Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 17, 2025July 17, 2025ስፖርት

ላሚን ያማል በባርሴሎና የ10 ቁጥር  ማሊያን ተረክቧል።

ተጨዋቹ የማሊያ ቁጥሩን  እንደሚለብስ ለማሳወቅ 18 አመት እስኪሞላው ድረስ  የተጠበቀ ሲሆን መጪዎቹ […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ሰለስቴ ሳዉሎ ጋር ተወያዩ፡፡

ሚኒስትሩ የአለምአቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር […]

July 16, 2025July 16, 2025ስፖርት

ግራኒት ዣካ ወደ ፕርሚየር ሊግ ሊመለስ ነው።

ለ7 አመታት በሰሜን ለንደኑ ክለብ የቆየው ግራኒት ዣካ ዳግም ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር […]

July 16, 2025July 16, 2025ስፖርት

አርሰናል ከተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ ጋር  አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ ።

በሚቀጥልው የውድድር አመት ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ታዳጊው ተጨዋች ወደ ቼልሲ ሊዘዋዋር እንደሚችል በስፋት  […]

July 16, 2025July 16, 2025የውጭ ዜና

በጋዛ በቀጠለው ጦርነት ህፃናት ለአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው ተባለ።

የአለም አቀፍ የጥበቃ ቡድን ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በጋዛ ሰርጥ በሚደርሰው ወታደራዊ ጥቃት […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት ገንዘቦችን ከጥቅም ውጭ እያደረጋቸው ይገኛል ተባለ።

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ጨምሮ በተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት የገንዘቦችን […]

July 16, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ በፑቲን ‘አዝኛለሁ ‘ ግን ጨርሶ ‘ተስፋ አልቆረጥኩም አሉ

ትራምፕ ቀደም ሲል በዩክሬይን ያለውን ጦርነት በአንድ ቀን ውስጥ መፍትሄ አመጣለሁ ሲሉ […]

July 16, 2025July 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት 82 የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዋሉ

ተጠርጣሪዎቹ በፑንትላንድ ሰልጥነው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መሰማራታቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት […]

July 15, 2025July 15, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝደንት የዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ የሩሲያ ባለሥልጣናት አጣጣሉት

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በ50 ቀናት ዉስጥ የተኩስ አቁም ሥምምነት ካላደረገች ዩናይትድ ስቴትስ […]

July 15, 2025July 15, 2025የውጭ ዜና

ከፑቲን ጋር በነበረኝ ንግግር ደስተኛ ባልሆንም አሁንም ያልጨረስኩት ጉዳይ አለኝ ብለዋል ትራምፕ፡፡

ዶናልድ ትራምፕ ለቢቢሲ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፤ ከፑቲን ጋር የነበራቸዉ ልዩ የስልክ ለዉዉጥ […]

Posts navigation

Previous 1 … 66 67 68 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.