ዜና

ሪያል ማድሪድ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ትርፍ በማግኘት የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል ተባለ
ስፖርት

ሪያል ማድሪድ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ትርፍ በማግኘት የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል ተባለ

የስፔኑ ሪያል ማድሪድ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ትርፍ በማጋበስ የመጀመሪያ ክለብ መሆኑን ዴሎይት የተባለው ድርጅት አስታወቀ። ዴሎይት በሚያወጣው ዓመታዊ መረጃ...
Read More
የበለስ ስኳር ፋብሪካ በሃይል እና በገንዘብ እጥረት ስራ አቁሟል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የበለስ ስኳር ፋብሪካ በሃይል እና በገንዘብ እጥረት ስራ አቁሟል ተባለ

የበለስ ስኳር ፋብሪካ በሃይል እና በገንዘብ እጥረት ስራ አቁሟል ተባለ ፋብሪካው ስራ በማቆሙ ምክንያት ለሰራተኛው የ4 ወር ደሞዝ መክፈል አልቻለም...
Read More
በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ የንግድ ስራ ላይ በተገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ በተጣለ ቅጣት ከ24 ሚሊዩን ብር በላይ ተሰብስቧል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ የንግድ ስራ ላይ በተገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ በተጣለ ቅጣት ከ24 ሚሊዩን ብር በላይ ተሰብስቧል ተባለ።

በበጀት አመቱ አጋማሽ በክልሉ ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የንግድ ድርጅቶች 24 ሚሊየን 745 ሺህ 142 ብር ከቅጣት መሰብሰቡን...
Read More
አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሌላ አገራት የመጡ የልደት ምዝገባ ወረቀቶችን ለመቀበል ፍቃደኛ አልነበሩም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሌላ አገራት የመጡ የልደት ምዝገባ ወረቀቶችን ለመቀበል ፍቃደኛ አልነበሩም ተባለ፡፡

ከኢትዮጵያ ዉጭ የተወለዱ እና የልደት ምዝገባ አከናውነዉ የመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎችን አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ማስረጃቸዉን ለመቀበል ፍቃደኛ አለመሆናቸዉን ሰምተናል፡፡ በተለይ ከአረብ...
Read More
“በኢትዮጵያ አሁን ላይ የፖለቲካ ቀውስ እና አለመግባባት እያለ ምን አይነት ሀገራዊ ምክክር ሊደረግ ይችላል ?’’ ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ አሁን ላይ የፖለቲካ ቀውስ እና አለመግባባት እያለ ምን አይነት ሀገራዊ ምክክር ሊደረግ ይችላል ?’’ ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

“ሰላም በሌለበት ምክክር መካሄድ አይችልም የሚል ሃሳብ ከተነሳ አስቻይ ሁኔታ ከፓርቲዎችም ይሁን ከህዝቡ ሊፈጠር ይገባል ነገር ግን ግጭትም እያለ ምክክር...
Read More
የኢትዮጵያ የዲያስፖራ ሳምንት በአዲስአበባ  መካሄደ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የዲያስፖራ ሳምንት በአዲስአበባ  መካሄደ ጀመረ

ዝግጅቱ ዲያስፖራዉ በሀገሪቱ የልማት እና መሰል ጉዳዮች ላይ ያለዉን ተሳትፎ ለማጠናከር ያለመ ነው ቸብሏል። ዲያስፖራው ለሀገሩ ልማት እና መሰል ስራዎችን...
Read More
ዶርትሙንድ ሳሂንን አሰናበተ
ስፖርት

ዶርትሙንድ ሳሂንን አሰናበተ

ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው በቻምፒየንስ ሊግ በቦሎኛ 2-1 መሸነፋቸውን ተከትሎ ነው። ዶርትሙንድ ከዊንተር  እረፍት መልስ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች...
Read More
“በኢትዮጵያ አሁን ላይ ሁሉንም ጉዳዮች  በውይይት እንፍታ የሚል መሪ እና መንግሰት ነው ያለው”  የመንግሰት ዋና ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )
የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ አሁን ላይ ሁሉንም ጉዳዮች  በውይይት እንፍታ የሚል መሪ እና መንግሰት ነው ያለው”  የመንግሰት ዋና ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )

በብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረው ሁለተኛው የፓርላማ የዜጎች መድረክ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ውይይትም በተለየ በሃገራዊ መግባባት እና...
Read More
ትራምፕ ለካፒቶል ዓመጽ ሁከት ቀስቃሾች ይቅርታ አደረጉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ለካፒቶል ዓመጽ ሁከት ቀስቃሾች ይቅርታ አደረጉ

ትራምፕ በመጀመሪያ ቀን የስልጣን ዘመናቸው በካፒቶል ሂል ተፈጥሮ በነበረው አመጽ የታሰሩትን ሁሉ እንደሚፈቱ አስታውቀዋል፡፡ ሁሉንም ሁከት ፈጣሪዎች ነፃ ያወጣ እና...
Read More
የእስራኤል ከፍተኛ ጄኔራል በሐማስ የተፈጸመው የጥቅምት 7ቱን ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው በፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀቁ
የውጭ ዜና

