Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

October 28, 2025October 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

”ኢትዮጵያ ኢ-ፍትሀዊ፣ኢ-ርትአዊ እና የበደል መጨረሻው በደል የተፈፀመባት ሀገር ናት”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሁሉም ሀገር የራሱ ብሔራዊ ጥቅም እና ፍላጎት እንዳለው ጠቅሰው፤ […]

October 28, 2025October 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ ጥቅምና ብልፅግና ከጎኗ መቆም የማይሻ፣ ራሱን እንደ ማንጎ የሚቆጥር ግራዋ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህን የተናገሩት በዛሬው የጥቅምት 18፣ 2018 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች […]

October 28, 2025October 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ሰማይ ተከፍቶላታል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ለዚህም ምክንያቱ አሁን በሀገሪቱ ውስጥ የእሳቤ ለውጥ ስለመጣ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር […]

October 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ በከፍተኛ እዳ ውስጥ ትገኛለች የተባለው አውነት ነው ግን በቁጥር ማየት ጠቃሚ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዶ/ር

ይህ የተገለጸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች […]

October 28, 2025October 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል።

ከምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎቸ እና አስተያየቶች መካከል፤ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል […]

October 27, 2025October 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶችን የማስመዝገብ ሂደት ከተቋረጠ ሀያ አመታት ተቆጥሯል ተባለ

በኢትዮጵያ ያሉ የፅሁፍ ቅርሶች ስንት እና የት ናቸዉ የሚለዉን ለማወቅ የተሰነደ መረጃ […]

October 27, 2025October 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስአበባ ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት ከ18 ዓመት በታች ናቸው ተባለ

በመዲናዋ ፆታዊ ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል 90 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል ከእነዚህ መካከል […]

October 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል 40 ትምህርት ቤቶችን ወደ መማር ማስተማር ለመመለስ ምዝገባ እየተካሄደ ነው ተባለ።

በክልሉ በነበሩ ችግሮች የመማር ማስተማር ሂደታቸው የተስተጓጐሉ ትምህርት ቤቶችን ወደ ስራ ለማስገባት […]

October 27, 2025October 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባዉን እንደሚያካሂድ ገለጸ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ […]

October 24, 2025October 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እያካሄደ መሆኑ ተገለጸ

የፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በጉባኤው ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ […]

Posts navigation

Previous 1 … 71 72 73 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.