ዜና

የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቃቢ ህግና ፖሊስ በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ አቀርባለሁ ያሉትን ማስረጃ ባለማቅረባቸው ለነገ ጠዋት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቃቢ ህግና ፖሊስ በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ አቀርባለሁ ያሉትን ማስረጃ ባለማቅረባቸው ለነገ ጠዋት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አዳነ ታደሰ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ...
Read More
ኢን ኤን አዉት ኢትዮጵያ በርገር መለያዉን ቀየረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢን ኤን አዉት ኢትዮጵያ በርገር መለያዉን ቀየረ።

ላለፋት 10 አመታት IN-N-OUT በሚል የበርገር ምርቶችን ለደንበኞቹ ሲያቀርብ የቆየዉ ድርጅቱ አሁን መለያዉን ወደ IN-JOY ቀይሯል፡፡ በ 200 ሽህ ብር...
Read More
ኦነግ ከፖርቲው ህግና ስርአት ባፈነገጠ መልኩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን አሳሳች መግለጫዎችን ሲሰጡ በነበሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦነግ ከፖርቲው ህግና ስርአት ባፈነገጠ መልኩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን አሳሳች መግለጫዎችን ሲሰጡ በነበሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።

የኦነግ ቃላ አቀባይ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የተወሰኑ ሰዎች በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን በመቅረብ አላስፈላጊ መግለጫዎችንና መልዕክት በማስተላለፋቸው...
Read More
በአዲስ አበባ አንድ ሹመኛ 140 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አንድ ሹመኛ 140 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።

ጉቦውን ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ የተያዙት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 03 አስተዳደር የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ጽኅፈት ቤት ሃላፊ...
Read More
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ

የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች ውጭ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ሊያቀርበው የነበረውን...
Read More
አዋሽ ቁጥር 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጎርፍ እና በእንቦጭ አረም ምክንያት ሀይል ማመንጨት አቆመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሽ ቁጥር 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጎርፍ እና በእንቦጭ አረም ምክንያት ሀይል ማመንጨት አቆመ።

በአዋሽ III የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የጎርፍ መጥለቅለቅ በማጋጠሙ ከቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ጣቢያው ለጊዜው አገልግሎት...
Read More
ለልብ እና ኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና የሚያገለግሉትን ጨምሮ ከ1 ሺ በላይ ልዩ ልዩ የህክምና ግብአቶችን በግዥ ማቅረብ የሚያስችል የሁለት ዓመት እቅድ ተዘጋጀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለልብ እና ኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና የሚያገለግሉትን ጨምሮ ከ1 ሺ በላይ ልዩ ልዩ የህክምና ግብአቶችን በግዥ ማቅረብ የሚያስችል የሁለት ዓመት እቅድ ተዘጋጀ።

የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት በሚያቀርባቸው የመድሃኒቶች ግዥ ዙሪያ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በአዲስ አበባ በመወያየት ላይ መሆኑን...
Read More
ግብርና ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ የሚጠቁ ሰራተኞች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ሰራተኞች እስከ መስከረም ድረስ በመኖሪያ ቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ግብርና ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ የሚጠቁ ሰራተኞች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ሰራተኞች እስከ መስከረም ድረስ በመኖሪያ ቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ አደረገ።

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በየጊዜው የተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። በዚህ ቫይረስ ምክንያትም የጽኑ ህክምና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ሰዎች እና በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን...
Read More
ኢዴፓ በፍርድ ቤት ነጻ የተባሉትን አቶ ልደቱ አያሌው ከእስር ባለመለቀቃቸው “አካልን ነጻ የማድረግ” ክስ ሊመሰርት መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዴፓ በፍርድ ቤት ነጻ የተባሉትን አቶ ልደቱ አያሌው ከእስር ባለመለቀቃቸው “አካልን ነጻ የማድረግ” ክስ ሊመሰርት መሆኑን አስታወቀ።

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አዳነ ታደሰ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አቶ ልደቱ አያሌው የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት በትናንትናው ዕለት መዝገቡን...
Read More
የኮሮና ቫረስ ከአለማችንን ሀገራት የ90 በመቶውን የጤና ስርአት ማዛባቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫረስ ከአለማችንን ሀገራት የ90 በመቶውን የጤና ስርአት ማዛባቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ አብዛኛዎቹን የአለም ሀገራት የጤና ስርአት ማዛበቱን የአለም የጤና ድርጅት ገልጿል፡፡ መረጃው የተሰበሰበው በመጋቢት እና በሰኔ ወር መካከል ነው...
Read More
በቦሌ አርፖርት ሰባት ስናይፐር ወደ አገር ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሊገባ ሲል መያዙ ተሰማ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሌ አርፖርት ሰባት ስናይፐር ወደ አገር ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሊገባ ሲል መያዙ ተሰማ።

