ዜና
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡
የቀድሞ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ አባላት በማንኛውም የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት እንዳይሰጡ ታገዱ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላት ሹመትን ነገ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል
የተባበሩት መንግስታት ለኢትዮጵያ ህይወት አድን ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ፡፡
አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ተሰናበቱ፡፡
በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ በመንግስት ፀጥታ አካላት የተወሰደውን እርምጃ አምስቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት አወገዘ፡፡
አትሌት ጎይትቶም ገብረ ሥላሴ የአቦሸማኔ ጥበቃ የክብር አምባሳደር በመሆን ተሰየመች፡፡
በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ በነበረው ግጭት ከ80 በላይ በግጭቱ ተሳትፎ የሌላቸው ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዳይገቡ መከልከላቸው ተገለጸ።
ድርቅን እንደ ፖለቲካ መጠቀም ፍፁም ስህተት ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዓብይ አህመድ
“አሁን እንዳለው ስርዓት አልበኝነትና ጥፋት እስር ቢበዛ ኖሮ ፓርክ ሳይሆን የምንገነባው እስር ቤት ነበር” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ
ኮኬይን የተባለ አደገኛ ዕፅ ውጠው የተገኙ የብራዚልና የኢንዶኔዥያ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር ዋሉ::
የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ልማት፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ እና የወሰን ጉዳዮች ናቸው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትግራይ በተመለከተ በምክር ቤቱ ምን ተናገሩ
የአዲስ አበባ የአከባቢ የድምፅ ብክለት ቁጥጥር ባለስልጣን የድምፅ ብክለት ባደረሱ 1ሺህ 2 መቶ 21 ተቋማት ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ።
የውሀ ጉድጓድ ለማጽዳት የገባው ወጣት ህይወቱ አለፈ።
የኢትዮጵያን የፀጥታ ሁኔታ የሚያውኩ አካላት የፖለቲካ ፍላጎት የማሳኪያ ልምምድ የሌላቸው ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል።
የማንነት ፖለቲካ ዜጎች ተንቀሳቅሰው እንዳይሰሩ አድርጓቸዋል ሲል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ገለጸ፡፡
በቦስተን የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ለሜቻ ግርማ አሸነፉ
