ዜና

ኢዜማ በቀጣዩ ምርጫ ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ሳይዋሀድ ብቻውን በመላው የሃገሪቱ የምርጫ ወረዳዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ በቀጣዩ ምርጫ ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ሳይዋሀድ ብቻውን በመላው የሃገሪቱ የምርጫ ወረዳዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ።

ኢዜማ በቀጣዩ ምርጫ ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ሳይዋሀድ ብቻውን በመላው የሃገሪቱ የምርጫ ወረዳዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ።የኢትዮጲያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ለኢትዮ...
Read More
የዶክተር ጥላሁን ገሰሰ አዲስ አልበም በቅርቡ ለአድማጭ እንደሚቀርብ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዶክተር ጥላሁን ገሰሰ አዲስ አልበም በቅርቡ ለአድማጭ እንደሚቀርብ ተገለጸ።

የአርቲስት ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ አዲስ የሙዚቃ አልበም ለአድማጭ በቅርቡ እንደሚቀርብ ተገልጿል፡፡ ለአድማጭ የሚቀርበው አልበም ጥላሁን ገሰሰ በህይወት እያለ የሰራቸው ነገር...
Read More
በመቀሌ ከተማ ከ350 ሚሊዮን በላይ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የህክምና ግብዓቶች ክምችት እንዳለ የፌደራል መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በመቀሌ ከተማ ከ350 ሚሊዮን በላይ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የህክምና ግብዓቶች ክምችት እንዳለ የፌደራል መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ።

በትግራይ ክልል የመድሀኒትና የህክምና ግብዓቶች ወደ ጤና ተቋማት ተደራሽ እየተደረጉ መሆኑንም ተነግሯል። ኤጀንሲው እንዳስታወቀው ከሆነ በትግራይ ክልል ለ47 ጤና ተቋማት...
Read More
ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን አሰናበተ፡፡
ስፖርት

ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን አሰናበተ፡፡

ቼልሲ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን ከ18 ወራት ቆይታ በኃላ አሰናብቷል፡፡ የቀድሞ የክለቡ የመሀል ሜዳ አቀጣጣይ እንደዚሁም ያሁኑ የክለቡ አሰልጣኝ ሆኖ በመስራት...
Read More
የተባበሩት አረብ ኢምሬት በሰራተኛ ቅጥር ዙሪያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደምትቀበለው አስታቀች።
የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በሰራተኛ ቅጥር ዙሪያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደምትቀበለው አስታቀች።

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት።ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች...
Read More
በአዲስ አበባ የመኪና ጎማ መሸጫ ዋጋ እስከ 1 ሺህ 500 ብር ጭማሪ አሳይቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የመኪና ጎማ መሸጫ ዋጋ እስከ 1 ሺህ 500 ብር ጭማሪ አሳይቷል።

አሽከርካሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በአገር ውስጥ የተመረቱትም ሆኑ ከውጭ የገቡ የመኪና ጎማ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እንዳሳዩ ነግረውናል።አሽከርካሪዎቹ እንደሚሉት ከሆነ...
Read More
በጋምቤላ ክልል የኦነግ አባላት ናችሁ በሚል እና ህወሀትን ትረዳላችሁ በሚል የታሰሩ ዜጎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል የኦነግ አባላት ናችሁ በሚል እና ህወሀትን ትረዳላችሁ በሚል የታሰሩ ዜጎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።

ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የእስረኞች አያያዝ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ሊሻሻል እንደሚገባም አሳስቧል።ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በጋምቤላ ክልል...
Read More
የ23 ትምህርት ቤቶች የብቃት ማረጋገጫ የእውቅና ፈቃድ ተሰረዘ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የ23 ትምህርት ቤቶች የብቃት ማረጋገጫ የእውቅና ፈቃድ ተሰረዘ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን በመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሚጠበቅባቸውን የትምህርት ብቃትና ጥራት ያላሟሉ 23...
Read More
የጎንደር ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸዉን ከ6 ሺ በላይ ተማሪዎችን በነገዉ እለት ያስመርቃል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸዉን ከ6 ሺ በላይ ተማሪዎችን በነገዉ እለት ያስመርቃል።

ዩንቨርሲቲዉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ድግሪ በሁለተኛ፤ በሶስተኛና በሰብ ሰፔሻል የህክምና ትምህርት 6 ሺህ 688 ተማሪዎች...
Read More
ለአዲስ አበባ ነዋሪ ከ60 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ቢያስፈልገውም እየቀረበ ያለው ግን 25 ሚሊዮን ሊትር በታች እንደሆነ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአዲስ አበባ ነዋሪ ከ60 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ቢያስፈልገውም እየቀረበ ያለው ግን 25 ሚሊዮን ሊትር በታች እንደሆነ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ከተማ የምግብ ዘይት እጥረት እና የዋጋ ንረት ነዋሪውን እየተፈታተነው እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ...
Read More
የፈረንጆቹ አዲሱ አመት 2021 ከገባ ወዲህ 43 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜዲትራንያን ባህር መሞታቸው ተገለጸ።
የውጭ ዜና

የፈረንጆቹ አዲሱ አመት 2021 ከገባ ወዲህ 43 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜዲትራንያን ባህር መሞታቸው ተገለጸ።

አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አዲሱ አመት ከገባ በ21 ቀናት ውስጥ ብቻ፤ በሊቢያ አድርገው ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመግባታ በሚሞክሩ አፍሪካውያን ስደተኞች...
Read More
ውቅሮ ፣አዲግራት እና ደገ ሀሙስ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ውቅሮ ፣አዲግራት እና ደገ ሀሙስ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።

የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንዳሉት በትግራይ ክልል በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት የቴሌኮም አገልግሎቶችን እንደገና ለማስጀመር ጥረቶች ቀጥለዋል ብለዋል። በአዲግራት፣ውቅሮ...
Read More
ቻይና በ28 የአሜሪካ ሰዎች ላይ ማእቀብ ጣለች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በ28 የአሜሪካ ሰዎች ላይ ማእቀብ ጣለች፡፡

ቻይና ማይክ ፖምፒዮን ጨምሮ በ28 በቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣኖች ላይ ማእቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቷ በቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣኖች ላይ ማእቀቡን የጣለችው በቻይኛ...
Read More
በትግራይ 92 የምግብ ማሰራጫ ማዕከላት መቋቋሙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ 92 የምግብ ማሰራጫ ማዕከላት መቋቋሙ ተገለጸ።

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎችን እርዳታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል። በትግራይ ህግ ከማሰከበር ዘመቻ በፊት 1.8 ሚሊየን ዜጎች...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት ከ25 ቢሊየን በላይ ብር ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት ከ25 ቢሊየን በላይ ብር ማግኘቱን አስታወቀ።

የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ በተቋሙ ግማሽ ዓመት አፈጸጸም ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ወይዘሪት ፍሬህይወት በዚህ ጊዜ እንዳሉት...
Read More
የፅንፈኛው ህወሓት ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የፅንፈኛው ህወሓት ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ::

የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን በሰላም መስጠታቸውን የአገር...
Read More
125ኛው የአድዋ በዓል የካቲት የአድዋ ወር በሚል ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ እንደሚከበር የባህል እና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

125ኛው የአድዋ በዓል የካቲት የአድዋ ወር በሚል ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ እንደሚከበር የባህል እና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።

ሚንስቴሩ በበዓሉ አከባበር ዙሪያ ከብዙሀን መገናኛ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ ነው። በዚህ ጊዜ እንደተገለጸው 125ኛው የአድዋ በዓል...
Read More
ኢትዮጵያ ድሮኖችን በአገር ውስጥ ማምረት ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ድሮኖችን በአገር ውስጥ ማምረት ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች።

የኢትጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖኖሊጂ ኢንስቲትዩት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ የድሮን ቴክኖሎጂ ላይ ለመስራት ድሮኖችን ለማምረት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ላይ ተደርሷል...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ሲሰናበቱ ጆ ባይደን ደግሞ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ገብተዋል፡፡
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ሲሰናበቱ ጆ ባይደን ደግሞ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ገብተዋል፡፡

ሀገረ አሜሪካንን ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለተተኪው ፕሬዝዳን ጆ ባይደን ለቀው ወጥተዋል፡፡ ለሚቀጥሉት...
Read More
በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ የተሳተፈ የውጭ ሀይል አለመኖሩን አምባሳደር ዲና ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ የተሳተፈ የውጭ ሀይል አለመኖሩን አምባሳደር ዲና ተናገሩ።

የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ እና የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ የተለያዩ መሆናቸውንም አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገልጸዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...
Read More