ዜና

ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የጸረ ወባ መድሃኒት የሆነው ሃይድሮ ክሎሮከውን ለኮኖና ቫይረስ ህክምና እንዲያገለግል እየተከራከሩ ነው፡፡
የውጭ ዜና

ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የጸረ ወባ መድሃኒት የሆነው ሃይድሮ ክሎሮከውን ለኮኖና ቫይረስ ህክምና እንዲያገለግል እየተከራከሩ ነው፡፡

ፕሬዘደንቱ ይህ የጸረ ወባ መድሃኒት አሁንም ቢሆን ከኮሮና ቫይረስ የተሻለ ማገገሚያ ነው በማለት በሃገሪቱ ከሚገኙ የጤና ባለሙዎች ጋር ክርክር መግጠማቸውን...
Read More
ፌስቡክ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለአፍሪካ ቴሌኮም መሰረተ ልማት 57 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የውጭ ዜና

ፌስቡክ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለአፍሪካ ቴሌኮም መሰረተ ልማት 57 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ኩባንያው በ57 ቢሊዮን ዶላር የአፍሪካን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ችግር ለመፍታት ወጪ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የኩባንያው የምስራቅ አፍሪካ ፅህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ...
Read More
ሸገር የዳቦ ፋብሪካ ከማምረት አቅሙ በግማሽ በመቶ ቀንሶ ዳቦ እያመረተ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሸገር የዳቦ ፋብሪካ ከማምረት አቅሙ በግማሽ በመቶ ቀንሶ ዳቦ እያመረተ መሆኑን አስታወቀ።

በተመጣጠነ ዋጋ ዳቦ ለኅብረተሰቡ ለማቅረብ እንዲችል ታስቦበት ሥራ የጀመረው ይህ ፋብሪካ በሰዓት 80 ሺህ ዳቦ ያመርታል በሚል ነበር፡፡ ባለፈው ሰኔ...
Read More
የኮሮና ቫይረስ 90 በመቶ በላይ ሽፋን ያገኘው በከተሞች ላይ ብቻ መሆኑን ተመድ አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ 90 በመቶ በላይ ሽፋን ያገኘው በከተሞች ላይ ብቻ መሆኑን ተመድ አስታወቀ፡፡

ዓለም ከፍተኛ የጤና ቀውስ እንዳይከሰት መስራት እንዳለባትም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማሳሰቡን ሲጂቲኤን ዘግቧል። ድርጅቱ እንዳለው በአለማችን ላይ ኮሮና ቫይረስ እያስከተለ...
Read More
በዓለማችን ከትቢ በመቀጠል ሁለተኛው ገዳይ የሆነው የጉበት በሽታ ቀን በመከበር ላይ ይገኛል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለማችን ከትቢ በመቀጠል ሁለተኛው ገዳይ የሆነው የጉበት በሽታ ቀን በመከበር ላይ ይገኛል።

በዓሉ ከጉበት በሽታ ነጻ የሆነ ነገን እንፍጠር በሚል መሪ ቃል በአለም ለ10ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ7ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአለም ጤና...
Read More
ኢትዮጵያ በ10 ቀናት ውስጥ 15 ሚሊዮን ህፃናትን የኩፍኝ ክትባት መከተቧን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ10 ቀናት ውስጥ 15 ሚሊዮን ህፃናትን የኩፍኝ ክትባት መከተቧን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የከቪድ 19 ስርጭትን ለመግታት ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህፃናትን በ 10 ቀናት ውስጥ የኩፍኝ ክትባት መከተቧን የአለም...
Read More
ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የፊታችን ሰኞ ሊሰበሰቡ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የፊታችን ሰኞ ሊሰበሰቡ ነው፡፡

የሱዳኑ የሙሃና መስኖ ሚንስቴር እንዳለዉ ህብረቱ ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ ሶስቱን ሀገራት ማለትም ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ለሶስት ቀናት እንዲወያዩ...
Read More
በኢትዮጵያ በ COVID-19 ተጽዕኖዎች ተጎጂ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የ200 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በ COVID-19 ተጽዕኖዎች ተጎጂ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የ200 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።

የህብረተሰብ የተፋጠነ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ፕሮጀክት (COWASH) በኢትዮጵያ በ COVID-19 ተጽዕኖ ተጎጂ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች...
Read More
የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ ድንበሮቻቸው አካባቢ የታሻሉ ስራዎችን መስራት...
Read More
የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ከኮቪድ 19 ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማገገም የ1 ትሪሊዮን ዶላር እቅድ አስተዋወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ከኮቪድ 19 ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማገገም የ1 ትሪሊዮን ዶላር እቅድ አስተዋወቀ፡፡