የእስራኤል ከፍተኛ ጄኔራል በሐማስ የተፈጸመው የጥቅምት 7ቱን ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው በፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀቁ

በፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ የተፈጸመው የጥቅምት 7 - 2023 ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው የተጣለባቸውን ኃላፊነት እንዳልተወጡ የገለጹት ሌተናል ጄኔራል ሄርዚ ሃሌቪ...
Read More
ሀገራችን በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ረገድ  በርካታ ለውጦችን ማምጣቷ ተጠቆመ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራችን በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ረገድ  በርካታ ለውጦችን ማምጣቷ ተጠቆመ ።

ለዚህም የሞባይል ኔትዎርክ እና ኢንተርኔት ተጠቃሽ መሆናቸውን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኢትዮ ቴሌኮም ብቻ ወደ 22 ሺ ኪ/ሜ የሚጠጋ...
Read More
ጋዛ 80 በመቶ ወድማለች ተባለ
የውጭ ዜና

ጋዛ 80 በመቶ ወድማለች ተባለ

በጦርነቱ ምክንያት 80 በመቶ የሚሆነዉ  የጋዛ ክፍል  መዉደሙን  የፍልስጤም  ባለስልጣን አስታዉቀዋል፡፡ በዚህም 3 መቶ ሺህ የሚጠጉ  ዜጎች ቤት አልባ መሆናቸዉ...
Read More
ህንፃዎች ስር የሚገኙ መኪና ማቆሚያዎች ለታለመላቸው አላማ እያገለገሉ ባለመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ችግር መኖሩ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ህንፃዎች ስር የሚገኙ መኪና ማቆሚያዎች ለታለመላቸው አላማ እያገለገሉ ባለመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ችግር መኖሩ ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የህግ ድጋፍ አግኝቶ የህንፃ ስር መኪና ማቆሚያዎችን እንዲሁም የመንገድ መኪና ማቆሚያዎችን ለታለመላቸው አላማ እንዲውሉ ለማድረግ...
Read More
በ2018 ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ለትምህርት ቤት ምዝገባ የፋይዳ መታወቂያ ይጠየቃሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2018 ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ለትምህርት ቤት ምዝገባ የፋይዳ መታወቂያ ይጠየቃሉ ተባለ።

በሚቀጥለው ዓመት ትምህርት ቤት ከሚመዘገቡ ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ከልደት ካርድ ውጭ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠየቁ ሰምተናል። የሲቪል ምዝገባ እና...
Read More
የነዳጅ ሽያጭ በኩፖን
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ሽያጭ በኩፖን

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ የነዳጅ ሽያጭ በኩፖን እንዲሆን መወሰኑን አስታወቀ በቢሮው በኩል ለሁሉም ዞን ንግድና ገቢያ...
Read More
ላለፉት 2 ዓመታት መሸኛ ካስገቡ ከ57 ሺህ በላይ ዜጎች ለግማሾቹ ብቻ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ላለፉት 2 ዓመታት መሸኛ ካስገቡ ከ57 ሺህ በላይ ዜጎች ለግማሾቹ ብቻ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ።

የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተቋሙን ማደራጀት ከጀመረበት 2 ዓመታት ወዲህ ከ57 ሺህ በላይ ዜጎች መሸኛ ማስገባታቸውን ገልጿል። 57 ሺህ...
Read More
በኢትዮ  ጅቡቲ  ኮሪደር  ያለውን  የንግድና የሎጅስቲክስ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚያስችል ኮንፈረንስ  ማካሄድ ጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ  ጅቡቲ  ኮሪደር  ያለውን  የንግድና የሎጅስቲክስ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚያስችል ኮንፈረንስ  ማካሄድ ጀመረ፡፡

የኢትዮ ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማኅበራት  በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲና በአካባቢው የንግድና የሎጂስቲክስ ኮሪደር ስር ያሉ ችግሮችን ለመቀየር የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር  ማድረግ...
Read More
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ  ዮሴፍ ገብረወልድን  አድርጎ ሾመ!
ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ  ዮሴፍ ገብረወልድን  አድርጎ ሾመ!

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ከዚህ ቀደም የሀዋሳ ከተማ ሴቶች ቡድን እንዲሁም ያለፉትን ሦሰት ዓመታት የአርባምንጭ ከተማ ሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን...
Read More
“የህዳሴ ግደቡን በተመለከተ ሰሞኑን የሚነሳው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

“የህዳሴ ግደቡን በተመለከተ ሰሞኑን የሚነሳው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

“ለህዳሴው ግድብ ይህን ያህል ያስፈልጋል በሚል ከመንግስት የተገለጸ የገንዘብ መጠንም የለም” ሲሉ ዶክተር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት...
Read More
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የሰላሙ ሁኔታ በእጅጉ ተሻሽሏል ሲል የመንግሰት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የሰላሙ ሁኔታ በእጅጉ ተሻሽሏል ሲል የመንግሰት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

በተወሰነ መልኩ ግን በሁለቱ ክልሎቸ የሰዎች እና የሸቀጦች እንቅስቀሴ የሚያስተጓጉሉ አካላት መኖራቸውም ተነስቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደ/ር ለገሰ ቱሉ...
Read More