ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል!

ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል!

የማህፀን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ “ክትባት የሁሉንም ማህበረሰብ ጤና...

Read More

በሲውዘርላንድ የጡሮታ ክፍያ ከ126 ሺህ ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ ተሰጠ፡፡

በሲውዘርላንድ የጡሮታ ክፍያ ከ126 ሺህ ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ ተሰጠ፡፡

የሲውዘርላንድ ዜጎች በየወሩ የሚያገኙት የጡረታ አበል በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር በመላ አገሪቱ በተካሄደ ሕዝበ ውሳኔ ወስነዋል። ሕዝበ ውሳኔው ለጡረታ ዕድሜ የደረሱ...

Read More

የግብርና ሚንስቴር በ70 ቢሊዮን ብር ወጪ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡

የግብርና ሚንስቴር በ70 ቢሊዮን ብር ወጪ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡

በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ 19.4 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚያስፈልጋት የግብርና ሚንስተር ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግሯል፡፡ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ የነበራቸው በግብርና...

Read More

በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት ነዉ ስትል ግብጽ ከሰሰች፡፡

በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት ነዉ ስትል ግብጽ ከሰሰች፡፡

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ አሳሪ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት ነዉ ስትል ግብጽ ኢትዮጵያን ተጠያቂ አድርጋለች፡፡ የግብጽን ትችት...

Read More

አራት ኪሎ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደረሰበት፡፡

አራት ኪሎ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደረሰበት፡፡

አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠገብ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደርሶበታል፡፡ አደጋውን ተከትሎም ከአምሥት ኪሎ ወደ...

Read More

ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 304 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡

ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 304 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡

በ2013 ዓ.ም. በተካሄደው አገራዊ ምርጫ በቦርዱ ውሳኔ ምርጫ ባልተካሄደባቸውና በድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ በሶማሌና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች፣ ሰኔ...

Read More

በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ላይ ምርመራ እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል::

በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ላይ ምርመራ እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል::

ፕሬዚዳንቷና ዋና ጸሐፊው ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ ዕውቅናና ውሳኔ ውጪ፣ በምክር...

Read More

ለ 48 ሺህ 7መቶ ሴቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

ለ 48 ሺህ 7መቶ ሴቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

ከፊታችን ማርች 8 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ በዛሬው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንፃር ለ...

Read More

ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡

ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡

ቴዲ አፍሮ ቤዛ የተሰኝ ህብረ ዝማሬ ነጠላ ሙዚቃ ሊያወጣ መሆኑ ታውቋል፡፡ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/ ቤዛ የተሰኝ አዲስ ነጠላ...

Read More

በኢንዱስትሪ ፓርኮችና አዲስ በሚከፈቱ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የተለያዩ በደል እና ጥቃቶች ይደርሰባቸዋል ተባለ፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮችና አዲስ በሚከፈቱ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የተለያዩ በደል እና ጥቃቶች ይደርሰባቸዋል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በማኅበር ለመደራጀት የሚፈልጉ ሠራተኞች በአንድ አንድ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ፍቃድ ማግኘት አልቻሉም መባሉን ሰምተናል፡፡ ከጣብያችን ኢትዮ...

Read More