ዜና

በናይጄርያ በመንግስት ሆስፒታሎች የሚሰሩ ዶክተሮች አድማ መቱ።
የውጭ ዜና

በናይጄርያ በመንግስት ሆስፒታሎች የሚሰሩ ዶክተሮች አድማ መቱ።

በናይጄርያ በመንግስት ሆስፒታል የሚሰሩ ዶክተሮች የተሻለ ክፍያና ደህንነት እንዲሁም በቂ የስራ መገልገያ አቅርቦትን በመሻት ነው አድማውን የመቱት፡፡ ሀገሪቷ የኮሮና ወረርሽኝን...
Read More
በአዲስ አበባ ማስክ ሳያደርግ ወደ ታክሲ ውስጥ የገባ ተሳፋሪ 500 ብር እንደሚቀጣ ያውቃሉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ማስክ ሳያደርግ ወደ ታክሲ ውስጥ የገባ ተሳፋሪ 500 ብር እንደሚቀጣ ያውቃሉ?

ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት መመሪያ ላይ ተሳፋሪዎች ማስክ ሳያደርጉ ትራንሰፖርት መጠቀም እንደማይችሉ...
Read More
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የእነ አቶ ጀዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የእነ አቶ ጀዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ችሎት በዛሬው ዕለት የእነ አቶ ጀዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አድርጓል፡፡ አቶ...
Read More
መንግሥት በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ወንጀል የሚዘክር ቋሚ መታሰቢያ እንዲያቆም አብን ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥት በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ወንጀል የሚዘክር ቋሚ መታሰቢያ እንዲያቆም አብን ጠየቀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ንቅናቄው በመግለጫው እንዳስታወቀው የአገሪቱ የዲሞክራሲ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደጊዜ...
Read More
ቻይና በአራት የአፍሪካ ሀገራት የጦር ሰፈር ልትገነባ በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ቻይና በአራት የአፍሪካ ሀገራት የጦር ሰፈር ልትገነባ በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች።

የአሜሪካ የመከላከያ ተቋም ባወጣው መረጃ መሰረት ቻይና በአራት አፍሪካ ሀገራት ውስጥ የጦር ሰፈር ለማቋቋም አስባለች ሲል ነው ያስታወቀው፡፡ ቻይና የጦር...
Read More
ሜትር ታክሲዎች እና የቤት መኪኖች በወንበር ልክ መጫን እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሜትር ታክሲዎች እና የቤት መኪኖች በወንበር ልክ መጫን እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ በተደረገው ማሻሻያ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት...
Read More
የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ...
Read More
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን አስመራ ገቡ።
የውጭ ዜና

የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን አስመራ ገቡ።

ገነራል አልቡርሃን ዛሬ ረፋድ አስመራሶደርሱ የኤርትራው ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በአስመራ በአስመራ-ሱዳን ሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ እንደሚመክሩ በአዲስ...
Read More
16 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ 19 ላብራቶሪ ማእከል ተመረቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

16 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ 19 ላብራቶሪ ማእከል ተመረቀ፡፡

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊና የመርመር አቅሙ ከፍተኛ የሆነ የአዉቶማቲክ የኮቪድ 19 መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል መገንባት መቻሉን አስታውቋል፡፡ የወልቄጤ...
Read More
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ሁለት ወረዳዎች ላይ በድጋሚ ግጭት ተቀሰቀሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ሁለት ወረዳዎች ላይ በድጋሚ ግጭት ተቀሰቀሰ፡፡

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሀላፊ ኮማንደር ነጋ ጃራ ለኢትዮ ኤፍም ኤም እንዳሉት ከዚህ ቀደም በዞኑ ጉባ ወረዳ...
Read More
የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ

አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ ማስተላለፉን አስራት ሚዲያ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል።...
Read More
በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሰኔ እና ሐምሌ ወራት ውስጥ ብቻ በ1 ሺህ 827 አስከሬን ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 176 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሰኔ እና ሐምሌ ወራት ውስጥ ብቻ በ1 ሺህ 827 አስከሬን ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 176 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ሕብረተሰቡ በአስከሬን አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማእከል እንዳለው በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና...
Read More
የሱዳን መንግሥት እና ታጣቂ ቡድኖች የመጨረሻውን የሰላም ስምምነት የፊታችን ጥቅምት 2 ይፈራማሉ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

