ዜና

የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዮሪ ካጉታ ሙሴቪኒ ሕልም አይቻለሁ በሚል ብሔራዊ የጸሎት ቀን አወጁ፡፡
የውጭ ዜና

የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዮሪ ካጉታ ሙሴቪኒ ሕልም አይቻለሁ በሚል ብሔራዊ የጸሎት ቀን አወጁ፡፡

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሶቪኒ በነገው ዕለት ብሔራዊ የጸሎት ቀን እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ለዚህ ውሳኔ የደረሱት አንድ የሀገራቸው ዜጋ የኮሮና ቫይረስ...
Read More
እግር ኳስ በመጫወት ላይ ሳሉ በደረሰ የመብረቅ አደጋ የ10 ህጻናት ሕይወት አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

እግር ኳስ በመጫወት ላይ ሳሉ በደረሰ የመብረቅ አደጋ የ10 ህጻናት ሕይወት አለፈ፡፡

በዩጋንዳ ዝናቡን ተከትሎ በተፈጠረው የመብረቅ ብልጭታ ኳስ በመጫወት ላይ የነበሩ አስር ህጻናት ሕወታቸው እንዳለፈ ነው የተገለጸው፡፡ ከሰሞኑ በሀገሪቱ ከፍተኛ ዝናብ...
Read More
መንግስት የፖለቲካ አመለካከትን ለመደፍጠጥ የሚያደርገውን ጥረት እንዲያቆም አብን አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት የፖለቲካ አመለካከትን ለመደፍጠጥ የሚያደርገውን ጥረት እንዲያቆም አብን አሳሰበ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ዛሬ ባወጣው መግለጫ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው «የዘር ማጥፋት ወንጀል» እንደሆነ ገልጿል። ንቅናቄው በጥፋቱ የተሳተፉ፣...
Read More
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በፈቃዳቸው ስልጣን ለቀቁ።
የውጭ ዜና

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በፈቃዳቸው ስልጣን ለቀቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁት በገጠማቸው የጤና ምክንያት ሳቢያ መሆኑን አስታውቀዋል። የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በዛሬው እለት በድጋሜ ወደ...
Read More
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ዜጎች ቁጥር 1.2 ሚሊየን ደረሰ፡፡
የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ዜጎች ቁጥር 1.2 ሚሊየን ደረሰ፡፡

በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ዜጎች ቁጥር በየቀኑ እያሻቀበ ሲሆን እስከዚህ ሰአት ድረስ 1.2 ሚሊየን ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ነው የተነገረው፡፡ እንደዚሁም...
Read More
ከድምጻዊ ሀጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ሁከት 67 ምዕመናን እንደተገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከድምጻዊ ሀጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ሁከት 67 ምዕመናን እንደተገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በተፈጠረው ሁከት ምክንያት ተጎድተዋል ወደ ተባሉ አካባቢዎች ተሰማርታ ምልከታ ካካሄደች በኋላ በአዲስ አበባ መንበረ ፓትርያርክ...
Read More
ኢራን አሜሪካ የ2015ቱን የኑክሌር ስምምነትን ካከበረች ወደ ድርድር ለመመለስ ፈቃደኛ እንደሆነች አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ኢራን አሜሪካ የ2015ቱን የኑክሌር ስምምነትን ካከበረች ወደ ድርድር ለመመለስ ፈቃደኛ እንደሆነች አስታወቀች።

በወቅቱ የእሜሪካ ፕሬዘዳንት ኦባማ የስልጣን ዘመን ኢራን ከአውሮፓ ሀያላን አገራት ጋር ኑክሌርን ለሰላም እንድታብላላ ተስማምታ ነበር። ይህ ታሪካዊ የተባለ የኑክሌር...
Read More
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ የምርመራ መእከል ለአንድ ሺህ ዜጎች የነጻ የህክምና ሊሰጥ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ የምርመራ መእከል ለአንድ ሺህ ዜጎች የነጻ የህክምና ሊሰጥ ነው።

ማእከሉ "ጳጉሜን ለጤና" በተሰኘ መጠሪያ ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ ከፍለው መመርመር ለማይችሉ ዜጎች የነጻ ህክምና ማዘጋጀቱን አስታውቋል። የምርመራ ማእከሉ ጳጉሜ ለጤና...
Read More
69 በመቶ ኢትዮጵያዊያን ሕገ መንግስቱ እንዲሻሻል እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመለከተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

69 በመቶ ኢትዮጵያዊያን ሕገ መንግስቱ እንዲሻሻል እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመለከተ።

አፍሮ ባሮ ሜትር የተሰኘው ትኩረቱን በህግ እና ፌደራሊዝም ጉዳዮች ያደረገው የጥናት እና ምርምር ተቋም ከፍሪደም ሀውስ ጋር በትብብር ያጠናውን ጥናት...
Read More
በኡጋንዳ 150 የህግ ታራሚዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
የውጭ ዜና

