ዜና
የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ከዚህ በኃላ በሰላማዊ መንገድ እንጂ በጠመንጃ የሚፈታ መሆን የለበትም ሲል ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ ገለጸ፡፡
ባንክ ሄደን ስንስተናገድ ያልተጠየቅነውን ክፍያ በኤቲኤም ስንጠቀም ለምን እንከፍላለን?
በልጅነት የእድሜ ክልል ውስጥ ያለፉ የህይወት መጥፎ አጋጣሚዎች በሰዎች የወደፊት ህይወት ላይ ጣልቃ በመግባት እንደሚረብሽ በስነ-ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ ይነገራል።
የሚዛን አማን አየር ማረፍያ ግንባታ ለማጠናቀቅ 300 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ሀገር አድን ዉይይት እንዲካሄድ ብጠይቅም ከመንግስት አዎንታዊ ምላሽ አላገኘሁም ሲል እናት ፓርቲ ገለጸ።
የኢዜአ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
የእንስሳት ዘርፉ ላይ ትኩረት ያደረገ አውደርእይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተጀምሯል ።
በተያዘዉ ዓመት በአዲስ አበባ የሚገኙ 2.3 ሚሊዮን ዜጎች የማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚደረጉ ተገለጸ፡፡
የድሬደዋ መካነ-እየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ቤተክርስቲያኗ ትፍረስ በሚል ያወጣውን ውሳኔ በ2 ቀን ውስጥ እንዲያስተካክል ጠየቀች፡፡
የሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከፊል ስራ መጀመሩ ተሰማ፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ 114 ሚሊዮን ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ሄዝቦላህ፣ሃማስ እና እስላማዊ ጂሃድ ቡድን አመራሮች እስራኤልን በሚያሸንፍበት ሁኔታ ላይ መመከራቸዉ ተገለፀ።
ሲሲቢኤ-ኢትዮጵያ “ይግዙ ይሽጡ ይሸለሙ” በሚል ለ70 የንግድ ባለቤቶች የፍሪጅ ሽልማት አበርክቷል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ሙሉ በሙሉ በጭለማ እንዲዋጥ ያደረገ ስርቆት መፈፀሙ ተነገረ።
በኢትዮጵያ በየአመቱ በማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ከ5ሺህ 300 በላይ ሴቶች እንደሚሞቱ ተገለጸ።
ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት 18 ቢሊየን ገቢ ማስመዝገቡን ገለጸ፡፡
የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲዉ ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
መንግስት በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን በአችስኳይ እንዲያወጣ በሀገሪቱ የሚገኙና ወደ ሀገራቸዉ የተመለሱ ኢትጵያዉያን ጠየቁ::
የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የሞት ፍርድ ሊፈረድባቸው እንደሚችል ተገለጸ፡፡
