ዜና
በአሜሪካ እስከ መጪው ታህሳስ ድረስ 200 ሺህ ዜጎች በኮሮና ቫይረስ ሊሞቱ እንደሚችሉ የአገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል አስታወቀ።
ስዊድን በ150 ዓመታት በኋላ ከፍተኛ የተባለ ሞት መመዝገቡን ገለጸች፡፡
ትራምፕ አሜሪካን ጨለማ ዉሰጥ እንደከተቷት ጆ ባይደን ተናገሩ።
አርቲስት ታረቀኝ ሙሉ እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ ልዩነቱን ለመፍታት በዝግ እየመከረ መሆኑን አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ያወጣውን ሪፖርት ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ።
በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ሀይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ ሀይል ከመጠቀም እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካንን ለውድቀት እንደዳረጓት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ተናገሩ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በማሊ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት አወገዘ።
በጋምቤላ ክልል ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ባደረሱት ጥቃት የ2 ሴቶች ህይወት አለፈ፡፡
በአዲስ አበባ የታክሲ አገልግሎት ሰጪ በመምሰል የሿሿ ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።
በመተከል ዞን የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች መደምሰሳቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ።
ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
በኢትዮጵያ በኮሌራ ምክንያት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አንድም ሰው ያልሞተባቸው ኤርትራና ሲሸልስ ብቻ ናቸው፡፡
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስር ሹመቶችን ዛሬ ሰጡ:-
በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት የተጠራ አመጽ ቢኖርም በብዙ ከተሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ነዋሪዎች ተናገሩ።
የአዲስ አበባ የመሬት ወረራ እና የአስተዳድሩ ዝምታ
ናይጄሪያ የአየር ክልሏን ለዓለም አቀፍ በረራዎች ክፍት ልታደርግ መሆኑን አስታወቀች።
