ዜና

የሌባኖስ ፕሬዝደንት የሀገሪቱ መንግስት ያቀረበውን የስራ መልቀቂያ ተቀበሉ፡፡
የውጭ ዜና

የሌባኖስ ፕሬዝደንት የሀገሪቱ መንግስት ያቀረበውን የስራ መልቀቂያ ተቀበሉ፡፡

ባሳለፍነው ማክሰኞ በዋና ከተማዋ ቤይሩት ውስጥ ከደረሰው ፍንዳታ ጋር በተያያዘ የሊባኖስ መንግሥት በገዛ ፈቃዱ ሥልጣን መልቀቁን ትላንት አስታውቋል፡፡ ከ200 በላይ...
Read More
የዶናፍ ትራምፕ መግለጫ በተኩስ ምክንያት ለዘጠኝ ያህል ደቂቃዎች ተቋረጠ፡፡
የውጭ ዜና

የዶናፍ ትራምፕ መግለጫ በተኩስ ምክንያት ለዘጠኝ ያህል ደቂቃዎች ተቋረጠ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዕለታዊ መግለጫ በመስጠት ላይ ሳሉ ነው ዋይት ሐውስ አካባቢ በተሰማ ተኩስ ምክንያት ጋዜጣዊ መግለጫውን አቋርጠው ከጠባቂዎቻቸው...
Read More
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሊባኖስ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል፡፡
የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሊባኖስ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል፡፡

የተባበሩት መንገግስታ ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የተከሰተውን ከባድ ፍንዳታ ተከትሎ ነው ሀገሪቱን በማንኛውም መልኩ ለመደገፍ...
Read More
የሆንግ ኮንግ ሚዲያ ባለቤት አዲሱን የደህንነት ሕግ ተላልፈዋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡
የውጭ ዜና

የሆንግ ኮንግ ሚዲያ ባለቤት አዲሱን የደህንነት ሕግ ተላልፈዋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡

የሆንግ ኮንግ ሚዲያ ባለቤት ጂሚ ሊ በሆንግ ኮንግ ስራ ላይ በዋለው የደህንነት ህግ መሰረት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል፡፡ ግለሰቡ የተያዙት...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ከተወለዱ 10 ሚሊዮን ህጻናት ውስጥ 84 በመቶዎቹ ያልተመዘገቡ ናቸው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ከተወለዱ 10 ሚሊዮን ህጻናት ውስጥ 84 በመቶዎቹ ያልተመዘገቡ ናቸው ተባለ።

የኢሚግሬሽን፣ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ባለፉት 5 ዓመታት የመዘገበው የውልደት ኩነት 16 በመቶ ብቻ መሆኑንና ይህም 84 በመቶ የሚሆኑት ተወላጆች በመንግስት...
Read More
ኢየሩሳሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት ከ750 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የ10 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ቀርጾ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢየሩሳሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት ከ750 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የ10 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ቀርጾ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑን አስታወቀ።

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሙሉጌታ ገብሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ ሲባል ከስዊድን አለም...
Read More
በአሜሪካ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ 97 ሺህ ህጻናት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በአሜሪካ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ 97 ሺህ ህጻናት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ፡፡

ከ97 ሺህ በላይ ህጻናት በሀምሌ ወር ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በኮቪድ-19 መያዛቸው አዲስ የወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡...
Read More
በቤሩት የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ ሁለት የሀገሪቱ ሚንስትሮች በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤሩት የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ ሁለት የሀገሪቱ ሚንስትሮች በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡

በቤሩት ወደብ ወደብ አቅራቢያ ላይ በደረሰው ፍንዳታ ሳቢያ በጥቂቱ ከ158 በላይ ዜጎች ሲሞቱ 6 ሺህ የሚሆኑት ቀላልና ከባድ ጉዳት አስተናግደዋል፡፡...
Read More
የአነስተኛ እና መካከለኛ ማኑፍክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍን በቀጣይ 10 አመት የሀገሪቱን 17 በመቶ የኢኮኖሚ ድርሻ እዲኖረው እቅድ ተይዟል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአነስተኛ እና መካከለኛ ማኑፍክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍን በቀጣይ 10 አመት የሀገሪቱን 17 በመቶ የኢኮኖሚ ድርሻ እዲኖረው እቅድ ተይዟል ተባለ።

በኢትዮጵያ የአነስተኛ እና መካከለኛ ማኑፍክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ በቀጣይ 10 አመት የሀገሪቱን 17 በመቶ የኢኮኖሚ ድርሻ እንድሚይዝ መታቀዱን ንግድና ኢንዱስትሪ...
Read More
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን ተሸገረ፡፡
የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን ተሸገረ፡፡

በአፍሪካ በኮቪድ -19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን መሻገሩን የተናገረው መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የጆንስ ሆፒከንስ ዩኒቨርስቲ ነው፡፡ ከዚህ ከተያዙት ግማሽ...
Read More
የፌስ ቡክ መስራች ማርክ-ዙከርበርግ አጠቃላይ ሃብቴ 100 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል አለ፡፡
የውጭ ዜና

የፌስ ቡክ መስራች ማርክ-ዙከርበርግ አጠቃላይ ሃብቴ 100 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል አለ፡፡

የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤቱ ይህን ያለዉ የኩባንያዉ ሸር ሽያጭ በትናንትናዉ እለት በ 6 በመቶ መጨመሩን ተከትሎ ነዉ ተብሏል፡፡የፌስ ቡክ ኩባንያ መስራቹ...
Read More
የድሆች አባት በመባል የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ካርል ሄንዝ በስማቸው ፋውንዴሽን ተቋቋመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የድሆች አባት በመባል የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ካርል ሄንዝ በስማቸው ፋውንዴሽን ተቋቋመ፡፡

የሰዎች ለሰዎች የበጎ አድራጎት ማህበር መስራች እና ለበርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ የሚታወቁት ጀርመናዊው ዶክተር ካርል ሄንዝ በስማቸው ፋውንዴሽን ተቋቁሟል።...
Read More
ኢትዮ ሊዝ ከ7 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የእርሻ ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን ለገበሬዎች አስረከበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ሊዝ ከ7 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የእርሻ ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን ለገበሬዎች አስረከበ።

በኢትዮጵያ በሊዝ ፋይናንስ ዘርፍ በመሰማራት የመጀመርያው የውጭ ኩባንያ የሆነው ኢትዮ ሊዝ የተሰኘው የአሜሪካ ኩባንያ 16 ኮምባይነሮችን ለአርሶ አደሮች እና ለማህበራት...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 5 ሚሊየን በላይ ቁሳቁሶችን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 5 ሚሊየን በላይ ቁሳቁሶችን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች በነገው እለት እንደሚለግስ ለኢትዮ ኤፍ ኤፍ...
Read More
የጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ እየሞላ በመምጣቱ ውሃ በየደረጃው ለመልቀቅ የሚያስችል የሙከራ ስራ መከናወኑ ተገለፀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የጊቤ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ እየሞላ በመምጣቱ ውሃ በየደረጃው ለመልቀቅ የሚያስችል የሙከራ ስራ መከናወኑ ተገለፀ::

ከግድቡ የሚለቀቀው ዉሃ ወደፊት በታችኛው ተፋስስ ላይ ጎርፍ እንዳይከሰት ለመቆጣጠር እና ውሃውን በተመጠነ መልኩ በመልቀቅ በክረምቱ መጨረሻ ላይ ግድቡ ሙሉ...
Read More
ክረምት ከመግባቱ ጋር ተያይዞ አዳዲስ የመንገድ ቁፋሮዎች አይከናወኑም ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ክረምት ከመግባቱ ጋር ተያይዞ አዳዲስ የመንገድ ቁፋሮዎች አይከናወኑም ተብሏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የክረምት መግባት ጋር በተያያዘ በመንገድ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚካሄዱ አዳዲስ የቁፋሮ ስራዎችን ከግንቦት 30 ቀን...
Read More
ፌስቡክና ትዊተር ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኮሮናን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሐሰተኛ ነው በሚል ከገጻቸው ላይ አስወገዱ።
የውጭ ዜና

ፌስቡክና ትዊተር ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኮሮናን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሐሰተኛ ነው በሚል ከገጻቸው ላይ አስወገዱ።

ፌስቡክና ቲዊተር ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኮሮናን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሐሰተኛ ነው በሚል ከገጻቸው ላይ አስወገዱ። ፌስቡክና ቲዊተር የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ...
Read More
በቤሩት ለደረሰው ፍንዳታ ቅርበት ያላቸው ባለስልጣናት በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
የውጭ ዜና

በቤሩት ለደረሰው ፍንዳታ ቅርበት ያላቸው ባለስልጣናት በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።

በሊባኖስ መዲና ቤሩት ከተማ በደረሰው ከባድ ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር ወደ 135 አሻቅቧል። የሊባኖስ ካቢኔ ለሁለት ሳምንት ያህል በዋና ከተማው የአስቸኳይ...
Read More
10 ሚሊዮን አፍጋኒስታዊያን በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን አንድ ጥናት አመለከተ።
የውጭ ዜና

10 ሚሊዮን አፍጋኒስታዊያን በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን አንድ ጥናት አመለከተ።

ከአፍጋኒስታን ህዝብ አንድ ሶስተኛው ወይንም 10 ሚሊዮን ያህሉ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዝ እንዳልቀረ የአገሪቱ ጤና ሚኒስትር ለናሙና የተሰራ ጥናትን መሰረት አድርገው...
Read More
በአለማችን በየ15 ሰከንዱ በአማካኝ አንድ ሰው በየቀኑ ደግሞ 6 ሺህ ገደማ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በአለማችን በየ15 ሰከንዱ በአማካኝ አንድ ሰው በየቀኑ ደግሞ 6 ሺህ ገደማ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተገለጸ፡፡

በከፍተኛ ቁጥር ቫይረሱ የተስፋፋባቸው ሀገራት በሚልም አሜሪካ ፤ብራዚል ፤ህንድ እና ሚክሴኮ ቀዳሚ ሆነዋል፡፡ ካለፉት ሁለት ሳምንታት በተገኘው መረጃ መሠረት ሮይተርስ...
Read More