ዜና

በድርቅ እና ረሃብ ምክንያት በኢትዮጵያ የምግብ ቀዉስ ይከሰታል ስትል እንግሊዝ አስጠነቀቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በድርቅ እና ረሃብ ምክንያት በኢትዮጵያ የምግብ ቀዉስ ይከሰታል ስትል እንግሊዝ አስጠነቀቀች፡፡

በትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ የሚገኘዉ አይደር ሆስፒታል የህጻናት ክፍል ያለዉ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል ስትል ነዉ የገለጸችዉ፡፡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተዉ...
Read More
ከባድ የእሳት አደጋ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከባድ የእሳት አደጋ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ።

ዛሬ ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ አምስት ዮኒ ማስ የፕላስቲክ ፋብሪካ መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት...
Read More
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢትዮጵያ 2.4 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስት ልታደርግ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢትዮጵያ 2.4 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስት ልታደርግ ነዉ፡፡

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኦማር ሁሴን አገሪቱ በኢትዮጵያ ከ2.4 ቢሊየን ዶላር የበለጠ ገንዘብ ኢንቨስትመንት ልታደርግ...
Read More
የወላይታ ሶዶ ተመራቂ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቅሬታ እያቀረቡ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የወላይታ ሶዶ ተመራቂ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቅሬታ እያቀረቡ ነው፡፡

በወላይታ ሶዶ ዮኒቨርሲቲ የሚማሩ የ2016 ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ጊዜያችን ያለ አግባብ ተራዝሞብናል በማለት ቅሬታቸውን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡ ተመራቂ ተማሮዎቹም ጥያቄያችን...
Read More
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው መመርያ ምክንያት ኢንዱስትሪዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው መመርያ ምክንያት ኢንዱስትሪዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡

ሚኒስቴሩ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት እንደተገለጸው፣ ለአገር ውስጥ...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፈዉ የፈረንጆች 2023 ዓመት ብቻ ከ50 በላይ ጋዜጠኞች መታሰራቸዉ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፈዉ የፈረንጆች 2023 ዓመት ብቻ ከ50 በላይ ጋዜጠኞች መታሰራቸዉ ተገለፀ።

በኢትዮጵያ የሚዲያ ነፃነቱና ሀሳብን በነፃነት መግለፅ በድጋሚ እየጠበበ መጥቷል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማህበር ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡ የማህበሩ...
Read More
“ርሃብን ለፖለቲካ ዓላማ መጠቀሚያ ማድረግ ተገቢ አይደለም”—-ኮሚሽነር ሺፈራው ተ/ማርያም
የሀገር ውስጥ ዜና

“ርሃብን ለፖለቲካ ዓላማ መጠቀሚያ ማድረግ ተገቢ አይደለም”—-ኮሚሽነር ሺፈራው ተ/ማርያም

የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ሺፈራው ተ/ማርያም ድርቅን ለፖለቲካዊ ዓላማ መጠቀም "ተገቢ ያልኾነ" እና "ፍጹም ተቀባይነት የሌለው" ድርጊት ነው ብለዋል፡፡...
Read More
ከ 70 በላይ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ኤኬስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 70 በላይ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ኤኬስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡

ኤክስፖዉን ያዘጋጀዉ የአርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ቢንያም ግርማ በሰጡት መግለጫ በተዘጋጀው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ ከ 70 በላይ...
Read More
የማሕፀን ግድግዳ እጢ፡-
ጤና

የማሕፀን ግድግዳ እጢ፡-

የማሕፀን ግድግዳ እጢ በእንግሊዘኛ ዩትራይን ፋይብሮይድስ (Uterine Fibroids) ወይም ማዮማስ (Myomas) ይባላል። የተለያዩ የማህጸን እጢ ክፍሎች ሲኖሩ በብዛት ግን የማህጸን...
Read More
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ተወሰነ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015...
Read More
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች ለመልሶ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ መታቀዱ ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች ለመልሶ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ መታቀዱ ተሰምቷል፡፡

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል 280 የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች በግጭት ምክንያት ጉዳት እንደደረሰባቸው የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡በክልሉ ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች መልሶ...
Read More
በኦሮሚያ ክልል ወደ 158ሺህ ሰዎች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸዉ ዉስጥ አለ ተብሎ እንደሚገመት የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ወደ 158ሺህ ሰዎች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸዉ ዉስጥ አለ ተብሎ እንደሚገመት የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባለፉት 6 ወራትም 7ሺህ አዳዲስ ሰዎች በኤች አይ ቪ መያዛቸዉ ተገልጿል፡፡ ባለፉት 6 ወራት በክልሉ ከተደረገ 2 ሚሊየን አከባቢ ምርመራ...
Read More
በስምንት ሰዓት ዉስጥ ብቻ 47ሺህ ብሎኬት ድረስ ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በስምንት ሰዓት ዉስጥ ብቻ 47ሺህ ብሎኬት ድረስ ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተገለፀ።

ፋብሪካው በአንድ ፈረቃ (8 ሰዐት) ብቻ 47ሺ ባለ (401020 ሳ.ሜ) ብሎኬቶችን የማምረት አቅም እንዳለዉ ሰምተናል። ቢውልደርስ አፕ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ማኑፋክቸሪንግ...
Read More
ከ1.1 ቢሊየን ብር በላይ የፈጀው ሀይሌ ሆቴልና ሪዞርት በወላይታ ሶዶ ከተማ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1.1 ቢሊየን ብር በላይ የፈጀው ሀይሌ ሆቴልና ሪዞርት በወላይታ ሶዶ ከተማ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መቀመጫ በሆነችው ወላይታ ሶዶ የተከፈተው የሀይሌ ሆቴል ከ1.1 ቢሊየን ብር በላይ መፍጀቱ ተገልጿል። የሀይሌ ሆቴል ወላይታ ሶዶ...
Read More
84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው።

በዓሉ"የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት"በሚል መሪ ሀሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን፣...
Read More
ከ70ዓመት በኋላ የዮኒቨርስቲዎች የባህል ማዕከላት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሊካሄድ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ70ዓመት በኋላ የዮኒቨርስቲዎች የባህል ማዕከላት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሊካሄድ ነዉ ተባለ

በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በተዘጋጀዉ ፌስቲቫል ላይ የሁሉም ዮኒቨርሲቲዎች ባህል ማዕከላት የሚሳተፉበትና ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ነዉ ተብሏል። ፌስቲቫሉ ዋና አላማው...
Read More
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መታሰራቸዉ ተሰማ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መታሰራቸዉ ተሰማ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) የመጀመርያው ሊቀመንበር እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አበል የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ትናንት ምሽት...
Read More
በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ለፓርላማው የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ሲያቀርቡ፣...
Read More
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ 2መቶ 74 የንግድ ሱቆችን አሽጊያለሁ አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ 2መቶ 74 የንግድ ሱቆችን አሽጊያለሁ አለ።

የአዲስ አበባ ንግድ ብሮ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰውነት አየለ 2መቶ 74 የንግድ ሱቆች ታሽገዋል ብለዋል፡፡ የንግድ ሱቆቹ የታሸጉት በተቀመጠው...
Read More
የኮሌራ ወረርሺኝ ለክልሉ አሁንም ስጋት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሌራ ወረርሺኝ ለክልሉ አሁንም ስጋት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ከተቀሰቀሰ 18 ወራት የሆነዉ የኮሌራ ወረርሺኝ አሁንም ለክልሉ ስጋት መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ለኢትዮ ኤፍኤም ተናግሯል፡፡ በዚህ 18 ወራትም...
Read More