ዜና
ህወሃት ሲሰራቸው የነበሩ አራት ግልፅ ሴራቸው
በሌብነት ህዝቡን እያማረርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩሌብነት ለኢትዮጵያ ዕድገት መሠናክል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባንም የሚበዘብዛት ሌባ ነው ብለዋል።
ባለስልጣናት ያለ አግባብ የሚያባክኑት ሃብት መቆም አለበት፡፡
በ2014 በጀት ዓመት በክልል የተለያዩ ከተሞች የዳቦ ፋብሪካዎች ስራ ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል ተባለ፡፡
የብድር አሰጣጥ ሂደቱ ካለፈው አመት 20 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተገለፀ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄ መልስ እና ማብራሪያ እየሰጡ ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዳሉት በያዝነው ዓመት እንደ ሀገር 20 በመቶ ማደጉን አስታውቀዋል፡፡
የኑሮ ውድነት ላለፉት 16 ዓመታት በእጥፍ ጨምሯል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ 5 መቶ ወረዳዎች በባንክ አገልግሎት ተደራሽ አልሆኑም፣ 60 በመቶ ዜጎችም መብራት አያገኙም፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በ 2020/21 የበጀት ዓመት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
መንግስት በትግራይ ክልል የወሰነው የተናጠል የተኩስ አቁም በክልሉ ተጨማሪ ጥፋት እንዳይከሰት በማሰብ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
በአሁኑ ወቅት በሚሊኒየም የቮቪድ 19 ማገገሚያ ማእከል ህክምና እየተደረገላቸዉ የሚገኙ ታካሚዎች 21 ብቻ ናቸዉ ተባለ፡፡
ሶማሊያ በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
መንግስት በአመት ለቢሮ ኪራይ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያወጣ ተነገረ፡፡
በወላይታ ሶዶ ከተማ በተደጋጋሚ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት እየተፈጸመ መሆኑ ተነገረ፡፡
ቻይና ለጃፓን ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡
ዩጋንዳ ኮቪድን ለማከም የሚውል ከዕፅዋት የተቀመመ መድሀኒት ይፋ አደረገች፡፡
በአዲስ አበባ ነገ ሐሙስ እና በቀጣይ ቀናቶች በአንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል ተብሏል፡፡
“የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ሰኔ 21/2021 ዓ.ም. የወሰደው ‘በሰብዓዊ ምክንያት ተኩስ የማቆም አዋጅ’ ትግራይ ውስጥ ላለውን ግጭት መፍትኄ ለማግኘት ትክክለኛ እርምጃ በመሆኑ እንደግፈዋለን”
በካናዳ የሙቀት መጠኑ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡
የገቢዎች ቢሮ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ግምታቸው ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡
በትግራይ ክልል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት በጎ እርምጃ መሆኑን የአሜሪካ መንግስት አስታወቀ ፡፡
