ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋማት መካከል መስፈርቱን ያሟሉት 40 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋማት መካከል መስፈርቱን ያሟሉት 40 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዘርፉ አመራሮች ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ እና ከተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት ባለሀብቶች ጋር በአዲስ አበባ በመምከር ላይ ይገኛል። ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ፣ኦሮሚያ፣አማራ...
Read More
ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛው ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ።
የውጭ ዜና

ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛው ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ።

በባራክ ሁሴን ኦባማ የስልጣን ዘመን የአሜሪካ ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው ያገለሉት ጆ ባይደን የወቅቱን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን በመብለጥ 46ኛው ፕሬዘዳንት ሆነው...
Read More
ማላዊ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዋቿ ሰጥታው የነበረውን ፈተና ሰረዘች፡፡
የውጭ ዜና

ማላዊ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዋቿ ሰጥታው የነበረውን ፈተና ሰረዘች፡፡

በማላዊ የሁለተኛ ደረጃ ፈተናዎች ተሰተው ካለቁ በኃላ ተሰርዘዋል ፣ በዚህም የተበሳጩ ተማሪዎች በብዙ የአገሪቱ ክፍሎች ወደ ጎዳና ወጥተው ተቃውሟቸውን አሰምተዋል...
Read More
መንግስት ጥቅማችን ተነካ በሚል በኢትዮጵያ ህልውና ላይ በመጣው የህወሓት ቡድን ላይ የጀመረውን ጥቃት በጥንቃቄ እንዲያስኬድ ኦነግ አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ጥቅማችን ተነካ በሚል በኢትዮጵያ ህልውና ላይ በመጣው የህወሓት ቡድን ላይ የጀመረውን ጥቃት በጥንቃቄ እንዲያስኬድ ኦነግ አሳሰበ።

ህወሃት ይህችን ሀገር በጦርነት መልሰን እንይዛለን ብሎ ማሰቢ የተሳሳተ ውሳኔ መሆኑን አስታውቋል፡፡ መንግስት ጉዳዩንበጥንቃቄ መያዝ እንዳለበትም ኦነግ አሳስቧል፡፡ ከኢትዮ ኤፍ...
Read More
የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ::

የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ...
Read More
የአፍሪካ ሕብረት በኢትዮጵያ በንጹሀን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ሕብረት በኢትዮጵያ በንጹሀን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ከትናንት በስቲያ በኦሮሚያ ክልል ጉሊሶ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት በተፈጸመው ጥቃት ህይወታቸው ላለፉ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድን ለማስተዳደር ድርድር መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድን ለማስተዳደር ድርድር መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደቡብ አፍሪካን አየር መንገድ ለማስተዳደር እና ወደ ትርፋማነት ለመለወጥ እየተደራደረ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአየር መንገዱ አለም አቀፍ በረራ...
Read More
በጋምቤላ ከተማ ከ100 ሺህ ብር በላይ ሐሰተኛ የብር ኖት በግለሰብ እጅ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ከተማ ከ100 ሺህ ብር በላይ ሐሰተኛ የብር ኖት በግለሰብ እጅ ተያዘ፡፡

በጋምቤላ ከተማ ውስጥ አንድ ግለሰብ ግምቱ ከ 1 መቶ ሺ ብር በላይ የሆነን ሃሰተኛ የብር ኖት ወደ ባንክ በመውሰድ ለመቀየር...
Read More
ፕሬዘዳንት ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ባደረጉባቸው ግዛቶች ከ700 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ፕሬዘዳንት ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ባደረጉባቸው ግዛቶች ከ700 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡

በዶናልድ ትራምፕ ዘመቻ ምክንያት ከ700 በላይ ሰዎች ለሞት መዳረጋቸው ነው የተገለጸው፡፡ ይህም ለአሜሪካ ታላቅ ኪሳራ ስለመሆኑም የዘርፉ ሃኪሞች እየተናገሩ ነው...
Read More
ከጉራ ፈርዳ ግጭት ጋር በተያያዘ ሶስት የዞን እና አስራ አንድ የወረዳ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጉራ ፈርዳ ግጭት ጋር በተያያዘ ሶስት የዞን እና አስራ አንድ የወረዳ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ከሁለት ሳምታት በፊት ተፈጥሮ ከነበረው ግጭት ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀዬዓቸው ሲፈናቀሉ 31 ሰዎች ህይወታቸው...
Read More
የአማራ ባንክ ለዛሬ ጠርቶት የነበረውን መግለጫ ሰረዘ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ባንክ ለዛሬ ጠርቶት የነበረውን መግለጫ ሰረዘ።

በምስረታ ላያ የሚገኘው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በቀጣይ እንቅስቃሴው ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ መግለጫ ለመስጠት መገናኛ ብዙሃንን ጠርቶ ነበር፡፡ በምስረታ...
Read More
የአይሁድ ሰፋሪዎች ትራምፕ እንዲመረጡ እየፀለዩላቸው ነው።
የውጭ ዜና

የአይሁድ ሰፋሪዎች ትራምፕ እንዲመረጡ እየፀለዩላቸው ነው።

የአይሁድ ሰፋሪ የሀይማኖት መሪዎች ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእምነታቸው መሰረት በመፅሐፍ ቅዱሳዊ መቃብር ስፍራዎች በሚደረግ ስነ ስርአት ወቅት እየጸለዩላቸው መሆኑን...
Read More
በኢትዮጵያ ብሔርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ለምን ቀጠሉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ብሔርን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ለምን ቀጠሉ?

ኢትዮጵያ በለውጥ መስመር ላይ ናት ከተባለ 3 አመት ሊሞላ ጥቂት ወራት ቀርቷል፡፡ ታዲያ የለውጥ ሀይሉ ስልጣን በያዘ በጥቂት ወራት ውስጥ...
Read More
ነገ ሌሊት ውጤቱ የሚታወቀው የአሜሪካ ፕሬዘዳንቲዊ ምርጫ በቅድመ የህዝብ አስተያየት ጆ ባይደን እየመሩ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ነገ ሌሊት ውጤቱ የሚታወቀው የአሜሪካ ፕሬዘዳንቲዊ ምርጫ በቅድመ የህዝብ አስተያየት ጆ ባይደን እየመሩ ነው፡፡

ድምፅ ሰብሳቢ ድርጅቶች የትኛውን ዕጩ ነው የምትመርጡት እያሉ ከአሜሪካውያን የሚሰበስቡትን ድምፅ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህም ጆ ባይደን 52 ከመቶ ያገኙ ሲሆን...
Read More
በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ ባሳለፍነው ቅዳሜ ሌሊት የተፈጸመው ምንድን ነው?
የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ ባሳለፍነው ቅዳሜ ሌሊት የተፈጸመው ምንድን ነው?

በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ የታጠቁ ዘራፊ ቡድኖችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተንቀሳቀሱ የጸጥታ ሀይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ባሳለፍነው ቅዳሜ ከሌሊቱ ሰባት...
Read More
በጉራ ፈርዳ አሁንም ታጣቂዎች ጥቃት ሊፈጽሙ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጉራ ፈርዳ አሁንም ታጣቂዎች ጥቃት ሊፈጽሙ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በጉራፈርዳ ባለፈው ጥቃት አደረሱ የተባሉት ታጣቂዎች ሙሉ ለሙሉ ባለመደምሰሳቸው አሁንም ስጋት እንዳለ የደቡብ ክልል የሰላምና የጸጥታ ቢሮ ገልጿል። ከሁለት ሳምንት...
Read More
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሰባት የጤና ተቋማት ወደ ውጭ አገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የኮሮና ቫይረስ ምርምራ እንዲያደርጉ ፈቀደ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሰባት የጤና ተቋማት ወደ ውጭ አገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የኮሮና ቫይረስ ምርምራ እንዲያደርጉ ፈቀደ።

የግል የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ማዕከላት እንደ ልብ አለመገኘት በርከት ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ቅሬታ ሲያስነሳ ቆይቷል፡፡ በተለይም የዉጭ ጉዞ ያለባቸዉ ሰዎች...
Read More
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችን አወገዘ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችን አወገዘ።

ኦነግ በተለይ ከለውጡ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ድንገተኛ ጥቃቶች ግድያዎች እና ከባድ ዝርፊያዎች መበራከታቸውን አስታውቋል። ይህ በምንም መስፈርት ተቀባይነት የለውም ያለው...
Read More
የግል አሰራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ለሃገሪቱን ሰራተኞች እያማረሩ መሆኑ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የግል አሰራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ለሃገሪቱን ሰራተኞች እያማረሩ መሆኑ ተገለጸ።

በሃገሪቱ የሚገኙ ኤጀንሲዎች ለሃገሪቱ ጥቅምን ሳይሆን ኪሳራን ለደሃው ህዝብ የላብን ውጤት ሳይሆን ከልክ ላለፈ የጉልበት ብዝበዛንና የምሬት ምንጭ ሆነዋል ተብሏል።...
Read More
ግብፅ ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ 3 ወራት አራዘመች።
የውጭ ዜና

ግብፅ ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ 3 ወራት አራዘመች።

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ከትናንት ጀምሮ በሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ ሶስት ወራት ማራዘሙን አንድ የመንግስት ቴሌቪዥን ዘግቧል ፡፡ የአስቸኳይ...
Read More