Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

February 10, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት 4.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ

ገቢው ከዕቅዱ የሁለት በመቶ፤ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ደግሞ የ14 […]

February 6, 2026February 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም አቅዶት የነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር መራዘሙን አስታወቀ።

ማዕከሉ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከተው፤ ፕሮግራሙ ወደ መጋቢት 6 ቀን 2018 […]

February 6, 2026February 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድምፅ የሆነው ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

የሀገራችን የቱሪዝም እና መስተንግዶ ዘርፍ ግንባር ቀደም አምባሳደር፣ ‹‹የውብ ሀገር›› ፕሮግራም መስራች […]

February 6, 2026February 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያው የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስታርት አፕ ‹‹ገበያ›› በአፍሪ-ኤግዚም ባንክ የቴክኖሎጂ ውድድር ለፍጻሜ ተመረጠ

በመጪው መጋቢት የሚጀምረው ይህ የሦስት ወር መርሃ-ግብር፤ ከመላው አፍሪካ፣ ከዲያስፖራው እና ከካሪቢያን […]

February 6, 2026February 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት የግል መልዕክቶች ለምርመራ ሊቀርቡ ነው

በእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታርመር መንግሥት ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፤ ሎርድ […]

February 6, 2026February 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞች ቁጥሩ ከ 5.46 ሚሊየን በላይ መድረሱን ገለፀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2018 አ.ም የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀሙን በትናንትናዉ እለት ለመገናኛ […]

February 5, 2026February 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መሠብሰብ እንዲያቆም መደረጉ ተነገረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመታዊ የቴሌቪዥን ግብርን መቀበል ሊያቆም እንደሚችል ፍንጭ መስጠቱ ይታወሳል። […]

February 5, 2026February 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል የኦክስጂን ማምረቻን ጨምሮ ወሳኝ የሆኑ የህክምና ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ25 እስከ 30 ሚሊየን ለሚጠጋ ህዝብ አገልግሎት የሚሰጠው የጅማ […]

February 5, 2026February 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል – ንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ እና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ […]

February 4, 2026February 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‹‹ፍፁም ነውር ›› ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር

ሰኞ ምሽት ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‹‹አረመኔያዊ›› እና […]

Posts navigation

Previous 1 … 51 52 53 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.