ዜና

በቤሩት ከትናንትናው ፍንዳታ ጋር በተያያዘ ተጎጂ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ጉዳይ በማጣራት ላይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ዜና

በቤሩት ከትናንትናው ፍንዳታ ጋር በተያያዘ ተጎጂ የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ጉዳይ በማጣራት ላይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በሊባኖስ መዲና ቤሩት ከተማ በትናንትናው ዕለት ፍንዳታ ደርሶ ከ100 በላይ ሰዎችን ሲገድን ከ300 ሺህ በላይ ሰዎችን ደግሞ ቤት አልባ አድርጓል።...
Read More
በሚሊኒየም አዳራሽ የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል የኦክሲጅን አልጋዎች ዕጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሚሊኒየም አዳራሽ የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል የኦክሲጅን አልጋዎች ዕጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ።

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር አንስቶ ቫይረሱ ለተገኘባቸው ሰዎች ማከሚያ በሚል የተደራጀው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በመሙላቱ ነበር የሚሊኒየም አዳራሽ...
Read More
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የሟቹች ቁጥር ከ700 መቶ ሺህ አለፈ።
የውጭ ዜና

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የሟቹች ቁጥር ከ700 መቶ ሺህ አለፈ።

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ጆንስ ሆፒከንስ ዩኒቨርስቲ እንዳወጣው መረጃ በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 700 ሺህ 647 ደርሷል፡፡...
Read More
በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በመለየት ፍርድ ቤት ማቅረብ ሊጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ ማስክ ሳያደርጉ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በመለየት ፍርድ ቤት ማቅረብ ሊጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ህብረተሰቡ ለኮቪድ 19 የሚያደርገው ጥንቃቄ ላይ መዘናጋት በመታየቱ ጠንከር ያለ ቁጥጥር ጀምሪያለሁ ብሏል፡፡ ጣቢያችን በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ እንደተመለከተው ማስክ...
Read More
ኢትዮጵያ በኮሮና ተጠቂዎች ከአፍሪካ ሰባተኛ ላይ ስትገኝ ከአለም ደግሞ 68ኛ ላይ ተቀምጣለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በኮሮና ተጠቂዎች ከአፍሪካ ሰባተኛ ላይ ስትገኝ ከአለም ደግሞ 68ኛ ላይ ተቀምጣለች፡፡

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያቶች በኃላ የቫይረሱ ስርጭት እና የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል፡፡ እስካሁን ድረስ ሀገሪቷ ከ444 ሺህ በላይ ዜጎችን...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ።

ምክር ቤቱ 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ሲሆን ከኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበለትን የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት...
Read More
የአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ላይ ባደረገው አሰሳ ከሁለት ሽህ በላይ ምልክት ያሳዩ ሰዎች መለየቱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ላይ ባደረገው አሰሳ ከሁለት ሽህ በላይ ምልክት ያሳዩ ሰዎች መለየቱን አስታወቀ፡፡

የክልሉ ጤና ቢሮ እንዳለዉ የኮሮና ስርጭትና ስጋት በክልሉ እየተስፋፋ መምጣቱን ገልጾ፣ኮሮናን ለመከላከል የተቋቋመዉ ግብረ-ሃይልም ህብረተሰቡ የተሟላ ግንዛቤ እንዲኖረዉም ሆነ አስፈላጊ...
Read More
በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት 305 ተሸከርካሪዎችን ገዝቶ ለመንግስት ተቋማት ማስረከቡን የመንግስት የግዥና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት 305 ተሸከርካሪዎችን ገዝቶ ለመንግስት ተቋማት ማስረከቡን የመንግስት የግዥና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ።

በኤጀንሲው የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ደፊል ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት 305 ተሽከርካሪዎችን ገዝቶ ችግሩ ላለባቸው የፌደራል...
Read More
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአሜሪካ ወደ ሌላ አዲስ ምዕራፍ እንደገባ ተገለፀ።
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአሜሪካ ወደ ሌላ አዲስ ምዕራፍ እንደገባ ተገለፀ።

ኮሮና በልዕለ ሀያሏ ሀገር አሜሪካ ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ መሰራጨቱን የቀጠለ ሲሆን አሁን ወደ ገጠሩ የሀገሪቱ ክፍልም በስፋት በመግባት ወደ...
Read More
በጀርመን በኮሮና ምክንያት ት/ቤት ከተዘጋ በኋላ የመጀመርያዎቹ ተማሪዎች ትናንት ወደ መማርያ ክፍላቸው ገብተዋል፡፡
የውጭ ዜና

በጀርመን በኮሮና ምክንያት ት/ቤት ከተዘጋ በኋላ የመጀመርያዎቹ ተማሪዎች ትናንት ወደ መማርያ ክፍላቸው ገብተዋል፡፡

በጀርመን ት/ቤቶች መከፈት የጀመሩ ሲሆን በሰሜን ጀርመን ግዛት የሚገኙ ተማሪዎችም ከክረምት እረፍት በኋላ ወደ ሙሉ ሰአት ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ በሀገሪቱ...
Read More
የስፔን የቀድሞው ንጉሥ ጃዋን ካርሎስ አገር ለቀው ተሰደዱ።
የውጭ ዜና