ስናይፐሩ የተያዘው በተበታተነ መልኩ በቦርሳዎች ከሌሎች እቃዎች ጋር ተጠቅልለው እንደነበር ተገልጿል። በቀን 25/12/12 በቦሌ ኤርፖርት አለማቀፍ በረራ መግቢያ በኩል ከሳዑዲ...
Read More
የመጀመርያው ታሪካዊው የንግድ አይሮፕላን ከእስራኤል ተነስቶ የተባበሩት አረብ ኤምሬት አርፏል።
የውጭ ዜና

የመጀመርያው ታሪካዊው የንግድ አይሮፕላን ከእስራኤል ተነስቶ የተባበሩት አረብ ኤምሬት አርፏል።

ኤል አል አየር መንገድ የአሜሪካንና የእስራኤልን ተወካዮች ይዞ የሶስት ሰአት በረራ በማድረግ የተባበሩት አረብ ኤምሬት መድረሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በረራው ለእስራኤል...
Read More
በአዲስ አበባ በአምሰት ክፍለ ከተሞች ብቻ ከ210 ሺህ ካሬ ሜተር በላይ መሬት መወረሩን ኢዜማ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአምሰት ክፍለ ከተሞች ብቻ ከ210 ሺህ ካሬ ሜተር በላይ መሬት መወረሩን ኢዜማ አስታወቀ።

ፓርቲው አደረኩት ባለው ጥናት በ2012 በጀት ዓመት መስከረም ወር ላይ ለባለዕድለኞች ወጥተዋል ያላቸው ከ95 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቤቱ...
Read More
የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጠበቃ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ደንበኛዬ እየተጉላላብኝ ነው አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ጠበቃ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ደንበኛዬ እየተጉላላብኝ ነው አለ፡፡

ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ከቤታቸው የተያዙት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ያለ ፍርድ እስር ቤት እንደሚገኙ ነው ጠበቃቸው የተናገሩት፡፡ የኢንጅነር...
Read More
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በአምስት መስመሮች ከ3 ሺህ በላይ ኪሎ ሜትር የባቡር ሀዲድ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በአምስት መስመሮች ከ3 ሺህ በላይ ኪሎ ሜትር የባቡር ሀዲድ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የባቡር መሰረተ ልማት ዝርጋታ አሁን ካለበት 902 ኪሎ ሜትር ወደ 4ሺ ኪሎ ሜትር ለማድረስ እቅድ ተነድፏል። የትራንስፖርት...
Read More
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሰራተኞች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ እንደሚፈጽሙ አስታወቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሰራተኞች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ እንደሚፈጽሙ አስታወቁ፡፡

የኮሚሽኑ አመራርና ሠራተኞች ከ17 ሚሊዮን 327 ሺህ ብር በላይ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ ለመግዛት ወሳኔ አስተላልፈዋል፡፡ ሰራተኞቹ ከጥቅምት...
Read More
በጋምቤላ ክልል በጆር ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ከስድስት ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በጆር ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ከስድስት ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

የክልሉ ፕረስ ሴክረታሪያት ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በጆር ወረዳ በተከሰተ ጎርፍ ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። የክልሉ ዕርሰ መስተዳደር...
Read More
የሱዳን አማፅያን ለ17 ዓመታት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆም ከመንግስት ጋር ተስማሙ፡፡
የውጭ ዜና

የሱዳን አማፅያን ለ17 ዓመታት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆም ከመንግስት ጋር ተስማሙ፡፡

የሱዳን ዋና የአማፅያን ህብረቱ ከመንግስት ጋር ቁልፍ የሰላም ስምምነት ለማከናወን መስማማታቸውን ታዋቂው የዜና ወኪል ሱና ዘግቧል፡፡ የሀገሪቱ መንግስት ከአማፅያኑ ጋር...
Read More
ግብፅ በፀረ-ሽብር ዘመቻ 77 አክራሪ ታጣቂዎች መግደሏ አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ግብፅ በፀረ-ሽብር ዘመቻ 77 አክራሪ ታጣቂዎች መግደሏ አስታወቀች፡፡

ግብፅ በ30 ቀናት ውስጥ ባከናወነችው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ከ70 በላይ ፅንፈኛ ታጣቂዎችን መገደላቸውን የሀገሪቱ ጦር ሀይል ተናግረዋል፡፡ በዘመቻው መሪዎቻቸውን ጨምሮ 73...
Read More
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለ61 ፖሊስ አባላት የማዕረግ እድገት ሰጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለ61 ፖሊስ አባላት የማዕረግ እድገት ሰጠ።

በዚህም መሰረት 2 የምክትል ኮሚሽርነት 7 የረዳት ኮሚሽርነት እና ለ52ቱ ደግሞ ከኮማደር እስከ ኢንስፔክተርት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤት...
Read More