ዜና

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ከተቋረጡት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል 39 ያህሉ ወደ ግንባታ ማስገባት አልተቻለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ከተቋረጡት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል 39 ያህሉ ወደ ግንባታ ማስገባት አልተቻለም ተባለ።

ከሁለት አመት በፊት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት 64 ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰባቸው ተነግሮ ነበር። የኢትዮጵያ የመንገድ አስተዳደር...
Read More
በትግራይ ክልል የገጠር መሬት በከፍተኛ ሁኔታ እየተወረረ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የገጠር መሬት በከፍተኛ ሁኔታ እየተወረረ ነው ተባለ፡፡

በትግራይ ክልል ሰባ እንደርታ አከባቢዎች የመሬት ወረራ በተደራጀ መንገድ እየተካሄደ ነው ሲል ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ የክልሉን መንግስት መክሰሱን ሰምተናል፡፡...
Read More
ዕንባ ጠባቂ በአማራ እና ትግራይ የተከሰተው “ረሃብ ወይም ድርቅ” ስለመሆኑ መንግሥት ብያኔ እዲሰጥ ጠየቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዕንባ ጠባቂ በአማራ እና ትግራይ የተከሰተው “ረሃብ ወይም ድርቅ” ስለመሆኑ መንግሥት ብያኔ እዲሰጥ ጠየቀ

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ የጉዳት መጠን ላይ ምልከታ ያደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መንግሥት ድርቅ አሊያም ረሃብ መከሰቱን...
Read More
የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ

በዮርዳኖስ ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት እንደፈጸመ የተጠረጠረ በኢራቅ የሚገኝ ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ማቆሙን አስታወቀ። ካታይብ ሄዝቦላህ...
Read More
በዓመት ከ14ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅም ለሌላቸው ተከሳሾች ጠበቃ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓመት ከ14ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅም ለሌላቸው ተከሳሾች ጠበቃ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ተነገረ፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ክስ ተመስርቶባቸው ጠበቃ ቀጥረው መከራከር ለማይችሉ አካላት የጥብቅና አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ በዚህም...
Read More
ኢትዮጵያ የተካተተችበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜና

ኢትዮጵያ የተካተተችበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የተካተተበት የመጀመሪያዉ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያዋ ዋና ከተማ ሞስኮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት...
Read More
ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሀብት ተቀብሎ የተሰወረው ተጠርጣሪ ተያዘ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሀብት ተቀብሎ የተሰወረው ተጠርጣሪ ተያዘ

በሐሰተኛ ሰነድ አጭበርብሮ ከባለሃብት 13 ሚሊዮን 888 ሺህ ብር ተቀብሎ የተሰወረው 'ቱጁባ ቶልቻ ሰንበታ' የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ...
Read More
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት 3 ልጆችን በሠላም ተገላግላለች
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት 3 ልጆችን በሠላም ተገላግላለች

በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት 3 ልጆችን በሠላም ተገላግላለች። ዛሬ ጥር 21 ቀን 2016 ዓም ማለዳ 2:00...
Read More
በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 31 ሰዎች በድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 31 ሰዎች በድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።

የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኮሚኒኬሽን ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በአዲስ...
Read More
በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ በምግብ ዕጥረት 25 ህፃናት መሞታቸው ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ በምግብ ዕጥረት 25 ህፃናት መሞታቸው ተነገረ፡፡

በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ የጤና ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ሙሉቀን ትዛዙ ድርቁ ባስከተለው ጉዳት 2 ህፃናት እንዲሁም ተገቢውን ክብደት...
Read More
የታይፎይድ በሽታ (Typhoid Fever)
ጤና

የታይፎይድ በሽታ (Typhoid Fever)

የታይፎይድ በሽታ ሳልሞኔላ ታይፊ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት በስፋት የሚከሰት በሽታ ነው።...
Read More
በነዳጅ የሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በነዳጅ የሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተደረገ፡፡

