‹‹አቶ ጌታቸዉ ረዳ የምክክር ሂደቱ በክልሉ ያለመከናወኑን ጥያቄ ሲያነሱ በጣም ነዉ ግርም ያለኝ፤ ያንን ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን ባላቸው ጊዜ ያን አላደረጉም››ኮሚሽነር መላኩ ወ/ ማርያም

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየዉ የመጀመሪያዉ ዙር የትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በዛሬዉ […]

“በትግራይ አስቻይ ሁኔታ ባለመፈጠሩ የአጀንዳ ማሰባሰብን አዲስ አበባ ለማድረግ መወሰኑ ሽሽት አይደለም ፤ ሽሽት የሚሆነዉ አዲስ አበባ የእኛ አይደለችም ብለን ስናስብ ነዉ” ዋና ኮምሽነር መስፍን አርአያ

የትግራይ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የተሳታፊዎች ልየታን በአዲስ አበባ የማካሄድ ዉሳኔን አስመልክቶ […]