የስፔን የቀድሞው ንጉሥ ጃዋን ካርሎስ አገር ለቀው ተሰደዱ።

እንደ ሀገሪቱ ንጉሳዊ ቤተመንግስት መረጃ የስፔን የቀድሞ ንጉስ ጁዋን ካርሎስ ሀገሪቱን ለቀው እስከመውጣት የሚደርስ ውሳኔ ያስወሰናቸው ከሳምንታት በፊት ከሙስና ጋር...
Read More
በኢራን በኮሮና ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር መንግስት በይፋ ካሳወቀው ሶስት ዕጥፍ መሆኑን አንድ የምርመራ ዘገባ አረጋገጠ።
የውጭ ዜና

በኢራን በኮሮና ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር መንግስት በይፋ ካሳወቀው ሶስት ዕጥፍ መሆኑን አንድ የምርመራ ዘገባ አረጋገጠ።

በኢራን በኮሮና ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር መንግስት በይፋ ካሳወቀው ሶስት ዕጥፍ መሆኑን የቢቢሲ የፐርሺያ አገልግሎት ባደረኩት ምርመራ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡...
Read More
ሶስት የጋምቢያ ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ ተጠቁ።
የውጭ ዜና

ሶስት የጋምቢያ ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ ተጠቁ።

እንደ ጋምቢያ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት መግለጫ ሶስት የካቢኔው ሚኒስትሮች በኮቪድ 19 መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ የፋይናንስ ሚኒስትሩ፣ የነዳጅና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ፣ የግብርና ሚኒስትሩ...
Read More
አሜሪካ በመጪዎቹ ቀናት የቻይና ሶፍትዌሮችን ከአገራቸው እንደምታስወገድ አስታወቀች።
የውጭ ዜና

አሜሪካ በመጪዎቹ ቀናት የቻይና ሶፍትዌሮችን ከአገራቸው እንደምታስወገድ አስታወቀች።

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ ደህንነት ስጋት ነው ብለው በሚያምኑት በቻይና ባለቤትነት በተያዙ የሶፍትዌር መተግበሪያዎች ላይ በመጪው ቀናት እርምጃ አንደሚወስዱ...
Read More
ቻይና በኮንግ ኮንግ የመገንጠል እንቅስቃሴን ሲያራምዱ ነበር ያለቻቸዉን አራት ተማሪዎች አሰረች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በኮንግ ኮንግ የመገንጠል እንቅስቃሴን ሲያራምዱ ነበር ያለቻቸዉን አራት ተማሪዎች አሰረች፡፡

በቻይና የረቀቀዉና ብዙ እያወዛገበ የሚገኘዉ አዲሱ የብሄራዊ ደህንነት ማስጠበቂያ ህግ፣የቻይናን አንድነት አደጋ ዉስጥ የሚከት ማንኛዉምን መረጃ ማሰራጨት ይከለክላል፡፡ አዋጁ ታዲያ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት ዓመት 47 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት ዓመት 47 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ በተቋሙ የ2012 በጀት ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ በሰጡት መግለጫ ድርጅቱ 47 ነጥብ 7...
Read More
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከል ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ማዕከል ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት ተጨማሪ የኮቪድ ምርመራ ማዕከላት ለመክፈት ማሰቡን ቢሮው አስታውቋል። የቢሮው ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዋሌ...
Read More
አሜሪካ 12 ሽህ ወታደሮቿን ከጀርመን ልታስወጣ ነዉ መሆኑን አስታዉቃለች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ 12 ሽህ ወታደሮቿን ከጀርመን ልታስወጣ ነዉ መሆኑን አስታዉቃለች፡፡

አሜሪካ ይህን እርምጃ የምትወስደዉ ጀርመን ለኔቶ የሚጠበቅባትን ያህል መዋጮ እየከፈለች አይደለም በሚል ነዉ ተብሏል፡፡ የትራምፕ አስተዳደር እንዳለዉ በቀጣይም፣ ከጣሊያንና ቤልጅየም...
Read More
ኢትዮጵያ በቀጣዩ በጀት ዓመት 18 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት የጨረታ ሰነድ በማዘጋጀት ላይ መሆኗ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በቀጣዩ በጀት ዓመት 18 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት የጨረታ ሰነድ በማዘጋጀት ላይ መሆኗ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም አጠቃላይ ስራዎችን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። እንደ ስራ አስፈጻሚው ገለጻ...
Read More
ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ አይነ ስውራን ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ መግቢያ በኦላይን እንድንፈተን መወሰኑ ተገቢ አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ አይነ ስውራን ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ መግቢያ በኦላይን እንድንፈተን መወሰኑ ተገቢ አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡

ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ አይነ ስውራን ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ መግቢያ በኦላይን እንድንፈተን መወሰኑ ተገቢ አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በአገር...
Read More