Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: ጤና

February 18, 2026February 18, 2026ጤና

አንጎል ከሞት በኋላ ለተወሰነ ጊዜ ስራውን እንደሚቀጥል የሚያሳይ አዲስ የህክምና ጥናት ይፋ ሆነ፡፡

በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ በላንጎን የህክምና ማዕከል የተካሄደ አዲስ ጥናት፣ የሰው ልጅ ልብ መምታቱን […]

February 5, 2026February 5, 2026ጤና

አንገቷን በማሳሳቧ ሳቢያ ለስትሮክ የተጋለጠችው ወጣት

አንገትን ለማዝናናት ተብሎ የሚደረግ ቀላል እንቅስቃሴ አንዲት ወጣት የማየት እና የመናገር ችሎታዋን […]

January 16, 2026January 16, 2026ጤና

የባለሙያዎች እና የተደራሽት ክፍተት ለክትባት ዕድገት መሻሻል እክል ሆኖ መቀጠሉ ተነገረ

በኢትዮጵያ የክትባት አይነቶችና ሽፋን መሻሻል ቢያሳዩም፤ በተደራሽነትና በባለሙያዎች ተነሳሽነት ረገድ አሁንም ሰፊ […]

December 1, 2025December 1, 2025ጤና

ከ7ዐ በመቶ በላይ የሰው ልጅ ተላላፊ በሽታዎች ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ ናቸው ተባለ ።

ተላላፊ በሽታዎች በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው ፣ከእንስሳት ወደ ሰው እና ከእንስሳት ወደ […]

November 26, 2025November 26, 2025ጤና

ወረርሽኙን ለመከላከል የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ ጋዜጣዊ […]

November 25, 2025ጤና

ለህፃናት የሚሰጠው የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት መርሀ ግብር ይፋ ሆነ

ይህ ክትባት ህፃናት እንደተወለዱ በ24 ሰዓታት ውስጥ የሚሰጥ ነው፡፡ ክትባቱ በተለይ ከእናቶች […]

November 6, 2025November 6, 2025ጤና

ክብደት ማንሳት የስኳር በሽታን ለመከላከል የሚረዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አይነት መሆኑን አንድ ጥናት አሳየ ፡፡

አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው የደም ስኳርን ለመቆጣጠር እና የስኳር በሽታን ለመከላከል ክብደት ማንሳት […]

November 6, 2025November 6, 2025ጤና

በአገራችን የሚከሰቱት የነርቭ ዘንግ የአፈጣጠር ችግሮች ከምዕራባውያን አገራት በ8 በመቶ ይበልጣሉ ተባለ።

በየዓመቱከሚወለዱ 10ሺህ ህፃናት በ83ቱ ላይ የነርቭ ዘንግ የአፈጣጠር ችግሮች ይከሰታሉ። ይህ ቁጥር […]

October 14, 2025ጤና

የጡት ካንሰር ቅድመ ልየታ ስራ በሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማት እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ።

በ33 ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ሆስፒታሎች የጡት ካንሰር የመድኃኒት ሕክምና እንደሚሠጥም ተገልጿል፡፡ […]

May 12, 2025May 12, 2025ጤና

በአገራችን ጭንቀት እና ድባቴ ከፍተኛዉን የአዕምሮ ህመም ድርሻ ይወስዳሉ ተባለ፡፡

በየመንገዱ የምናያቸዉ እና ጽኑ የአዕምሮ ህመም የሚስተዋልባቸዉ ሰዎች ቁጥር ከ1በመቶ በታች መሆኑንም […]

Posts navigation

Previous 1 2 3 … 9 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.