የወባ ማጥፊያ የተባሉ...
Read More
በአንድ ሰው ምክንያት 2 ሚሊዮን አውስትራሊያውያን እገዳ ተጣለባቸው ።
የውጭ ዜና

በአንድ ሰው ምክንያት 2 ሚሊዮን አውስትራሊያውያን እገዳ ተጣለባቸው ።

የአውስትራሊያ መንግስት በኮቪድ የተያያዘ አንድ ግለሰብ ማግኘቱን ተከትሎ ከ2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከቤታቸው እንዳይወጡ እገዳ መጣሉ ተሰምቷል ። ባለፈው ሰኞ...
Read More
ከ 21 ቢሊዮን ብር በላይ ከስረናል ያሉት 600 ግብር ከፋዮች ውሸታቸውን መሆኑን አረጋግጫለሁ አለ የገቢዎች ሚኒስቴር።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 21 ቢሊዮን ብር በላይ ከስረናል ያሉት 600 ግብር ከፋዮች ውሸታቸውን መሆኑን አረጋግጫለሁ አለ የገቢዎች ሚኒስቴር።

ባለፉት ስድስት ወራት ከ21 ቢሊዮን ብር በላይ የሀሰት ኪሳራ እና ተገቢነት የሌለው የታክስ ተመላሽ ጥያቄ መቅረቡ በታክስ ኦዲት እንደተረጋገጠ የገቢዎች...
Read More
የሸማቾች ጥበቃ እና ውድድር ባለስልጣን ሸማቾችን ያሳስታሉ በሚል 3 ማስታወቂያዎችን አገደ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሸማቾች ጥበቃ እና ውድድር ባለስልጣን ሸማቾችን ያሳስታሉ በሚል 3 ማስታወቂያዎችን አገደ።

ባለስልጣኑ ከአዋጁ ጋር የሚጻረሩ የንግድ እቃዎችና የአገልግሎት ማስታወቂያዎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ ገልጿል። በግማሽ ዓመት አፈፃፀም...
Read More
አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ዋለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ትላንት ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ...
Read More
የቆዳ ኢንደስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ከ17 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቆዳ ኢንደስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ከ17 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

በ2013 በጀት አመት በ6 ወራት ውስጥ ኢንስትቲዩቱ 17.7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል። የኢንስቲትዩቱ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብርሀኑ ሰርጃቦ ለኢትዮ...
Read More
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ንዝረት ህክምና ዳግም መሰጠት ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ንዝረት ህክምና ዳግም መሰጠት ተጀመረ።

በአማኑኤል የአዕምሮ ጤና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኤሌክትሪክ ንዝረት ህክምና ዳግም መስጠት መጀመሩን ተናግሯል። በሆስፒታሉ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ዮናስ ላቀው የኤሌክትሪክ...
Read More
በአዲስ አበባ ቅዳሜ እና እሁድ በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከግማሽ ሚሊዮን ባላይ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ንብረቶች ወድመዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቅዳሜ እና እሁድ በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከግማሽ ሚሊዮን ባላይ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ንብረቶች ወድመዋል።

በከተማዋ ቅዳሜ እና እሁድ በደረሱ አምስት ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ምክንያት ከ100ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን ነው የተገለጸው፡፡ የእሳት እና የአደጋ...
Read More
ከሌሎች ክልሎች ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ገብተው የተጠለሉ ዜጎች ቁጥር ከ270 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሌሎች ክልሎች ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ገብተው የተጠለሉ ዜጎች ቁጥር ከ270 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡

ከኦሮሚያ ክልል፤ ከትግራይ ክልል፤ ከደቡብ ክልል፤ እና ከቤኒሻንጉል ክልል በተፈጠሩ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ለደህንነታቸው ሰግተው ወደ አማራ ክልል የገቡ ተፈናቃዮች...
Read More
በኢትዮጵያ የግንባታ ስራዎች ባልተገባ መንገድ በተወሰኑ ስራ ተቋራጮች እጅ እየገባ መሆኑን  አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የግንባታ ስራዎች ባልተገባ መንገድ በተወሰኑ ስራ ተቋራጮች እጅ እየገባ መሆኑን አስታወቀ።

የመንግስት ተቋማት በሚከተሉት ያልተገባ አሳር ምክንያትም ከ22 ሺህ በላይ ስራ ተቋራጮች ውስጥ አብዛኞቹ ስራ ተቋራጮች ስራ እያገኙ አለመሆኑን ማህበሩ ገልጿል።የኢትዮጵያ...
Read More
አብን፣ መኢአድ እና ባልደራስ ፓርቲዎች ጥምረት ሊፈጥሩ መሆኑን አስታወቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አብን፣ መኢአድ እና ባልደራስ ፓርቲዎች ጥምረት ሊፈጥሩ መሆኑን አስታወቁ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በቀጣዩ 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ አዲስ አበባ...
Read More
ኢትዮጵያ የአፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሎጂስቲክስ ማህበርን እንድትመራ ተመረጠች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሎጂስቲክስ ማህበርን እንድትመራ ተመረጠች።

ማህበሩን እንድትመራ መመረጧም ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ኤግዚቢሽኖች ማእከል መዳረሻ እንደሚያደርጋት ተገልጿል። የኢትዮጵያ የእቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማህበር (EFSAA) መስራች...
Read More