ከሌሎች በተለየ መልኩ ወደ ሃገር እንዳይገቡ የተከለከሉት በነዳጅ የሚስሩ የግል አውቶሞቢሎች ናቸው ተብሏል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የህዝብ ትራንስፖርት እና...
Read More
ቴክኖ ሞባይል አዲሱን እና ዘመናዊ የስፓርክ 20 ፕሮ ፕላስ እና ስፓርክ ሲሪስ የሞባይል ሞዴል በኢትዮጵያ አስተዋዉቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቴክኖ ሞባይል አዲሱን እና ዘመናዊ የስፓርክ 20 ፕሮ ፕላስ እና ስፓርክ ሲሪስ የሞባይል ሞዴል በኢትዮጵያ አስተዋዉቋል።

ስልኮቹ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ከፍተኛ የካሜራ ጥራትና የፕሮሰሰር አቅም፣ ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችል ባትሪ፣ ማራኪ ቅርጽ እና ውበት የተላበሱ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ በስፖርቱ...
Read More
እንግሊዝ ሺሻ በሃገሯ እንዳይጨስ አገደች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እንግሊዝ ሺሻ በሃገሯ እንዳይጨስ አገደች፡፡

እገዳውን የተላለፈ 2 ሺህ 500 ፓውንድ ቅጣት ይጠብቀዋል፤የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በሃገራቸው በየትኛውም ቦታ ሺሻ እንዳይጨስ አግደዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
Read More
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ 185 አባላቱ ያለ በቂ ምክንያት መታሰራቸውን አስታወቀ፡፡

ኢዜማ ይህንን የገለጸው የዜጎች የሰላም ደኅንነት፣ የሰዎች የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ይዞታ፣ እንዲሁም በአገሪቱ የተከሰቱትን ግጭቶችና ድርቅ አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ...
Read More
የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያና በሶማሊያ ጉዳይ ይነጋገራል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያና በሶማሊያ ጉዳይ ይነጋገራል።

ከምክር ቤቱ የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው ሶማሊያ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት የተመድን ቻርተር ጥሷል በሚል ምክር ቤቱ ስብሰባ...
Read More
ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሴቶች እና ህጻናት የወደፊት ተስፋን እያጨለመ ይገኛል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሴቶች እና ህጻናት የወደፊት ተስፋን እያጨለመ ይገኛል ተባለ።

በኢትዮጵያ ከ140 በላይ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መኖራቸውም ተነግሯል።የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አለሚቱ ኡሙድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣...
Read More
ሀሺሽ በመኮረኒ ወደ ፖሊስ ጣቢያ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀሺሽ በመኮረኒ ወደ ፖሊስ ጣቢያ

በምግብ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ተጠርጣሪ ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄደው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ ። ግለሰቡ ከናቢስ የተባለውን አደንዛዥ...
Read More
ኢትዮጵያ የክትባት መድሃኒቶችን በሃገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል የመጀመሪያውን ፋብሪካ ልትገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የክትባት መድሃኒቶችን በሃገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል የመጀመሪያውን ፋብሪካ ልትገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በርካታ የክትባት መድሃኒቶችን ከውጭ በማስመጣትና በመጠቀም የምትታወቀው ሃገራችን አሁን ላይ የውስጥ አቅሟን ለመጠቀም ከፍተኛ ጥረት እያደረገች እንደምትገኝ ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ኢትዮጵያ ከሱማሊላንድ የምታገኘዉን ወደብ ከወታደራዊ ዓላማ ይልቅ ለንግድ መጠቀሙ ይበጃታል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከሱማሊላንድ የምታገኘዉን ወደብ ከወታደራዊ ዓላማ ይልቅ ለንግድ መጠቀሙ ይበጃታል ተባለ።

ከሱማሌላንድ ጋር የተደረገዉ ስምምነት ዕዉን መሆን ከቻለ፣ ከባህር ሀይል ይልቅ ለቢዝነስ መጠቀሙ የተሻለዉ አማራጭ ነዉ ስለመባሉ ሰምተናል። ጣብያችን ኢትዮ ኤፍ...
Read More