ዜና
ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት በከተማዋ ባጋጠሙ ድንገተኛ አደጋዎች የሰው ህይወት አለፈ።
በቬንዝዌላ ፕሬዝደንቱን ለመግደል የተጠረጠሩ 32 ሰዎች ታሰሩ ።
ኢትዮ ቴሌኮም በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት ደርሶበታል የተባለው ኪሳራ አይመለከተኝም አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ 42.9 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።
ለትግራይ ክልል የ3መቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለመስራት ካቀዳቸዉ 54 የዲዛይን ፕሮጀክቶች ዉስጥ 21 ያህሉን በጸጥታ ችግር መተግበር እንዳልቻለ አስታወቀ
በኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 45 ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ
ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛና ታሪክ መዝጋቢው ገነነ መኩሪያ(ሊብሮ) ባደረበት ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡
የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳወቁ፡፡
የአንጋፋው የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ለመክፈት አላቀደችም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ገለፁ
በደቡብ አፍሪካ ባለፉት 20 ዓመታት ያልተመዘገበ ከፍተኛ የግድያ ወንጀል እየተፈፀመ መሆኑ ተነገረ
በመላ ሃገሪቱ የጥምቀት በዓል ያለጸጥታ ችግር መከበሩን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
አሁን እየታዩ ያሉ አካሄዶች “ለአድርባይ የውጭ አካላት ጥቅም የሚመች” እየሆነ ነው አሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
ግብፅ ለሶማሊያ ያላትን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አሳወቀች፡፡
የትራምፕ ተቀናቃኝ ከውድድር ወጥቻለሁ እርሳቸውንም እደግፋለሁ አሉ
በበዓሉ ዋዜማ ካጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች ውጪ የጥምቀት በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም ተከብሯአል።
የቴሌቪዥን እና የሬድዩ መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ።
ወደ መቀሌ ሊበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን አጋጠመው?
ከአስተዳደራዊ መዋቅር ጋር የተያያዙ አለመግባባቶች ነዋሪዎችን ያሳተፈና አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔ ያስፈልገዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ፡፡
