ዜና

የአዲስ አበባ መታወቂያ የአገልግሎት ዘመን እና ሌሎች ማሻሻያዎች ሊደረጉለት ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ መታወቂያ የአገልግሎት ዘመን እና ሌሎች ማሻሻያዎች ሊደረጉለት ነው።

የከተማዋ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው በቀጣይ ወራት በስራ ላይ ያለውን የነዋሪነት መታወቂያ ይዘት፣ የአገልግሎት ዘመን እና የገፅ...
Read More
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ተከለከለ
የውጭ ዜና

ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ተከለከለ

የትራምፕ አስተዳደር ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ያገደ ሲሆን ይህም ከአሜሪካ አንጋፋው ዩኒቨርስቲ ጋር ያለውን አለመግባባት አባብሶታል። የአገር ውስጥ...
Read More
ካናዳ በሚሳዔል መቃወሚያ መርሃግብር ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር ለመጣመር ንግግር ላይ መሆኗ ተገለፀ።
የውጭ ዜና

ካናዳ በሚሳዔል መቃወሚያ መርሃግብር ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር ለመጣመር ንግግር ላይ መሆኗ ተገለፀ።

አሜሪካ "ጎልደን ዶም" ስትል የሰየመችው እና የወደፊቱ የሚሳዔል መቃወሚያ የተባለውን ዲዛይን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ይፋ አድርገዋል ። "ቀጣዩን ትውልድ" ለመከላከል...
Read More
ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የዉጪ ምንዛሪ ጨረታ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያካሂዳል
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የዉጪ ምንዛሪ ጨረታ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያካሂዳል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ መረጋጋትን ለመቆጣጠር ያለመ 50 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ዛሬ ሐሙስ እንደሚያካሂድ...
Read More
በአሜሪካ ሁለት የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች ተገደሉ
የውጭ ዜና

በአሜሪካ ሁለት የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች ተገደሉ

በአሜሪካ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች የሆኑ ሁለቱ ግለሰቦች በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የአይሁድ ሙዚየም በር ላይ ነው የተገዱሉት ብለዋል የሀገሪቱ ባለስልጣናት...
Read More
ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ “ነጮችን እያሳደደች ነው” ሲሉ ራማፎሳን ወቀሱ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ “ነጮችን እያሳደደች ነው” ሲሉ ራማፎሳን ወቀሱ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ "ነጮችን እያሳደደች ነው " ሲሉ የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳን በዋይት ሃውስ በነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ...
Read More
ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።
የውጭ ዜና

ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።

የ2024/25 ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነ። የቶተንሀምን ወሳኝ የማሸነፊያ ግብ ብሬናን ጆንሰን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።...
Read More
245 ሚሊዮን ዶላር የመዘበሩት የቀድሞው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር 10 ዓመት የጉልበት ስራ ተፈረደባቸው
የውጭ ዜና

245 ሚሊዮን ዶላር የመዘበሩት የቀድሞው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር 10 ዓመት የጉልበት ስራ ተፈረደባቸው

245 ሚሊዮን ዶላር የመዘበሩት የቀድሞው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር በሙስና ወንጀል 10 ዓመት ከባድ የግዳጅ የጉልበት ስራ ተፈረደባቸው። አውግስቲን...
Read More
የዓለም የጤና ጉባኤ ታሪካዊ ያለውን የወረርሽኝ በሽታዎች ስምምነት አጸደቀ።
የውጭ ዜና

የዓለም የጤና ጉባኤ ታሪካዊ ያለውን የወረርሽኝ በሽታዎች ስምምነት አጸደቀ።

ስምምነቱ የተደረሰው ትናንት በ 78 ተኛው የዓለም የጤና ጉባኤ የጸደቀው ለሦስት ዓመታት ከተካሄደ ያላሰለሰ ድርድር በኋላ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት...
Read More
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤ የጉባኤ አባላቶቹን ይፋ አድርጓል
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤ የጉባኤ አባላቶቹን ይፋ አድርጓል

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ሰባት የሃይማኖት ተቋማትን በአባልነት በማቀፍ ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ሆኖም ጉባኤው...
Read More
ብሪታንያ በሩስያ ላይ ማዕቀቦች ጣለች።
የውጭ ዜና

ብሪታንያ በሩስያ ላይ ማዕቀቦች ጣለች።

ሩስያ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በዩክሬን ላይ በበርካታ ድሮኖች የታገዘ ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ ብሪታንያ እስከ 100 የሚደርሱ ማዕቀቦችን መጣሏን አስታውቃለች። አዲሱ...
Read More
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሲሚንቶ ምርት 20 ሚሊዮን ቶን ደረሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሲሚንቶ ምርት 20 ሚሊዮን ቶን ደረሰ

የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኝ የነባር ፋብሪካዎችን ምርታማነት በማሳደግና አዳዲሶችን ወደ ሥራ በማስገባት ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ለጎረቤት ሀገራት ሲሚንቶ ማቅረብ የሚያስችል...
Read More
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔትያናሁ ሃማስ ታጋቾችን በሙሉ ለቆ ትጥቁን የሚፈታ ከሆነ ሀገራቸው በጋዛ የጀመረችውን ዘመቻ ልታቆም እንደምትችል አስታወቁ።
የውጭ ዜና

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔትያናሁ ሃማስ ታጋቾችን በሙሉ ለቆ ትጥቁን የሚፈታ ከሆነ ሀገራቸው በጋዛ የጀመረችውን ዘመቻ ልታቆም እንደምትችል አስታወቁ።

ኔትያናሁ ይህን ያሉት እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ እና ካናዳ እስራኤል በጋዛ የጀመረችውን አዲሱን ዘመቻ እንድታቆም ማስጠንቀቂያ ከሰጡ በኋላ ነው። የብሪታንያው ጠቅላይ...
Read More
የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ ተጥለው የነበሩ ማዕቀቦችን ማንሳቱን አስታወቀ።
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ ተጥለው የነበሩ ማዕቀቦችን ማንሳቱን አስታወቀ።

ህብረቱ ከጦርነት ማግስት ላይ የምትገኘው ሶሪያ ማገገም እንድትችል በሚል ከዚህ ቀደም የጣላቸውን ሁሉንም ኢኮኖሚያዊ ማዕቀቦች ማንሳቱን አስታውቋል። ይህ የአውሮፓ ህብረት...
Read More
የአሜሪካዉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የካናዳዉ ጠቅላይ ሚኒስትር በሮም የንግድ ውይይት አደርገዋል፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካዉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የካናዳዉ ጠቅላይ ሚኒስትር በሮም የንግድ ውይይት አደርገዋል፡፡

ስብሰባዉ ‹‹ፍትሃዊ የንግድ ፖሊሲዎችን›› ጨምሮ ‹‹በጋራ ፍላጎቶች እና ግቦች›› ላይ ያተኩራል ብሏል ዋይት ሀውስ፡፡ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ እና...
Read More
ፑቲን ሩሲያ ብሔራዊ ጥቅምን ከማክበር ጋር በተያያዘ ከአሜሪካ ምላሽ እንደምትጠብቅ ገለጹ፡፡
የውጭ ዜና

ፑቲን ሩሲያ ብሔራዊ ጥቅምን ከማክበር ጋር በተያያዘ ከአሜሪካ ምላሽ እንደምትጠብቅ ገለጹ፡፡

ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አሜሪካውያን፣ እና የአሜሪካ መሪዎች የራሳቸው ብሄራዊ ጥቅም አላቸው፣ እኛም የነርሱን ፍላጎት እናከብራለን ብለዋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ሀገራቸው...
Read More
በሰይፉ የዩትዩብ ቻናል ሲተላለፍ የነበረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ተጠናቀቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰይፉ የዩትዩብ ቻናል ሲተላለፍ የነበረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ተጠናቀቀ፡፡

ከየካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰይፉ በኢቢኤስ እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተደረገ በቆየው የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰብያ...
Read More
ሸገር ከተማ የ 27ኛው  የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች ውድድር ሻምፒዮና ሆነ!
ስፖርት

ሸገር ከተማ የ 27ኛው  የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች ውድድር ሻምፒዮና ሆነ!

ሽገር ከተማ በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች አሸናፊ መሆን ችሏል።በዚህም መሠረት የ2017 ዓ .ም የ27ኛው የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች በአምቦ...
Read More
በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ተከፈተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ተከፈተ።

"ኢቴክስ  2025 " የተሰኘ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት አዘጋጅነት በዛሬው እለት ተከፍቷል ።...
Read More
ጦርነትና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች አድራሻቸው የሚጠፉ ሰዎች እየጨመሩ መምጣታቸዉን ተመድ አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

ጦርነትና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች አድራሻቸው የሚጠፉ ሰዎች እየጨመሩ መምጣታቸዉን ተመድ አስታወቀ፡፡

የመንግስታቱ ድርጅት እንዳለው ጦርነቶችና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሚጠፉ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ነዉ፡፡ ዓለምዓቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ እንዳስታወቀው በ...
Read More
1 … 94 95 96 97 98 … 363