ዜና

ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 140 ሺህ ቶን ሰሊጥ ማገበያየቱን የኢትዮጲያ ምርት ገበያ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 140 ሺህ ቶን ሰሊጥ ማገበያየቱን የኢትዮጲያ ምርት ገበያ አስታወቀ።

ምርት ገበያው ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ከ19 ቢሊዮን በላይ ብር ማገበያየቱን ገልጿል። ምርት ገበያው በተያዘው የ2013 በጀት ዓመት በተከናወኑ ስራዎች...
Read More
በኢትዮጵያ ካሉ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ የሴት ከፍተኛ አመራሮች ያሏቸው ፓርቲዎች ሁለት ብቻ እንደሆኑ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ የሴት ከፍተኛ አመራሮች ያሏቸው ፓርቲዎች ሁለት ብቻ እንደሆኑ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ኦዲትን ሀገራዊ ጥናቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል። በዚህ ጥናት መሰረት አንድ...
Read More
ጆዜ እንደ ልማዳቸው ክሎፕን ወርፈዋል::
ስፖርት

ጆዜ እንደ ልማዳቸው ክሎፕን ወርፈዋል::

ጆዜ ሞውሪንሆ የጨዋታ ዳኞች እና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሰዎች አንዳንድ አሰልጣኞች በተጠባባቂ ወንበር ጫፍ ላይ የሚፈጽሙትን ያልተገባ ድርጊት በቸልታ እያለፉ መሆኑን...
Read More
ኢትዮጵያ የቀጣይ አስር አመት የትራንስፖርት መሪ እቅዷን ለማሳካት ከ3 ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋታል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የቀጣይ አስር አመት የትራንስፖርት መሪ እቅዷን ለማሳካት ከ3 ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋታል ተባለ፡፡

የትራንስፖርት ዘረፍ የአስር አመት መሪ የልማት እቅዱን ለማሳካት 3 ነጥብ 04 ትሪሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ከዚህ ገንዘብ ውስጥ 69 ነጥብ 55...
Read More
ከ139 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ139 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እንዳለዉ፣በ20/80 የቤቶች ልማት ፕሮግራም 100 ሽህ 768 ቤቶችና በ40/60 ቤቶች ፕሮግራም 38 ሽህ 240...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጤና ሚኒስቴር ሥር የሚገኘውን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎበኙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጤና ሚኒስቴር ሥር የሚገኘውን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጤና ሚኒስቴር ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሚገኘውን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ የሰው...
Read More
የስምንት ዓመቱ ታዳጊ ከናይኪ ጋር ተፈራረመ::
ስፖርት

የስምንት ዓመቱ ታዳጊ ከናይኪ ጋር ተፈራረመ::

ሜሲ ከናይኪ ጋር የመጀመሪያ ኮንትራቱን የተፈራረመው በ15 ዓመቱ ነበር፡፡ ኔይማር ደግሞ በ13 ዓመቱ፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ ዘመን ከሚከሰቱ ነገሮች አንዱ ነው፡፡...
Read More
በአዲስ አበባ ድንገት በተከሰተ የእሳት አደጋ የ ሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ድንገት በተከሰተ የእሳት አደጋ የ ሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ።

የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በትላንትናው እለት በደረሰ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የሁለት ሰው ህይወት...
Read More
የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ቻናሎች ወደ ኢትዮ ሳት መቀየራቸው ተከትሎ የዲሽ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ቻናሎች ወደ ኢትዮ ሳት መቀየራቸው ተከትሎ የዲሽ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል፡፡

ከሰሞኑ በርካታ የቴሌቪዥን ቻናሎች ወደ ኢትዮ ሳት መቀየራቸው ተከትሎ የዲሽ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱ ነው የተነገረው፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም በተለያዩ የዲሽ...
Read More
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ብቻ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ1 ቢሊዮን በላይ ብር ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ብቻ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ1 ቢሊዮን በላይ ብር ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ።

የታላቁ ህሳሴው ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ብቻ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ...
Read More
ዳሞታ ባንክ አክሲዮኖችን መሸጥ ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሞታ ባንክ አክሲዮኖችን መሸጥ ጀመረ።

