ዜና
የኬንያ መንግስት ሐገሪቱን ለሚጎበኙ ኢትዮጵያዉያን መንገደኞች አዲስ የመግቢያ ፈቃድ ማጣሪያ ደንብ (Visa Waiver) ማውጣቱ ተሰምቷል።
በአዲስ አበባ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች የትራፊክ መብራቶችን አለማክበር ትልቁ መንስዔ ነዉ ተባለ
መልፋን ቴክ የገበያ ቦታዎችን በአንድ ቦታ ማግኘት የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡
ከየመን የባሕር ዳርቻ አካባቢ አንድ የአሜሪካ ዕቃ ጫኝ መርከብ በሚሳይል ተመታ።
በኢትዮጵያ 11 በመቶ የሚሆኑ ወንዶች ተጨማሪ ሚስቶች አላቸዉ ተባለ
በቀን ውስጥ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝዉዉር በሳንቲም ፔይ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ።
በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ከባድ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰምቷል፡፡
በአበረገለ ጭላ ወረዳ ከ95 ሺህ በላይ ሰዎች አፈጣኝ የምግብ እርዳታይፈልጋሉ ሲል የአበርገለ ጭላ ወረዳ አስታወቀ፡፡
በአምስት አመት ውስጥ 1.8 ሚሊዮን ህዝብ ተጠቃሚ ያደረጋል የተባለዉ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት እየተጓተት ነዉ ተባለ፡፡
ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግብና መድሃኒቶች እንዲወገዱ መደረጉ ተገለጸ፡፡
እናትዋ ጎንደር የባህል ፌስቲቫል ተሰረዘ::
ደቡብ አፍሪካ እስራኤል ለሃማስ ዘመቻ የሰጠቸው ምላሽ የዘር ማጥፋት ስምምነትን የሚጥስ ነው አለች፡፡
በቀይ ባህር ወደ እስራኤል የሚሄዱ መርከቦች ላይ የሚፈፅሙት ጥቃት ለጋዛ የሚደርሰውን ድጋፍ ‘አይከለክልም’ ሲሉ ሁቲዎች አስታወቁ።
በቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም በተባባሰው ስርቆትና ዝርፍያ ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለፁ፡፡
ኢጋድ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ፡፡
የእርሻ መሬቶች ላይ በሚደረግ ግንባታዎች የተነሳ የእርሻ መሬቶች አደጋ ላይ መዉደቃቸዉ ተገለፀ።
ግብጽ የእስራኤልን ጥያቄ ውድቅ አደረገች፡፡
ኢትዮጲያ ከሶማሊላንድጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ተቋሙ “ተልእኮውን ለማሳካት የሚያስችል እድል የተገኘበት ነው” ሲል የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ገለፀ።
በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቁጣ በርትቶባቸዋል፡፡
