ዜና

የአፍሪካ ኅብረት በህዳሴ ግድቡ የድርድር ውጤት ሪፖርት ላይ ነገ እንደሚመክር ይጠበቃል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ኅብረት በህዳሴ ግድቡ የድርድር ውጤት ሪፖርት ላይ ነገ እንደሚመክር ይጠበቃል።

የአፍሪካ ኅብረት ጠቅላላ ጉባዔ ቢሮ በህዳሴ ግድቡ ድርድር ዙሪያ ሦስቱ ተደራዳሪ ወገኖች ስምምነት በደረሱባቸውና ባልተግባቡባቸው ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔውን ለማሳወቅ...
Read More
የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ መመሪያ በተላለፉ አሽከርካሪዎች ቅጣት 14 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ መመሪያ በተላለፉ አሽከርካሪዎች ቅጣት 14 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ 36 ሺ 124 የትራፊክ መመሪያ የመተላለፍ ጥፋቶች የተመዘገበ ሲሆን በነዚሁ ጥፋተኞች ላይ በተወሰደ እርምጃም...
Read More
የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ከመስከረም ጀምሮ ግብይታቸው በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓት ብቻ እንዲፈጸም ተወሰነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ከመስከረም ጀምሮ ግብይታቸው በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓት ብቻ እንዲፈጸም ተወሰነ፡፡

በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት የታቀደው ገቢ ሙሉ በሙሉ ላለመገኘቱ ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች እንዱ የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እጥረት...
Read More
በኢትዮጵያ በየጊዜው ለሚከሰተው ቀውስ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየጊዜው ለሚከሰተው ቀውስ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ፡፡

በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚገጥመውን የፅጥታ ችግር እና የዜጎችን የደህነንት ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ፣በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ...
Read More
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግድቡን ተፈጥሯዊ የግንባታ ሂደት በጠበቀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ...
Read More
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት ከ 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን በላይ ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2012 በጀት ዓመት ከ 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን በላይ ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳቧ ተገለጸ።

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም በሩን በመዝጋቱ ምክንያት የዓለም ኢንቨስትመንት ማሽቆልቆሉ ይታወሳል።የሰዎች እንቅስቃሴ መገደብ፣የንግድ መቀዛቀዝ እና የኢኮኖሚ መላሸቅ ለዓለማችን የውጭ ቀጥታ...
Read More
ከኮሮና ባይረስ የሚያገግሙ ሰዎች ባይረሱን ሊያስተላልፍ የሚችሉበት አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኮሮና ባይረስ የሚያገግሙ ሰዎች ባይረሱን ሊያስተላልፍ የሚችሉበት አጋጣሚ ሊኖር እንደሚችል ተነገረ፡፡

ከሰሞኑ በሃገራችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያገግሙ ሰዎች አሃዝ መበራከቱን ተከትሎ አሃዙ እንዴት ከፍ ሊል ቻለ ሲል ኢትዮ ኤፍኤም ጠይቋል፡፡የሚሊኒየም ማገገሚያ ማእከል...
Read More
በኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ከአራት ሚሊዮን በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ከአራት ሚሊዮን በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል።

የፌደራል ፕላን እና ልማት ኮሚሽን የቀጣዮቹ 10 ዓመታት ብሔራዊ እቅድን ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት እና ምሁራን ጋር ውይይት በማድረግ ላይ...
Read More
ፓስፖርትን ጨምሮ ሌሎች ሙሉ አገልግሎቶችን መስጠት ሊጀምር መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፓስፖርትን ጨምሮ ሌሎች ሙሉ አገልግሎቶችን መስጠት ሊጀምር መሆኑን የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኤጀንሲው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳለው በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ሙሉ በሙሉ አገልግሎቱን ለመስጠት ያልተቻለበት ሁኔታ በመፈጠሩ አስገዳጅ ከሆኑ ማስረጃዎች ውጪ የፓስፖርት...
Read More
ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር መቋረጡ ተገልጿል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር መቋረጡ ተገልጿል፡፡

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ላለፉት 11 ቀናት ሲካሄድ እንደነበር ይታወሳል። በድርድሩ ላይ የሶስቱ...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 52 ናሙናዎች (28 ከጤና ተቋም እና 24...
Read More
በአዲስ አበባ ሐይሌ ጋርመንት አካባቢ ተበጥሶ የወደቀ የኤልክትሪክ ሽቦ የነካች የስምንት አመት ህጻን ሕይወቷ አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ሐይሌ ጋርመንት አካባቢ ተበጥሶ የወደቀ የኤልክትሪክ ሽቦ የነካች የስምንት አመት ህጻን ሕይወቷ አለፈ፡፡

