Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 28, 2026July 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ዘመን ባንክ አጠቃላይ የሀብቱ መጠን 1መቶ16 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ

ባንኩ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡንም አስታዉቋል የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች […]

July 28, 2026July 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

‎‎በሳምንት ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 604 ወንዶችና 1መቶ92 ሴቶች […]

July 28, 2026July 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ ከ6መቶ ሺህ በላይ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት ተችሏል

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ […]

July 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕል ንዋዮች ገበያ (ESX) ዋና መድረክ ላይ በይፋ መመዝገቡን አስታወቀ

የባንኩ መመዝገብ በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕል ንዋዮች ገበያ የግብይት መድረክ በተካሄደ የደወል መደወል […]

July 28, 2026July 28, 2026የውጭ ዜና

ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን ከሕፃናት ፓውደር ጋር በተያያዙ የካንሰር ክሶች 5.5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነዉ

ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ‹‹ለማህፀን ካንሰር መንስኤ ሆኗል›› ተብሎ የቀረበበትን […]

July 27, 2026July 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

እጽዋትን በመትከል እና በመንከባከብ አከባቢን ከመጠበቅ ባለፈ የተፈጥሮ አደጋን አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ በጋራ በመሆን በእንጦጦ ተራራ በሚገኘው እና […]

July 27, 2026July 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 12 ወራት ከ1ሺ 6መቶ ኪሎ ሜትር በላይ የግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት 1 ሺህ 6መቶ 66 […]

July 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በተያዘው የክረምት ወቅት 1መቶ50 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ ማቀዱን አስታወቀ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ […]

July 27, 2026July 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የጦርነትና የግጭት ሁኔታዎች ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ፈተና መሆናቸው ተጠቆመ

በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች እና ጦርነቶች ለጤና አገልግሎቱ ችግር መሆናቸውን ጤና […]

July 27, 2026July 27, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

“የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት በቴክኖሎጂ ድክመት ምክንያት የዓለም አቀፍ ገበያን እምነት እያጡ መሆኑ ተገለጸ”

በኢትዮጵያ 43 ሺህ የውጭ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ቢኖሩም፣ አብዛኞቹ መሠረታዊ የሆነ […]

Posts navigation

Previous 1 … 26 27 28 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.