ዜና

ህገወጥ የነዳጅ ግብይት እየጨመረ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ህገወጥ የነዳጅ ግብይት እየጨመረ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ

የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ህገወጥ የነዳጅ ግብይት እየተባባሰ መምጣቱን አስታውቋል። የቢሮዉ የኢንስፔክሽና ሬጉላቶሪ ዳይሬክተር አቶ ጌታቸዉ ቆጲሳ፤ባለፉት ስድስት ወር  ብቻ...
Read More
ሐማስ ስድስት ታጋቾችን ለመልቀቅ ሲስማማ እስራኤል የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ሰሜን እንዲገቡ ፈቀደች
የውጭ ዜና

ሐማስ ስድስት ታጋቾችን ለመልቀቅ ሲስማማ እስራኤል የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ሰሜን እንዲገቡ ፈቀደች

በያዝነው ሳምንት ሐማስ ስድስት ታጋቾችን የሚለቅ ሲሆን እስራኤል ደግሞ የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ሰሜናዊው ክፍል ወደሚገኘው ቀያቸው እንዲሄዱ እንደምትፈቅድ ጠቅላይ ሚኒስትር...
Read More
ከ 2ሺህ 300 ሊትር በላይ በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ቤንዚን በአዲስ አበባ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 2ሺህ 300 ሊትር በላይ በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ቤንዚን በአዲስ አበባ ተያዘ፡፡

የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን ፖሊስ አሳውቋል፡፡ የልደታ ክ/ከተማ ፖሊስ...
Read More
ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑ የትራፊክ ደንብ የተላለፉ ዜጎች እንደተቀጡ ባለስልጣኑ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑ የትራፊክ ደንብ የተላለፉ ዜጎች እንደተቀጡ ባለስልጣኑ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በ6 ወራት ዉስጥ ከ50ሺህ በላይ የትራፊክ ደንብ ተላልፈዉ የተገኙ ዜጎችን መቅጣቱን አስታዉቋል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ...
Read More
ከኮንዶሚኒየም ያነሱ ቤቶችን ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማህረሰብ ክፍሎች ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኮንዶሚኒየም ያነሱ ቤቶችን ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማህረሰብ ክፍሎች ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ

የቤቶች ልማት ኮርፖሮሽን መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀጋዬ፤ የቤት ችግርን ለመፍታት የተለያዩ ስራዎች መሰራታቸውን የገለፁ ሲሆን በተለይም በከተሞች ያለውን የቤት...
Read More
ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካሂድ ነው።

ጉባኤው ከፊታችን ከጥር 23 እስከ 25 2017 ዓ/ ም ይካሄዳል። 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017...
Read More
ማንችስተር  ዩናይትድ   ሲያሸንፍ ቶተንሀም ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል !
ስፖርት

ማንችስተር  ዩናይትድ   ሲያሸንፍ ቶተንሀም ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ...
Read More
በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የደረሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች አሳሳቢ ሆነው መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የደረሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች አሳሳቢ ሆነው መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳወቀ፡፡

በአማራ ክልል 120 በኦሮሚያ ክልል ደግሞ 84 ንጹሀን ተገድለዋል ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ጋምቤላ ክልሎች ያደረጋቸውን...
Read More
አለም አቀፍ የቁርአንና አዛን ወድድር በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ሊካሄድ ነዉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አለም አቀፍ የቁርአንና አዛን ወድድር በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ሊካሄድ ነዉ።

ሁለተኛው ዙር 2025  አለም አቀፍ የቁርአንና አዛን ወድድር በኢትዮጵያ  በሁለት የውድድር መርሃግብር  አንደሚካሄድ ተነግሯል፡፡ በውድድሩ ላይ ከ 60 በላይ ሃገራት...
Read More
ፑቲን የትራምፕን ስልክ እየጠበቁ ነዉ ተባለ
የውጭ ዜና

ፑቲን የትራምፕን ስልክ እየጠበቁ ነዉ ተባለ

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት  ቭላድሚር ፑቲን  ከአሜሪካ አቻቸዉ ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸዉን ክሪሚሊን አስታዉቋል፡፡ የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ  በእኛ...
Read More
በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም 23 አማፅያን መስፋፋት ቀጠናዊ ጦርነት ሊወልድ ተቃርቧል ሲል ተመድ አስጠነቀቀ
የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም 23 አማፅያን መስፋፋት ቀጠናዊ ጦርነት ሊወልድ ተቃርቧል ሲል ተመድ አስጠነቀቀ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሓፊ አንቶንዮ ጉተሬዝ በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኤም 23 አማጽያን መስፋፋት በቀጠናዉ ትልቅ ስጋትን ደቅኗል ብለዋል፡፡ አማፅያኑ በርካታ...
Read More
ትራምፕ በአዉሮፓ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮችን ሊያስወጡ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ትራምፕ በአዉሮፓ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮችን ሊያስወጡ ነዉ፡፡