በኡጋንዳ 150 የህግ ታራሚዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

የኡጋንዳ ባለስልጣናት እንዳሉት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኝ የገጠር ማረሚያ ቤት ውስጥ ከ150 በላይ የህግ ታራሚዎች እና አንድ ጥበቃ ላይ የኮሮና...
Read More
አልጄሪያውያን በቀጣዩ ህዳር በአዲሱ ህገመንግስት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡
የውጭ ዜና

አልጄሪያውያን በቀጣዩ ህዳር በአዲሱ ህገመንግስት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡

በአውሮፓውያኑ ህዳር 1 አዲስ በሚወጣው የሀገሪቱ ህገመንግስት ላይ ህዝበ ውሳኔ እንደሚካሄድ የተናገሩት የአልጀሪያው ፕሬዝዳንት ህዝበ ውሳኔው ዴሞክራሲን ለማጋገጥ እና ለሀገሪቱ...
Read More
ቻይና ለኮቪድ-19 ተጋላጭ ለሆኑ ሰራተኞቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች።
የውጭ ዜና

ቻይና ለኮቪድ-19 ተጋላጭ ለሆኑ ሰራተኞቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች።

ቻይና ውጤታማ ነው የተባለውን ክትባት የኮሮና ቫይረስ ህሙማንን በማከም ላይ ለሚገኙ እና ለቫይረሱ በእጅጉ ተጋላጭ ለሆኑ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ ትገኛለች...
Read More
የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ  እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ።

በማረሚያ ቤቶች ውስጥ የሳኒታይዘር እና የአልኮል አቅርቦት እንደሌለ ነው የተገለጸው፡፡ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ለታራሚዎች የንፅህና መጠበቂያ ሳሙና እና ሶፍቶችን...
Read More
የኖርዌይ የስደተኞች መማክርት በአዲስ አበባ ለችግረኛ ዜጎች ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኖርዌይ የስደተኞች መማክርት በአዲስ አበባ ለችግረኛ ዜጎች ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኖርዌይ የስደተኞች መማክርት(NRA) ከአዲስ አበባ ሰራተኛና መህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር የኮቪድ-19 ቀውስ በኢትዮጵያ እያስከተለ የሚገኘውን ችግር ለመቀነስ ከ100 በላይ...
Read More
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በገጠማቸው የጤና እክል ሳቢያ በፍቃዳቸው ስልጣን ሊለቁ እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡
የውጭ ዜና

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በገጠማቸው የጤና እክል ሳቢያ በፍቃዳቸው ስልጣን ሊለቁ እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሽንዞ አቤ በዛሬው እለት በድጋሜ ወደ አንድ የቶኪዮ ሆሰፒታል በአንቡላስ ተወስደው ሰባት ሰዓታትን የፈጀ ምርመራ አድርገዋል፡፡ አቤ...
Read More
በማሊ ስልጣን በሀይል የተቆጣጠረው ወታደራዊ ሀይል የሶስት ዓመት የሽግግር መንግስት ለማቋቋም እንደሚፈልግ ይፋ አደረገ፡፡
የውጭ ዜና

በማሊ ስልጣን በሀይል የተቆጣጠረው ወታደራዊ ሀይል የሶስት ዓመት የሽግግር መንግስት ለማቋቋም እንደሚፈልግ ይፋ አደረገ፡፡

ይህ የሽግግር መንግስት በአንድ ወታደራዊ አካል የሚመራ ሲሆን ምናልባትም የቀድሞው የማሊ ጦር መሪ ጀነራል ማሀማኔ ቱሬ የሽግግር መንግስቱ መሪ ሊሆኑ...
Read More
የወላይታ ዞን አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የደ/ብ/ብ/ህ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስተባባሪ ኮሚቴ ወሰነ!
የሀገር ውስጥ ዜና

የወላይታ ዞን አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የደ/ብ/ብ/ህ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስተባባሪ ኮሚቴ ወሰነ!

በዎላይታ ዞን ወቅታዊ የፀጥታና የፖለቲካ ሁኔታ የተሰጠ መግለጫ! የዎላይታ ህዝብ እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃገራችን በዘመናዊ አገረ ግንባታ ታሪክ ከፍተኛ አስተዋፅኦ...
Read More
አዲስአበባ በመረጠችው ከንቲባ እንድትተዳደር ኢዜማ አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስአበባ በመረጠችው ከንቲባ እንድትተዳደር ኢዜማ አሳሰበ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ አዲስ አበባ አንድም በመረጠችው ከንቲባ ለመተዳደር አልቻለችም አሁን እየታዩ ያሉት የሹመት ሂደቶች ለውጥ የሚፈጥሩ አይደለምም...
Read More
ባለፉት 16 ቀናት ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው ከ129 ሚሊዪን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ ማጭበርበሮችና ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 16 ቀናት ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው ከ129 ሚሊዪን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ ማጭበርበሮችና ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት16 ቀናት ብቻ ከ129 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ የታክስ ማጭበርበሮችና ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እንደተደረሰባቸው የገቢዎች ሚኒስቴር ለኢትዮ...
Read More
በየመን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 1ሺህ 200 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በየመን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ 1ሺህ 200 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት ወክለው የሚሰሩ አምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባቸውን የፊታችን ሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚሰበሰቡ ሚኒስቴሩ አስታውቋል የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር...
Read More