ሪፐብሊካኑ ኮቪድ 19 በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያደረሰውን ኪሳራ ለመካካስ የሚያስችል ተጨማሪ የ1 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ረቂቅ ሀሳብ ማቅረባቸው ነው የተነገረው፡፡...
Read More
የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የጉዞ እገዳን መጣል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ አይደለም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡

ድርጅቱ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማገድ ኮቪድ 19ን ለመከላከል ዘላቂ መፍትሄ ስላልሆነ፤ ሀገራት የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ ድንበሮቻቸው አካባቢ የታሻሉ ስራዎችን መስራት...
Read More
የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች በፍጥነት እየጨመረ የመጣባት ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በአዲስ መልክ ዋና ዋና ከተሞችን ዘጋች።
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች በፍጥነት እየጨመረ የመጣባት ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በአዲስ መልክ ዋና ዋና ከተሞችን ዘጋች።

እንደ ካዛብላንካ፣ታንጋየር፣ማራካሽ፣ፌዝ እና ሜክኔስ ባሉ የሀገሪቱ ትልልቅ ከተሞች እንቅስቃሴዎች መታገዳቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እገዳው የማይመለከታቸው በመንግስት ባለስልጣናት ፍቃድ ያገኙ አገልግሎት ሰጪ...
Read More
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም መቸገሩን የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም መቸገሩን የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የቢሮው ሃላፊ ካን ጋሏክ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጋምቤላ ክልል እየተመዘገበ ያለው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር እለት...
Read More
ሀይሌ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ መኪና ስጦታ አበረከተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀይሌ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ መኪና ስጦታ አበረከተ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በኤሌክትሪክ ኃይል አማካኝነት የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ...
Read More
በቻይና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከሀገሪቱ መውጣት ጀምረዋል፡፡
የውጭ ዜና

በቻይና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከሀገሪቱ መውጣት ጀምረዋል፡፡

ቻይና በቼን-ግዱ የሚገኝው የአሜሪካ ቆንሱል መዝጋቷን ተከትሎ ነው ዲፕሎማቶቹ ከሀገሪቷ መውጣት የጀመሩት፡፡ ሀገሪቷ ቆንሱሉን እንዲዘጋ ትዛዝ ያስተላለፈችው፣ አሜሪካ በሂውስተን የሚገኝውን...
Read More
ቻይና በቼንግዱ የሚገኝውን የአሜሪካን ቆንስላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ ሰጠች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በቼንግዱ የሚገኝውን የአሜሪካን ቆንስላ እንዲዘጋ ትዕዛዝ ሰጠች፡፡

እንደ CNN ዘገባ ሀገሪቷ ቆንስላውን እንዲዘጋ ትዕዛዝ ያስተላለፈችው አሜሪካ በሂውስተን የሚገኝውን የቻይና ቆንስላ መዝጋቷን ተከትሎ ነው፡፡ ቻይና አሜሪካ የወሰደችው እርምጃን...
Read More
የክልል ታርጋ ያላቸው ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በአዲስ አበባ ሲንቀሳቀሱ ካገኘ እንደሚወርስ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የክልል ታርጋ ያላቸው ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በአዲስ አበባ ሲንቀሳቀሱ ካገኘ እንደሚወርስ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

በቢሮው ፍቃድ ከተሰጣቸው ሞተረኞች ውጪ የክልል ታርጋ ቢኖራቸው እንኳን ማንኛውም ሞተረኞች በመዲናዋ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ ነው ቢሮው ያስታወቀው። በተጨማሪም በቢሮው ተደራጀተው...
Read More
ታላቁ የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዙን ተከትሎ “አባይ ተገርቶ ወንዝም ሐይቅም ሆነ” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ታላቁ የህዳሴው ግድብ ውሀ መያዙን ተከትሎ “አባይ ተገርቶ ወንዝም ሐይቅም ሆነ” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።

ታላቁ የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ዓመት የዉሃ ሙሌቱ ተጠናቋል ተብሏል። ግድቡ ውሃ መያዙን ተከትሎ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው...
Read More
የግብፅ ፓርላማ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ሀገሪቱ ጣልቃ እንድትገባ ፈቀደ፡፡
የውጭ ዜና

የግብፅ ፓርላማ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ሀገሪቱ ጣልቃ እንድትገባ ፈቀደ፡፡

የግብፅ ፓርላማ ለፕሬዝዳት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ በሊቢያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገቡ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ ግብፅ ወደ ሊቢያ ወታደሮቿን በመላክ በሀገሪቱ...
Read More
ኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት ከ340 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ሰሌዳ ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባቷ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ2012 በጀት ዓመት ከ340 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ሰሌዳ ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባቷ ተገለጸ፡፡

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍኤም እንዳስታወቀው በ2012 በጀት ዓመት ከ340 ሺ በላይ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ከውጪ ማስገባታቸውን ነግረውናል፡፡ በተመሳሳይ ባለፈው ዓመት...
Read More