በምስረታ ላይ የሚገኘው ዳሞታ ባንክ የአክሲዮን ግዢና አከፋፈል ሂደቱም አስታውቋል። የምስረታ ባንኩ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ኤሊያስ ሎሃ በዛሬው እለት በባንኩ...
Read More
በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመጨመሩ ምክንያት የአስከሬን ሳጥን ዕጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ።
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመጨመሩ ምክንያት የአስከሬን ሳጥን ዕጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ።

በሃገሪቱ የሚገኙ የሬሳ ሳጥን አዘጋጆች በየእለቱ እየተመዘገበ ያለው የሟቾች ቁጥር ካለው የአስክሬን ሳጥን ጋር የሚመጣጠን እና ለማዘጋጀትም መቸገራቸውን ገልፀዋል፡፡በአፍሪካ በኮሮና...
Read More
የጎንደር ቤተሰብ ቃልኪዳን ፕሮጀክት በዚህ አመትም እንደሚቀጥል የጎንደር ዩንቨርሲቲ አስታወቀ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ቤተሰብ ቃልኪዳን ፕሮጀክት በዚህ አመትም እንደሚቀጥል የጎንደር ዩንቨርሲቲ አስታወቀ ።

የጎንደር ዩንቨርስቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በዚህ አመት ዪንቨርሲቲውን የሚቀላቀሉ አዲስ ተማሪዎች በጎንደር ከተማ ቤተሰብ እንዲኖራቸው ይደረጋል ብሏል ። የጎንደር...
Read More
የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ታክስ አገልግሎትን ይሰጥበት ከነበረው የንግድ ባንክ በተጨማሪ በሶስት የግል ባንኮች መስጠት ሊጀምር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ታክስ አገልግሎትን ይሰጥበት ከነበረው የንግድ ባንክ በተጨማሪ በሶስት የግል ባንኮች መስጠት ሊጀምር ነው።

የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ታክስ አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ እና ተደራሽነቱን ለማስፋት አገልግሎቱ ከሚሰጥበት የንግድ ባንክ በተጨማሪ ሶስት የግል ባንኮች ማለትም ብርሃን ባንክ፣ ህብረት...
Read More
በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዘርፉን በዋነኛነት ሲደቁሱት ከነበሩት ቸግሮች መካከል ተቋሙ የሚያገኘውን ገቢ ለራሱ ማዋል አለመቻሉ መሆኑን ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዘርፉን በዋነኛነት ሲደቁሱት ከነበሩት ቸግሮች መካከል ተቋሙ የሚያገኘውን ገቢ ለራሱ ማዋል አለመቻሉ መሆኑን ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ የሆነ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል የአስር አመት እቅድ መታቀዱን እና እቅዱም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር...
Read More
ኦፌኮ እና ኦነግ በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ ተዋህደው ሊቀርቡ እንደሚችሉ አስታወቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፌኮ እና ኦነግ በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ ተዋህደው ሊቀርቡ እንደሚችሉ አስታወቁ።

ብሔር ተኮር የሆኑት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጣዩ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ አጣብቂኝ ውስጥ መሆናቸውን ይናገራሉ፡፡ በኦሮሞ ህዝብ ከፍተኛ ድጋፍ እንዳላቸው የሚናገሩት...
Read More
45 የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን እንዳስገቡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

45 የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን እንዳስገቡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ በመከናወን ላይ እንደሆነ ይታወቃል።በዚህም መሰረት እስከአሁን ድረስ 45...
Read More
በአዲስ አበባ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ ተይዘው መገኘታቸውን ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ ተይዘው መገኘታቸውን ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህገወጥ መሬት ወረራ ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ወይዘሮ አዳነች በዚህ ጊዜ እንዳሉት...
Read More
በአዲስ አበባ 322 ህንጻዎች ባለቤት አልባ መሆናቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 322 ህንጻዎች ባለቤት አልባ መሆናቸው ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህገወጥ መሬት ወረራ ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ወይዘሮ አዳነች በዚህ ጊዜ እንዳሉት...
Read More
አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቅድመ ምርመራ ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቅድመ ምርመራ ጀመረ።

የኩላሊት ንቅለ ተከላ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በብቸኝነት እየተሰጠ እንደሆነ ይታወቃል። በኩላሊት ንቅለ ተከላ ወቅት የኩላሊት ሰጪውና ተቀባዩ መስማማታቸውን...
Read More