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገሪቱ በአዉሮፓ ካሏት ወታደሮች ዉስጥ 20ሺህ የሚሆኑትን እንደቀሚቀንሱ ተነግሯል፡፡ ይህም አሜሪካ በአዉሮፓ ያሰፈራቻቸዉን 1 መቶ ሺህ...
Read More
ከኤጀንሲው ሰራተኞች ጋር በጋራ በሚሰሩ ህገወጥ ደላሎች ምክንያት አገልግሎት ፈላጊው  ህዝብ አሁንም እየተንገላታ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኤጀንሲው ሰራተኞች ጋር በጋራ በሚሰሩ ህገወጥ ደላሎች ምክንያት አገልግሎት ፈላጊው  ህዝብ አሁንም እየተንገላታ ነው ተባለ፡፡

በርካታ የህዝብ ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች አንዱ በሆነው፤ በኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ኤጀንሲ በህገወጥ ደላላ ብር ተበላን የሚሉ ዜጎች አቤቱታን...
Read More
አላስፈላጊ የግብይት   ሰንሰለት  የቆዳ ምርት  ኤክስፖርት ላይ  እንቅፋት ሆኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አላስፈላጊ የግብይት   ሰንሰለት  የቆዳ ምርት  ኤክስፖርት ላይ  እንቅፋት ሆኗል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ በቀጠናው  በቆዳ ምርት ኤክስፖርት ቀዳሚ ብትሆንም በዘርፉ ውጤታማ መሆን   አልተቻለም ተባለ፡፡ ለዚህም ለቆዳ የኤክስፖርት ዘርፉ  ውጤታማ አለመሆን   ከፍተኛ የመዋቅር ...
Read More
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር መግለጫ አውጥቷል
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር መግለጫ አውጥቷል

የትግራይ ሐይል አዛዦች ያስተላለፉት ውሳኔ ተከትሎ አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባ መጥራቱን የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ማምሻው ባወጣው መግለጫ...
Read More
ኬንያ ከሊቢያ እና ሶማሊያ ዉጭ ላሉ አፍሪካውያን ጎብኝዎች የጉዞ ፍቃድ ቅድመ ሁኔታዎችን ሰርዣለሁ አለች፡፡
የውጭ ዜና

ኬንያ ከሊቢያ እና ሶማሊያ ዉጭ ላሉ አፍሪካውያን ጎብኝዎች የጉዞ ፍቃድ ቅድመ ሁኔታዎችን ሰርዣለሁ አለች፡፡

ኬንያ "በፀጥታ ስጋት" ሳቢያ ከሊቢያ እና ሶማሊያ በስተቀር ለአብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች የጉዞ ፍቃድ ቅድመ ሁኔታን መሰረዟን አስታውቃለች። ካቢኔው እርምጃው...
Read More
‹ከኢንዱስትሪ አተካከል ጋር ወሳኙ ባለሃብቱ እንጂ መንግስት አይደለም › አቶ መላኩ አለበል
የሀገር ውስጥ ዜና

‹ከኢንዱስትሪ አተካከል ጋር ወሳኙ ባለሃብቱ እንጂ መንግስት አይደለም › አቶ መላኩ አለበል

ለኢንዱስትሪ ማቋቋሚያ የሚሆን ቦታን ባለሃብቶች እንጂ መንግስት እዚህ እዛ ማለት አይችልም ሲሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡ አቶ...
Read More
ወ/ሮ ስመኝ ዉቤ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሆነዉ ተሾሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ ስመኝ ዉቤ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሆነዉ ተሾሙ።

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተካሄዷል ። በዚህም ምክር ቤቱ ቤለዉ...
Read More
2ሺህ ፍልስጤማዊያን ቤተሰቦች በእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ምክንያት ከጄኒን መጠለያ ጣቢያ መፈናቀላቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

2ሺህ ፍልስጤማዊያን ቤተሰቦች በእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ምክንያት ከጄኒን መጠለያ ጣቢያ መፈናቀላቸዉ ተገለጸ፡፡

ሶስተኛ ቀኑን በያዘዉ የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት በጄኒን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ 2 ሺህ ቤተሰቦች መፈናቀላቸዉ ተገልጿል፡፡ የእስራኤል ጦር ነዋሪዎች ከመሸ...
Read More
“ያለአግባብ መሰዋትነት እየከፈልን ያለነው ቁጭ ብለን መወያየት ባለመቻላችን ነው” አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ
የሀገር ውስጥ ዜና

“ያለአግባብ መሰዋትነት እየከፈልን ያለነው ቁጭ ብለን መወያየት ባለመቻላችን ነው” አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ያለአግባብ መሰዋትነት እየከፈልን ያለንነው ቁጭ ብለን መነጋገርና መወያየት ባለመቻላችን ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ ሁለተኛው...
Read More