ዜና

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራችው “ፀሐይ” የሚል መጠሪያ የተሰጣት አውሮፕላን ትናንት ምሽት ላይ አዲስ አበባ መድረሷ ተነግሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራችው “ፀሐይ” የሚል መጠሪያ የተሰጣት አውሮፕላን ትናንት ምሽት ላይ አዲስ አበባ መድረሷ ተነግሯል።

በጣሊያን ተወስዳ የነበችረው አውሮፕላን ባሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያ ተመልሳ መሰጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ማስታወቁ ይታወሳል። በፈረንጆቹ በ1935 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ...
Read More
የባቢሌ ዝሆኖችን የመጠለያ ችግር ለመፍታት ከመንግስት ፈጣን ምላሽ ማግኘት አልተቻለም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የባቢሌ ዝሆኖችን የመጠለያ ችግር ለመፍታት ከመንግስት ፈጣን ምላሽ ማግኘት አልተቻለም ተባለ፡፡

የአካባቢ ደን እና ዱር እንስሳ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ሀላፊ አቶ ኩመራ ዋቅጅራ የባቢሌ ዝሆኖችን የመጠለያ ችግር ለመፍታት ከመንግስት ፈጣን ምላሽ...
Read More
ተንቀሳቅሰን ለመስራት ተቸግረናል ሲል ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተንቀሳቅሰን ለመስራት ተቸግረናል ሲል ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰን ለመስራትና ሰብዓዊ መብት አያያዞች ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት አስቸጋሪ አድርጎብናል መባሉን ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
የድሬዳዋ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣ በቂ የሆነ የመጠጥ ውሃ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ አልተቻለም አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣ በቂ የሆነ የመጠጥ ውሃ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ አልተቻለም አለ፡፡

የድሬደዋ የውሃና ፈሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መሃመድ ሙሳ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ የማህበረሰቡን የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ፍላጎት ማመጣጠን...
Read More
በሀረሪ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ 133 ሰዎች ሲያዙ የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ 133 ሰዎች ሲያዙ የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል

በሀረሪ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 133 ሰዎች ሲያዙ የ2 ሰዎች ይህወት ሊያልፍ ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና...
Read More
ከአፈር ማዳበርያ ስርጭትና ከወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ጋር በተያያዘ ያለአግባብ የተመዘበረ 46ሚሊዮን ብር ማስመለሱ ዞኑ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአፈር ማዳበርያ ስርጭትና ከወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ጋር በተያያዘ ያለአግባብ የተመዘበረ 46ሚሊዮን ብር ማስመለሱ ዞኑ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ፍትህ መምርያ ያለአግባብ ተመዝብሯል ያለውን የመንግስትና የህዝብ ሃብት በክስ ማስመለሱን አስታውቋል። በዞኑ ከአፈር ማዳበርያ፣ ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ መደበኛ...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በወሰን ማስከበር እና በካሳ ጥያቄዎች የተነሳ የጥገና ስራዎችን እንዳይከዉን ፈተና ሆኖብኛል አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በወሰን ማስከበር እና በካሳ ጥያቄዎች የተነሳ የጥገና ስራዎችን እንዳይከዉን ፈተና ሆኖብኛል አለ፡፡

ከወሰን ማስከበር ጋር ተያይዞ በሚነሳው የካሳ ጥያቄ የኃይል ማስተላለፍ እና የኦፕሬሽን ጥገና ስራዎች በወቅቱ እንዳይከወኑ ፈተና ሆኖብኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ...
Read More
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ድረስ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ይፋ አደርጓል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ድረስ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ይፋ አደርጓል።

በ15 ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በቀን በአማካይ እስከ 6 ሺህ ተገልጋዮችን የሚያስተናግደው መ/ቤቱ ከየካቲት 1/2016 አንስቶ የስራ ሰዓት ማሻሻያ አድርጓል። በተደረገው የስራ...
Read More
ፓስፖርት❗️
የሀገር ውስጥ ዜና

ፓስፖርት❗️

ለተከበራችሁ ደንበኞቻችን፣ የፓስፖርት አቅርቦት ላይ ያሉ መዘግየቶችን እንረዳለን፣ ይህ ለሚፈጥረውም ቅሬታ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። ተቋማችን ይህንን በፍጥነት ለመፍታት፣ ከኋላ ጀምረን...
Read More
ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ።

የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል። የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች ሙሉ በሙሉ እግዳቸው ተነሳ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች ሙሉ በሙሉ እግዳቸው ተነሳ።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር  ቢሮ ኃላፊ ፅጌወይን ካሳ ፤ " የማህበር ቤት ለመገንባት የወሰን ማስከበር ችግር የነበረባቸው መሬቶች...
Read More
ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሚደርሰዉ የኤች አይ ቪ መድሃኒት መቆራረጥ እንዳለዉ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሚደርሰዉ የኤች አይ ቪ መድሃኒት መቆራረጥ እንዳለዉ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሚደርሰዉ የኤች አይ ቪ መድሃኒት አልፎ አልፎ መቆራረጥ እንዳለው የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ...
Read More
የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የደም ግፊት በሽታ ስርጭት 22 በመቶ መድረሱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የደም ግፊት በሽታ ስርጭት 22 በመቶ መድረሱን አስታወቀ፡፡

የደም ግፊት በሽታ በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ የደም ግፊት ስርጭት 16 በመቶ ሲሆን በአዲሳ አበባ ደግሞ 22 በመቶ መሆኑን ቢሮዉ...
Read More
ዶክተር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?

አዲስ አበባ የተወለዱት የጽንስ እና ማህጸን ሐኪሟ ዶክተር መቅደስ ዳባ ፈይሳ ባለፈው ዓመት መግቢያ ላይ በህክምና ዘርፍ ላይ ባደረጉት ምርም...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት...
Read More
የደኅንነቱ ሰው ተመስገን ጥሩነህ አዲሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
የሀገር ውስጥ ዜና

የደኅንነቱ ሰው ተመስገን ጥሩነህ አዲሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በመንግሥት ሥራ ውስጥ በቆዩባቸው በርካታ ዓመታት ውስጥ በአመዛኙ ያገለገሉት በወታደራዊ እና በደኅንነት ዘርፎች ውስጥ ነው። በአገር መከላከያ...
Read More
ጥቂት ስለጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚህ ዘመን በሥራ ላይ ከሚገኙ የረጅም ጊዜ ልምድ ካላቸው ሙያተኛ ዲፕሎማቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ መሆናቸው ይነገራል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጥቂት ስለጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዚህ ዘመን በሥራ ላይ ከሚገኙ የረጅም ጊዜ ልምድ ካላቸው ሙያተኛ ዲፕሎማቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ መሆናቸው ይነገራል።

ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና በዲፕሎማቲክ መስክ አገራቸውን ያገለገሉት አምባሳደር ታዬ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በተለያዩ አገራት እንዲሁም...
Read More
ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ እና ዋልያ ቢራ ለ18 ወራት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ እና ዋልያ ቢራ ለ18 ወራት የሚቆይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።

በዚህ ጊዜ ውስጥም 10 የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በክልል ከተሞች ለመስራት ታቅዷል።በቅርቡ "ዘጠኝ" በሚል ርዕስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞችን በአንድ ቀን ለአድማጮች እንደሚያቀርብ...
Read More
ምክር ቤቱ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የካቢኔ አባላት ሹመትን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
Read More
ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው ዶክተር መቅደስ ዳባ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
Read More