ዜና

በጓንታናሞ ቤይ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል እንዲገነባ ትራምፕ አዘዙ
የውጭ ዜና

በጓንታናሞ ቤይ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል እንዲገነባ ትራምፕ አዘዙ

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኩባ በሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ መቀመጫ ጓንታናሞ ቤይ እስከ 30 ሺህ ሰዎች የሚይዝ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል እንዲገነባ...
Read More
በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ በክልሉ 53 በመቶ የሚሆኑ እናቶች ብቻ በጤና ተቋም ወልደዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ በክልሉ 53 በመቶ የሚሆኑ እናቶች ብቻ በጤና ተቋም ወልደዋል፡፡

በክልሉ ጤና ቢሮ የእናቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መልሰው ጫንያለው እንደተናገሩት በክልሉ በ6 ወር አፈጻፀም 53 በመቶ የሚሆኑ እናቶች...
Read More
በአካባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ 9 ሺህ ሰዎች በላይ መፈናቀላቸውን የገቢረሱ ዞን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአካባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ 9 ሺህ ሰዎች በላይ መፈናቀላቸውን የገቢረሱ ዞን አስታወቀ።

በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን በ ስድስት ቀበሌዎች በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ከ 9 ሺህ 1 መቶ 6 ሰዎች በላይ መኖረያ...
Read More
በአሜሪካ ከ60 በላይ መንገደኞችን የጫነ አውሮፕላን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቷል፡፡
የውጭ ዜና

በአሜሪካ ከ60 በላይ መንገደኞችን የጫነ አውሮፕላን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቷል፡፡

የመንገደኞች አውሮፕላኑ ገጭት ያጋጠመው በስልጠና ላይ በነበረ የጦር ሂሊኮፕተር ጋር ነበር ተብሏል፡፡ በአደጋው እስካሁን የ18 ሰዎች አስክሬን መገኘቱ ተነግሯል፡፡ ንብረትነቱ...
Read More
የሀሰተኛ ደረሰኝ ግብይት መጨመሩን ተከትሎ ሚስጥራዊ መለያ ያለዉ የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ተግባራዊ ሊደረግ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሀሰተኛ ደረሰኝ ግብይት መጨመሩን ተከትሎ ሚስጥራዊ መለያ ያለዉ የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ተግባራዊ ሊደረግ ነዉ፡፡

በሀሰተኛ ደረሰኝ የሚደረግ ግብይት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ QR ኮድ (በሚስጥራዊ መለያ) የተደገፈ የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ከየካቲት 3/2017 ዓ.ም...
Read More
ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ የመጀመሪያው በመርከብ የተጫነ ዕርዳታ ወደ ጋዛ ተላከ
የውጭ ዜና

ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ የመጀመሪያው በመርከብ የተጫነ ዕርዳታ ወደ ጋዛ ተላከ

ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው የጋዛ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተባለ ርዳታ የያዘ የቱርክ መርከብ ግብጽ ወደብ መድረሱን አንድ...
Read More
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች
ስፖርት

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች

የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ እና ከውድድሩ የተሰናበቱ ክለቦች ተለይተዋል። ፒኤስቪ 3-2 ሊቨርፑልጅሮና 1-2 አርሰናልብረስት 0-3...
Read More
ሉክ ሾው  ወደ ልምምድ ተመልሷል !
ስፖርት

ሉክ ሾው  ወደ ልምምድ ተመልሷል !

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የመስመር ተጨዋች ሉክ ሾው የቡድን ልምምድ መጀመሩ ተነግሯል። በተጨማሪ ማርከስ ራሽፎርድ ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ካሴሚሮ ከቡድኑ...
Read More
ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ጀቢና ፊልም ሊመረቅ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ጀቢና ፊልም ሊመረቅ ነው፡፡

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ጀቢና ፊልም የፊታችን ሰኞ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም ለዕይታ ይቀርባል። በደራሲና ዳይሬክተር ሳሙኤል ተሻገር /የእማዬ...
Read More
ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተዘግቧል
የውጭ ዜና

ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተዘግቧል

በጋዛ የተቀሰቀሰውን ጦርነት በመፍራት የተፈናቀሉ ከሦስት መቶ 70 ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ተፈናቃዮች ወደ ሰሜናዊ ጋዛ መመለሳቸውን በሐማስ የሚመራው የጋዛ ሰርጥ...
Read More
ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ፈረንሳይ አሳስባለች
የውጭ ዜና

ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ፈረንሳይ አሳስባለች

ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወደግብጽና ዮርዳኖስ በሃይል ለማዛወር በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው ምክረሐሳብ ፈረንሳይ «ተቀባይነት የሌለው» ስትል ውድቅ አደረገችው። የፈረንሳይ የውጭ...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስራቸው ለመልቀቅ ለሚስማሙ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የስምንት ወር ደመወዛቸውን እሰጣለሁ አሉ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስራቸው ለመልቀቅ ለሚስማሙ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የስምንት ወር ደመወዛቸውን እሰጣለሁ አሉ።

ትራምፕ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶችን መጠን ለመቀነስ በያዙት ዕቅድ ነው ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት። አስተዳደራቸው በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ለፌደራል መንግሥት መስሪያ...
Read More
የእንግሊዝ ኤፍኤ የሌዊስ ስኬሊ ቀይ ካርዱ አነሳለት !
ስፖርት

የእንግሊዝ ኤፍኤ የሌዊስ ስኬሊ ቀይ ካርዱ አነሳለት !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በዎልቭስ ጨዋታ የተመለከተው ቀይ ካርድ እንደተነሳለት ይፋ ተደርጓል። አርስናል ተጨዋቻቹ የተመለከተው ቀይ ካርድ...
Read More
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡

ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል። ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ...
Read More
ፒተር ባንክስ የአርሰናል እና ሲቲን ጨዋታ ይመራሉ፡፡
ስፖርት

ፒተር ባንክስ የአርሰናል እና ሲቲን ጨዋታ ይመራሉ፡፡

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉትን የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል። የሳምንቱን ተጠባቂ መርሐግብር ፒተር ባንክስ...
Read More
አሜሪካ “የአይረን ዶም” የተሰኘውን የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ “የአይረን ዶም” የተሰኘውን የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡

የትራምፕ አስተዳደር “የአይረን ዶም” እንደሚገነባ አስታውቋል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የአይረን ዶም” የሚሳኤል መከላከያ መርሃ ግብር እንዲገነባ እንደሚፈርሙ አስታውቀዋል።...
Read More
መልክአ ምድራዊ አመላካች ምርቶች በአእምሮዊ ንብረት ጥበቃ ስር እንዲሆኑ የሚያደርግ ረቂቅ ህግ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

መልክአ ምድራዊ አመላካች ምርቶች በአእምሮዊ ንብረት ጥበቃ ስር እንዲሆኑ የሚያደርግ ረቂቅ ህግ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ

ጥራታቸዉ ከሚመረቱበት ቦታ ጋር የተገናኙ ምርቶችን ላይ የባለቤትነት መብት ጥበቃ የሚያደርግ ረቂቅ ህግ በመጪዉ በጀት አመት ለፓርላማ ሊቀርብ እንደሆነ ሰምተናል።...
Read More
ጎንደር ዩንቨርስቲ በሚቀጥለዉ አመት ሙሉ ለሙሉ ራስ ገዝ እንደሚሆን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጎንደር ዩንቨርስቲ በሚቀጥለዉ አመት ሙሉ ለሙሉ ራስ ገዝ እንደሚሆን ገለፀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩንቨርስቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ማፅደቁን ተከትሎ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ራስ ገዝ ዩንቨርስቲ...
Read More
የአሸባሪዉ ቦኮ ሃራም ሶስት ከፍተኛ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸዉ ተገለፀ።
የውጭ ዜና

የአሸባሪዉ ቦኮ ሃራም ሶስት ከፍተኛ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸዉ ተገለፀ።

የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር በሰሜናዊ ምስራቅ ቦርኖ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች መግደሉን ገልፆል። በዚህ ዘመቻም 70 የቡድኑ ታጣቂዎች...
Read More
የቢላልን አዛን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ  እየተሰራ መሆኑን  የዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርዓን ማህበር አስታወቀ ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቢላልን አዛን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ  እየተሰራ መሆኑን  የዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርዓን ማህበር አስታወቀ ፡፡

በኢስላም ታሪክ የመጀመርያውን የሶላት ጥሪ ያሰማነው ነዉ ተብሎ የሚታሰበዉ የቢላል-አል-ሀበሺ አዛን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ  እየተሰራ...
Read More