የሱዳን መንግሥት እና ታጣቂ ቡድኖች የመጨረሻውን የሰላም ስምምነት የፊታችን ጥቅምት 2 ይፈራማሉ ተባለ፡፡

በሱዳን መንግስት እና በአማፅያን ቡድኖች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ፊርማ የፊታችን ጥቅምት 2 በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ እንደሚካሄድ...
Read More
ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚደረጉ አውቶቡሶች በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸውን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚደረጉ አውቶቡሶች በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸውን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ።

በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት በተለይም የታክሲ አገልግሎት በግማሽ እንዲጭኑ ተሳፋሪዎች በእጥፍ እንዲከፍሉ መደረጉ ይታወሳል። ለአምስት ወራት የቆየው የአስቸኳይ...
Read More
በአዲስ አበባ መንግስት ዝርዝር ነገር እስኪያወጣ ድረስ ታክሲዎች በግማሽ መጫናቸውን እንዲቀጥሉ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ መንግስት ዝርዝር ነገር እስኪያወጣ ድረስ ታክሲዎች በግማሽ መጫናቸውን እንዲቀጥሉ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አሳሰበ።

በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት በተለይም የታክሲ አገልግሎት በግማሽ እንዲጭኑ ተሳፋሪዎች በእጥፍ እንዲከፍሉ መደረጉ ይታወሳል። ለአምሰት ወራት የቆየው የአስቸኳይ...
Read More
ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በአስራት ጋዜጠኞች ላይ አለኝ የሚለውን መረጃ ለጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም እንዲያቀርብ ቀጠሮ ሰጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በአስራት ጋዜጠኞች ላይ አለኝ የሚለውን መረጃ ለጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም እንዲያቀርብ ቀጠሮ ሰጠ።

ፖሊስ ለዛሬ ነሃሴ 29/2012 ዓ/ም በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ አለኝ የሚለውን መረጃ እንዲያቀርብ ቀጠሮ ተሰጥቶት የነበር ቢሆንም ሳያቀርብ መቅረቱ ተገልጿል። በዛሬው...
Read More
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መከላከያ 77 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መከላከያ 77 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ወይም ዩኤስ ኤይድ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል 77 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶክተር...
Read More
መምህራን ትምህርትና ፖለቲካን ከማቀላቀል ድርጊት እንዲቆጠቡ የአሜሪካ ፖሊስ አስጠነቀቀ፡፡
የውጭ ዜና

መምህራን ትምህርትና ፖለቲካን ከማቀላቀል ድርጊት እንዲቆጠቡ የአሜሪካ ፖሊስ አስጠነቀቀ፡፡

በአሜሪካ የኦታህ ግዛት ፖሊስ ማህበር ባስተላለፈዉ ማስጠንቀቂያ አዘል መልክዕት፣መምህራን ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ የፖለቲካ አጀንዳቸዉን ወደ ጎን በመተዉ ማስተማሪያ መጻህፍትን...
Read More
የመስቀል አደባባይ እና ጃንሜዳ ጉዳይ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመስቀል አደባባይ እና ጃንሜዳ ጉዳይ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሚያዝያ ወር አጋማሽ ላይ “የመስቀል አደባባይ መዘጋጃ ቤት” ፕሮጀክት ነድፎ መስቀል አደባባይን አፍርሶ መስራት ጀምሯል። ይህ...
Read More
ቻይና በሆንግ ኮንግ ላይ ያወጣችዉ አዲስ የደህንነት ህግ የከተማዋን ነጻነት የሚነፍግ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በሆንግ ኮንግ ላይ ያወጣችዉ አዲስ የደህንነት ህግ የከተማዋን ነጻነት የሚነፍግ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡

የድርጅቱ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ተመራማሪ እንዳሉት ካሳለፍነዉ ሰኔ ወር ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገዉ አዲስ የደህንነት ህግ አሳሪና ነጻነትን በእጅጉ የሚገድብ መሆኑን...
Read More