ዜና
ኢትዮጵያ መድን የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ !
የቤት ውስጥ ሰራተኞችን የሚመለከተው ኮንቬንሺን 189 እንዲፀደቅ ጥረት እያደረግን ነው ሲል አንድነት ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ማህበር አስታወቀ ።
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ
የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ባለፉት 10 ወራት በአዲስ አበባ የሚገኙ 1ሺ1መቶ43 ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለፀ።
ጓንት እና ስሪንጅ ሙሉ ለሙሉ በአገር ዉስጥ እያመረትኩኝ ነዉ ብሏል የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት፡፡
ፈረንሳይ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ ጣልቃ ገብነትን እንደምትቃወም ቻይና ተስፋ አደርጋለሁ አለች
ፖርቹጋል ስፔን በማሸናፊ የኔሽንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆነች !
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት ጥረቷን ቀጥላለች
ነገ የሚከበረውን 1446ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል
የአገር ዉስጥ አምራቾች የገንዘብ ጣሪያ ገደብ ሳይኖር መጫረት የሚችሉበት መመሪያ ወደ ስራ መግባቱ ተሰምቷል፡፡
ከ3 መቶ በላይ የፖሊስ አባላት ባሳዩት የአፈፃፀም ጉድለት ተጠይቀዋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን
ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር 2ኛው የአካባቢ ብክለትን መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ በዛሬዉ ዕለት ተጀመረ።
በአዲስ አበባ በቀን ከሚሰበሰበው ቆሻሻ 7በመቶ የሚሆነው ለማዳበሪያነት እየዋለ ነው ተባለ።
ዩክሬን ላደረሰችው የድሮን ጥቃት ፑቲን የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ ትራምፕ አስጠነቀቁ
አሜሪካ በፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የጋዛ ተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገች
ዶናልድ ትራምፕ ከ12 ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ የሚከለክል አዋጅ መፈራረማቸውን ዋይት ሀውስ አስታወቀ።
ፖርቹጋል ጀርመንን 2ለ1 በማሸነፍ ለኔሽንስ ሊግ ፍፃሜ አልፋለች !
በእስራኤል ቁጥጥር የተደረገባቸዉ የእርዳታ መኪኖች ጋዛ ደርሰዋል፡፡
ከዚህ በፊት በመንግስት ብቻ ይገነቡ የነበሩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች አሁን በግለሰቦች እየተገነቡ ነው ተባለ
የኢነርጂ ስርቆት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ቡድኖች እየተበራከቱ መጥተዋል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ
