ዜና

ከ14 በላይ የነዳጅ ማደያ ያላት ሐዋሳ ከተማ በነዳጅ ጥቁር ገበያ እየታመሰች ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ14 በላይ የነዳጅ ማደያ ያላት ሐዋሳ ከተማ በነዳጅ ጥቁር ገበያ እየታመሰች ነው።

በከተማዋ አንድ ሊትር ቤንዚን እስከ 50 ብር ድረስ እየተሸጠ ነው። ከተለያዩ ነዳጅ ማደያዎች በሌሊት በበርሜል እና ጀሪካን ቤንዚን በየመንደሩ እየተሸጠ...
Read More
የኢትዮ ጅቡቲ መንገድ ካልተስተካከለ ነዳጅ ለማቅረብ እንደሚቸገር የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮ ጅቡቲ መንገድ ካልተስተካከለ ነዳጅ ለማቅረብ እንደሚቸገር የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።

የማህበሩ ሰብሳቢ አቶ ጸጋ አሳመረ ከማህበሩ ስራዎች ጋር በተያያዙ በርካታ ጉዳዮች ዙሪያ በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥተዋል። ሰብሳቢው በዚህ ጊዜ እንዳሉት...
Read More
በደቡብ ክልል በጉራ ፈርዳ ወረዳ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች 54 ደረሰ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል በጉራ ፈርዳ ወረዳ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች 54 ደረሰ።

በአከባቢዎች ታጣቂ ናቸው የተባሉ ሰዎች ባደረሱት ጥቃት 31 ሰዎች መገደላቸው የሚታወስ ነው፡፡ እንዲሁም በሶስት ቀበሌዎች ጥቃቱን በመፍራት ከ2 ሺህ 635...
Read More
የውጭ ምንዛሬ እጥረት ስራውን አጣብቂኝ ውስጥ እንደከተተው የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ ምንዛሬ እጥረት ስራውን አጣብቂኝ ውስጥ እንደከተተው የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።

የውጪ ምንዛሪ እጥረት ለተሽከርካሪ ማንቀሳቀሻ የሚያስፈልጉኝን ግብአቶች እንዳልገዛ አድርጎኛል ሲል ማህበሩ አስታውቋል። የማህበሩ ሰብሳቢ አቶ ጸጋ አሳመረ በጉዳዩ ዙሪያ ጋዜጣዊ...
Read More
ሊቢያ ከግጭት መልስ የነዳጅ ማውጫዋን ዳግም ከፍታለች።
የውጭ ዜና

ሊቢያ ከግጭት መልስ የነዳጅ ማውጫዋን ዳግም ከፍታለች።

በሊቢያ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የነዳጅ ድርጅት እንዳስታወቀው በሱ ቁጥጥር ስር የሚገኘውና የመጨረሻ ትልቁ የነዳጅ ማውጫ ዳግም የተከፈተው ሁለቱ በግጭት ላይ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር የኮሮና ቫይረስ የደህንነት መስፈርት ባለማሟላቱ ለአገልግሎት ክፍት እንዳይሆን ታገደ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር የኮሮና ቫይረስ የደህንነት መስፈርት ባለማሟላቱ ለአገልግሎት ክፍት እንዳይሆን ታገደ።

የቴአትር ቤቱ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ በፍቃዱ ከፈለኝ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ህዳር መጀመሪያ ላይ የቴአትር ቤቱን 65ኛ አመት አስመልክቶ...
Read More
በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኡራኤል አካባቢ ባለው የባቡር ሀዲድ ላይ ቀላል የእሳት አደጋ ተከሰተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኡራኤል አካባቢ ባለው የባቡር ሀዲድ ላይ ቀላል የእሳት አደጋ ተከሰተ።

ከላይ በተጠቀሰው አካባቢ በባቡር ሃዱ ላይ ጪስ ነገር መታየቱን ተከትሎ የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው ደርሰው የማጥፋት ስራ ላይ ናቸው፡፡ በከተማዋ...
Read More
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ያስተላለፉትን ንግግር ተቃወመች።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ያስተላለፉትን ንግግር ተቃወመች።

ቤተክርስቲየኗ ዛሬ በሰጠችው መግለጫ ሕዝባችን በዚህ ተስፋ ውስጥ በገንዘቡም በጉልበቱም በሙያውም የበኩሉን ድጋፍ እየተረባረበ ባለበት ወቅት ጥቅምት 13 ቀን 2013...
Read More
የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሶስት ሰሚስተሮችን ትምህርት ብቻ እንደሚሸፍን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሶስት ሰሚስተሮችን ትምህርት ብቻ እንደሚሸፍን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ሶስት ሲሚስተሮችን ብቻ ያካተተ መሆኑን ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ...
Read More
በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ በህገ-ወጥ መንገድ የሰፈሩ ከአንድ ሽህ በላይ አባወራዎችን ከፓርኩ እንደሚያስወጣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ በህገ-ወጥ መንገድ የሰፈሩ ከአንድ ሽህ በላይ አባወራዎችን ከፓርኩ እንደሚያስወጣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ እንደተናገሩት፣በአሁኑ ወቅት በፓርኩ ዉስጥ አንድ ሽህ 80 አባወራዎች በህገ-ወጥ መንገድ ሰፍረዉ ሲገኙ ከ100 ሽህ...
Read More
ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ

የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል...
Read More
የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ከ25 ሚሊየን በላይ ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ከ25 ሚሊየን በላይ ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

ባለስልጣኑ ይህን ያስታወቀው በዛሬው እለት መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው፡፡ ከተለያዩ የፍቃድ፡ የፍቃድ እድሳትና የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎቶች ነው 25.3 ሚሊየን ብር...
Read More
በኢትዮጵያ 12 ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች የኮሚኒኬሽን ኦፕሬተር ፍቃድ ለመውሰድ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 12 ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች የኮሚኒኬሽን ኦፕሬተር ፍቃድ ለመውሰድ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለስልጣን እንዳስታወቀው 12 ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኩባንያዎች የኮሚኒኬሽን ኦፕሬተር ስራ ዘረፍ ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል። ፍላጎት ካሳዩ ዓለም አቀፍ...
Read More
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሴቶች አመራር ማዕከል ልታቋቁም መሆኑን አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሴቶች አመራር ማዕከል ልታቋቁም መሆኑን አስታወቀች፡፡

በኢትዮጵያ የአፍሪካ ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የአመራር ማእከል ሊቋቋም ነው ተብሏል፡፡ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ ዙሪያ ከሲቪክ...
Read More
የአረብ ሃገራት በፈረንሳይ ምርቶች ላይ ያለመጠቀም አድማ እያደረጉ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

የአረብ ሃገራት በፈረንሳይ ምርቶች ላይ ያለመጠቀም አድማ እያደረጉ ነዉ፡፡

የፈረንሳይ ምርቶችን ያለመጠቀም አድማ የተቀሰቀሰዉ የፈረንሳዪ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አስተያየትን ተከትሎ ነዉ፡፡ በፈረንሳይ ሳሙኤሊ ፓቲ የተባለ የታሪክ መምህር ሲገደል ገዳይ...
Read More
ጌጅ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በማስተርስ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 511 ተማሪዎችን አስመረቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጌጅ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በማስተርስ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 511 ተማሪዎችን አስመረቀ።

ላለፍት 16 ዓመታት የተማረ የሰው ሃይልን በማፍራት የድርሻውን በመዋጣት ላይ የሚገኘው ጌጅ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በዛሬው እለት በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር...
Read More
ሳዑዲ አረቢያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ግንኙነት መደበኛ ለማድግ በቅርቡ ትንቀሳቀሳለች የሚል ግምት እንዳለቸው የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣን ገለፁ፡፡
የውጭ ዜና

ሳዑዲ አረቢያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ግንኙነት መደበኛ ለማድግ በቅርቡ ትንቀሳቀሳለች የሚል ግምት እንዳለቸው የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣን ገለፁ፡፡

የእስራኤሉ መከላከያ ሚንስትር ቤኒ ጋንትስ በትናንትናው እለት አሜሪካን ሲጎበኙ ለጋዜጠኞች በሰጡት አስተያየት ሳውዲ አረቢያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ግንኙነት መደበኛ ለማድረግ...
Read More
ሐያት ሆቴሎች ኮርፖሬሽን በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታወን ከተማ ስምንተኛ ቅርንጫፉን ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሐያት ሆቴሎች ኮርፖሬሽን በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታወን ከተማ ስምንተኛ ቅርንጫፉን ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።

ሐያት ሆቴሎች ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቅርንጫፉን ከሁለት ዓመት በፊት የከፈተ ሲሆን አሁን ደግሞ ስምንተኛ ቅርንጫፉን በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታወን ከተማ ሊከፍት...
Read More
በመንግስት የተዘነጉት ተመራቂ የሕግ ተማሪዎች
የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግስት የተዘነጉት ተመራቂ የሕግ ተማሪዎች

ቀደም ሲል ሀገር አቀፉ የህግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከህዳር 1-4 ድረስ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሰጥ አቅጣጫ ተቀምጦ የነበረ ቢሆንም የሳይንስና ከፍተኛ...
Read More
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጥ ዓለም ዓቀፋዊ ዩኒቨርሲቲ (Best Global Universities) ምድብ ውስጥ ተካተተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርጥ ዓለም ዓቀፋዊ ዩኒቨርሲቲ (Best Global Universities) ምድብ ውስጥ ተካተተ፡፡

ከ30 ዓመት በላይ የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎችን ደረጃ በማውጣት የሚታወቀው "usnews & world report" በቅርቡ በ81 ሐገራት በጀመረው የትምህርት ተቋማት ጀረጃ አሰጣጥ...
Read More