ዜና
ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ጠየቀች
በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቁም ኢዜማ ጠየቀ
የቀድሞ የጦር ተጎጂዎች አስከፊ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን ሳልሳይ ወያነ ትግራይ/ሳወት/ ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን የመንግስት ሰራተኞችን የግብር ቅነሳን በተመለከተ ላቀረበው ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አላገኘሁም አለ፡፡
ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሮኬት ጥቃት መክፈቱ ተነገረ፡፡
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና የብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሶስት የላዳ ታክሲ ማህበራት አዳዲስ መኪኖችን አስረከበ።
በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት እና በሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎች አሳሳቢ ሆኗል አለ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን
የዓለም ሬዲዮ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ13ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡
በሶማሊያ በአንድ ወታራዊ ካንፕ ላይ ጥቃት ፈጽሞ የነበረው ሰው በአንድ ወቅት የአልሸባብ ተዋጊ በኃላም የሶማሊያ ጦር አባል እንደነበር ተነገረ፡፡
የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሆስፒታል በመግባታቸው የኔቶ ስብሰባቸውን ሰረዙ
በትግራይ በድርቅ ምክንያት አብዛኛው ማህበረሰብ ከፍተኛ ጉዳት እንዳጋጠመው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግኑኝኘት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አረጋገጠ፡፡
በኢትዮጵያ ያለው የሰላም እጦት ወጣቶች ወደ ሱስ እንዲገቡ እያደረገ ነው ተባለ
በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ጃራ መጠለያ የተጠለሉ ዜጎች በከባድ ረሃብ ላይ እንገኛለን ብለዋል
ለአመታት የዘለቀው የማረቆና መስቃን ግጭት በእርቀሰላም ሊቋጭ መሆኑ ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል።
“የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ያሉ ሁለገብ ተጽእኖዎችን” በጽኑ እንደሚቃወም የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶሱ አስታወቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ስልጣናቸውን እንዲለቁ የሚጠይቅ ሰልፍ በቴልአቪቭ ጎዳናዎች ላይ ተጠናክሩ ቀጥሏል፡፡
የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ሠነድ ያዘጋጀው የባለሙያዎች ቡድን ሥራውን አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የአልትራሳንውንድ የህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተከፈተ፡፡
የእስራኤል ደህንነት ተቋም እና ሞሳድ ሃላፊዎች ወደ ግብጽ ሊያቀኑ ነዉ፡፡
በቀይ ባህር የሰፈነው ያለመረጋጋት በኢትዮጲያ ቡና ገበያ ላይ ስጋት ፈጠረ።