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሀይሌ ጋርመንት ሰፈራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ተበጥሶ በወደቀ የአሌክትሪክ መስመር የስምንት አመት ህጻን ልጅ ህይወቷ ማለፉ...
Read More
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ከተማ የ10 ዓመት ህጻን ልጁን የደፈረው የፖሊስ አባል በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ከተማ የ10 ዓመት ህጻን ልጁን የደፈረው የፖሊስ አባል በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

የካማሽ ዞን ማረሚያ ቤት የሥራ ባልደረባ የሆነው ዋ/ሳጅን በላይ ታየ የገዛ ልጁን የ10 ዓመት ህጻን አስገድዶ የደፈራት መሆኑን የካማሽ ከተማ...
Read More
የካሪቢያን ሀገራት በራቸውን ለጎብኚዎች ክፍት ማድረግ ጀምረዋል፡፡
የውጭ ዜና

የካሪቢያን ሀገራት በራቸውን ለጎብኚዎች ክፍት ማድረግ ጀምረዋል፡፡

ከአስራ ሶስት የካሪቢያን ሀገራት መካከል ኩባ ባርባዶስ ባሃማስ እና ሌሎችም ሀገራት ለቱሪስቶች በራቸውን ክፍት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ እንደዚሁም ላቲቪያ ሉቲኒያ እና...
Read More
ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በቀጣይ በሚያደርጉት ውይይት ላይ ከስምምነት ባይደረስም ግድቡ ውሃ መያዙ እንደሚቀጥል ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በቀጣይ በሚያደርጉት ውይይት ላይ ከስምምነት ባይደረስም ግድቡ ውሃ መያዙ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በድረገጹ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በጋራ የመጠቀም እና አብሮ የማደግ መርህን የምትከተል ሀገር ናት፡፡ ይሁንና በራሷ የተፈጥሮ ሀብት...
Read More
ኢራን በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች።
የውጭ ዜና

ኢራን በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች።

ኢራን ከወራት በፊት በፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ የተገደለባትን የጦር መሪ ቃሲም ሱለማኒ ተገድሎብኛል ብላለች። በመሆኑን በዚህ የግድያ ወንጀል በቀጥታ እጁ...
Read More
ጋና ለጤና ሰራተኞች አድርጋው የነበረውን የታክስ ቅነሳ ለተጨማሪ ሶስት ወራት አራዘመች።
የውጭ ዜና

ጋና ለጤና ሰራተኞች አድርጋው የነበረውን የታክስ ቅነሳ ለተጨማሪ ሶስት ወራት አራዘመች።

የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ-አድዶ ትላንት በቲሌቪዝን በተላለፈው መግለጫቸው ለጤና ሰራተኞች ተደርጎ የነበረው ማበረታቻ ለተጨማሪ ሶስት ወራት መራዘሙን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት...
Read More
በኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት ዘጠኝ አዳዲስ እና ግዙፍ የመስኖ ልማት ግድቦችን ለመገንባት መታቀዱን የመስኖ ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት ዘጠኝ አዳዲስ እና ግዙፍ የመስኖ ልማት ግድቦችን ለመገንባት መታቀዱን የመስኖ ኮሚሽን አስታወቀ።

የውሀ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በ2013 በጀት ዓመት 9 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ለመጀመር ማቀዱን ገልጿል፡፡ የመስኖ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር...
Read More
በአዲስ አበባ አንድ ሰው ወንዝ ውስጥ ገብቶ ህይወቱ አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አንድ ሰው ወንዝ ውስጥ ገብቶ ህይወቱ አለፈ፡፡

አደጋው የደረሰው በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ሊዩ ቦታው ማሞ ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ነው ፡፡ በግምት እድሜው 29...
Read More
የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት በድንገት አምስት ሚኒስትሮችን ከስልጣን አሰናበቱ፡፡
የውጭ ዜና

የጊኒ-ቢሳው ፕሬዝዳንት በድንገት አምስት ሚኒስትሮችን ከስልጣን አሰናበቱ፡፡

የጊኒ-ቢሳው ፕሬዘዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ የመከላከያ ሚንስትሩን እና የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትሩን ጨምሮ 5 ሚንስትሮችን ከስልጣናቸው ማባረራቸው ተገልጿል፡፡ የተባረሩት 5ቱም...
Read More