Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 23, 2026March 23, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ታላላቅ የሀገራችንን አትሌቶች ለዓለም አትሌቲክስ ያበረከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም በአደይ አበባ ስቴዲየም ይጀመራል።

ዘንድሮ ለ55ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ 621 ወንዶችና 436 ሴቶች በድምሩ […]

March 23, 2026March 23, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎች ለአፍሪካ ህልውና እና ለኢኮኖሚ ጥንካሬ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና የዜጎችን ህይወት ለመታደግ አስተማማኝ የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን መሰብሰብና መጠቀም […]

March 23, 2026March 23, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ስምንት የሀገር በቀል ባህላዊ መድኃኒቶችን በዘመናዊ መልክ አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ

የኢትዮጵያን የባህል ህክምና እውቀት ወደ ዘመናዊ የመድኃኒት ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር በሚደረገው ጥረት፤ ስምንት […]

March 23, 2026March 23, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘው የዋሊያ አይቤክስ ቁጥር በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለፀ

ያልተገደበ የከብቶች ግጦሽ፣ የቤት እንስሳት ተጽዕኖ እና የፓርኮች ወሰን አለመከበር ለዱር እንስሳቱ […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አለም አቀፍ አውደርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለ

10ኛው ኢትዮ ኸልዝ ዓለምአቀፍ አውደርዕይና ጉባኤ እንዲሁም 2ኛው የሀገር ውስጥ የህከምና ግብዓት […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኬር ኢትዮጵያ (CARE Ethiopia) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን አዲስ […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ፣ ጥናት፣ዲዛይንና ኤሌክትሮ መካናኒክ እቃዎች አቅርቦት ውል ስምምነት ተፈረመ።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአማራ ፣በኦሮሚያ እና ጋምቤላ ክልሎች ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሶዴፓ ወጣቶች በፖለቲካው ሂደት ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ወጣቶች ከምርጫና ከፖለቲካዊ ሂደቶች ራሳቸውን ከማግለል ተቆጥበው፣ […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ5 ሺህ 800 በላይ ፍቺዎች በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ውስጥ ተመዝግበዋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስድስት ወራት ውስጥ 19 ሺሕ 800 ጋብቻዎች እና […]

March 18, 2026March 18, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የካንሰር መድኃኒቶችን ለማምረት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነዉ ተባለ

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የካንሰር መድኃኒቶችን እና ክትባቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ሰፊ እንቅስቃሴ […]

Posts navigation

Previous 1 … 40 41 42 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.