ዜና
ከ16 ሺህ በላይ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራ ተሰናበትን የሚል አቤቱታ እንደደረሰው የአዲስ አበባ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ቢሮ አስታወቀ።
በአዲስ አበባ በቀጣዮቹ 3 ቀናት በከተማዋ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ መብራት እንደሚጠፋ ተገለጸ፡፡
በናይጀሪያ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ አጠቃላይ ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ፡፡
በአዲስ አበባ ኮሮናን ለመከላከል በሚል እጥፍ የተደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ ባለበት ይቀጥላል ተባለ፡፡
ቡሩንዲ የቀድሞ ቅኝ ገዢዎቿ ጀርመን እና ቤልጂየምን 36 ቢሊዮን ዩሮ ካሳ ልትጠይቅ መሆኑን አስታወቀች፡፡
በኢትዮጵያ የእስራዔል ኤምባሲ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አበረከተ፡፡
አሜሪካ ገና ትምህርት ቤቶቿን ከመክፈቷ 2 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች እና መምህራን ለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ ተደረገ፡፡
መንግስት ለጤና ባለሙያዎች ደህንነት ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አሳሰበ።
እንግሊዝ ከፈረንሳይና ኔዘርላንድ ወደ አገሯ የሚመጡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንምታስገባ አስታወቀች፡፡
አማዞን በህንድ የኦን ላይን የመድሃኒት ሽያጭን ጀመረ፡፡
ሩሲያ የኮቪድ 19 ክትባትን ለአሜሪካ ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች፡፡
ሞዛምቢክ በቤሩት ከቀናት በፊት ለደረሰው ከባድ ፍንዳታ ኃላፊነቱን አልወስድም አለች።
ሳይንቲስቶች የአንበጣ መንጋ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነውን ኬሚካል ማወቃቸውን አስታወቁ፡፡
በደቡብ አፍሪካ ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ15 ሺህ ወደ 2 ሺህ አሽቆለቆለ።
የአሜሪካ የጤና ባለሙያዎች ሩሲያ አገኘሁ ባለችው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ላይ ዕምነት እንደሌላቸው ተናገሩ።
የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸው ተነሱ።
በኢትዮጵያ ከኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪስ (ICL) ውጪ ለሌሎች የግል ሆስፒታሎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የማድረግ ፈቃድ አለመስጠቱን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ሰበር ዜና ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን አስታወቀች።
በሶማሊያ ያለእድሜ እና በግዳጅ የሚደረግ ጋብቻን የሚቃወም የድጋፍ ፊርማ በመሰባሰብ ላይ ነው፡፡
መንግስት በአስቸኳይ አዋጁ ላይ ማሻሻያ እንዲያደርግ የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብት ድርጅቶች ህብረት ጠየቀ።
