ዜና

ከ 5መቶ በላይ በማይናማር የሚገኙ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 5መቶ በላይ በማይናማር የሚገኙ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ተገለጸ፡፡

ከ5 መቶ በላይ በማይናማር የሚገኙ ስደተኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የወላጆች ኮሚቴ...
Read More
በአይቮሪኮስት የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡
የውጭ ዜና

በአይቮሪኮስት የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡

የተቃዋሚው ፓርቲ መሪው ቲዲጃኔ ቲያም ከፓርቲያቸው ሊቀመንበርነት መልቀቃቸውን ካሳወቁ በኋላ፤ በፕሬዝዳንትነት አይቮሪኮስትን ለመምራት የሚደርጉትን የምርጫ ውድድር በግላቸው እንደሚቀጥሉበት ገልጸዋል፡፡ የፓርቲያቸው...
Read More
በኢራቅና ሶሪያ ሲታገሉ የነበሩ የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው የአይ ኤስ አባላት ፍርድ ቤት ሊቀርቡ እንደሚገባ የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት አሳሰቡ ፡፡
የውጭ ዜና

በኢራቅና ሶሪያ ሲታገሉ የነበሩ የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው የአይ ኤስ አባላት ፍርድ ቤት ሊቀርቡ እንደሚገባ የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት አሳሰቡ ፡፡

ከ400 በላይ የሚሆኑና አይ ኤስ ለተባለ ታጣቂ ቡድን ለመዋጋት ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጉዘው የነበሩ ታጣቂዎች ወደ እንግሊዝ ተመልሰው መምጣታቸው ተገልጿል፡፡...
Read More
በትግራይ አስፈጻሚ አካላት ለህግ ባለመገዛታቸው የሚቀርቡ አቤቱታዎች በሚመጡት ልክ ምላሽ እያገኙ አይደለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ አስፈጻሚ አካላት ለህግ ባለመገዛታቸው የሚቀርቡ አቤቱታዎች በሚመጡት ልክ ምላሽ እያገኙ አይደለም ተባለ።

አቤቱታዎችን አንፈጽምም ያሉ 7 ተቋማትም የተገኙ ሲሆኑ ከ7ቱ አምስቱ በክስ ላይ እንዳሉም ተሰምቷል፡፡ ስራቸውን በሀላፊነት አንፈጽምም ካሉት ተቋማት መካከልም “ትግራይ...
Read More
ባለፉት 3 ዓመታት ከ 3መቶሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ አገር መመለሳቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 3 ዓመታት ከ 3መቶሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ አገር መመለሳቸዉ ተገለጸ፡፡

ባለፉት 3 ዓመታት ከ 3 መቶ 17 ሺህ በላይ ኢትዮጲያዊያን ስደተኞችን ወደ ሃገር ውስጥ መመለስ መቻሉን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ...
Read More
ትራምፕ አሜሪካ በሶሪያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ለማንሳት እያሰብኩ ነው አሉ፡፡
የውጭ ዜና

ትራምፕ አሜሪካ በሶሪያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ለማንሳት እያሰብኩ ነው አሉ፡፡

ይህም ከደማስቆ ጋር እንደ አዲስ እንድንጀምር ያደርጋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከደማስቆ ጋር እንደ አዲስ መጀመር ስለሚፈልጉ...
Read More
የመጀመሪያዎቹን 49 ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን የጫነው አውሮፕላን ወደ አሜሪካ በረረ
የሀገር ውስጥ ዜና

የመጀመሪያዎቹን 49 ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን የጫነው አውሮፕላን ወደ አሜሪካ በረረ

ትራምፕ አወዛጋቢ የስደተኞች ፕሮግራማቸውን ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን "ለ ኢ-ፍትሃዊ የዘር መድልዎ ኢላማዎች ናቸው" በማለት መከላከላቸው ይታወሳል። የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት የትራምፕን...
Read More
አፍሪካ ውስጥ ሁለት ጂኦ ፓርኮች ብቻ መመዝገባቸው “አሳዛኝ” ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሚኒስትር ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ ውስጥ ሁለት ጂኦ ፓርኮች ብቻ መመዝገባቸው “አሳዛኝ” ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሚኒስትር ተናገሩ

ይህንን እውነታ ለመቀየር ያሰበ ቀጣናዊ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት ጋር...
Read More
በሱዳን ኤል-ፋሸር ፈጥኖ ደራሹ ሃይል ባደረሰዉ ጥቃት 7 ሰላማዊ ሰዎች ህይወታቸዉ አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳን ኤል-ፋሸር ፈጥኖ ደራሹ ሃይል ባደረሰዉ ጥቃት 7 ሰላማዊ ሰዎች ህይወታቸዉ አለፈ፡፡

በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ቢያንስ ሌሎች 15 ሰዎች በአዲስ የመድፍ ጥቃት ቆስለዋል። በምዕራብ ሱዳን የሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው...
Read More
በጋዛ ከ65ሺህ በላይ ህጻናት በከፍተኛ ረሃብ ምክንያት ለሞት የተጋለጡ ናቸዉ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ ከ65ሺህ በላይ ህጻናት በከፍተኛ ረሃብ ምክንያት ለሞት የተጋለጡ ናቸዉ ተባለ፡፡

የጋዛ መንግስት በጋዛ ሰርጥ ከ65 ሺህ በላይ ህጻናትን ህይወት እያሰጋ ያለ የረሃብ አደጋ ተጋርጧል ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ከሁለት ወራት በላይ የቀጠለዉ...
Read More
የአፋር ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቱን ማግኘት እንዳልቻለ ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፋር ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቱን ማግኘት እንዳልቻለ ገለፀ።

ምክር ቤቱ በሰሜኑ ጦርነት በክልሉ የደረሰዉን ዉድመት ተከትሎ የንግዱን ማህበረሰብ ህልዉና መመለስ እንዳልተቻለ ገልጿል። የአፋር ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር...
Read More
በአገራችን ጭንቀት እና ድባቴ ከፍተኛዉን የአዕምሮ ህመም ድርሻ ይወስዳሉ ተባለ፡፡
ጤና

በአገራችን ጭንቀት እና ድባቴ ከፍተኛዉን የአዕምሮ ህመም ድርሻ ይወስዳሉ ተባለ፡፡

በየመንገዱ የምናያቸዉ እና ጽኑ የአዕምሮ ህመም የሚስተዋልባቸዉ ሰዎች ቁጥር ከ1በመቶ በታች መሆኑንም ሰምተናል፡፡ ከኢትዮ ኤፍኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዕምሮ ሀኪም...
Read More
ሃማስ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ከተነጋገረ በኋላ በጋዛ የሚገኘውን የመጨረሻውን አሜሪካዊ ታጋች እንደሚፈታ አስታወቀ
የውጭ ዜና

ሃማስ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ከተነጋገረ በኋላ በጋዛ የሚገኘውን የመጨረሻውን አሜሪካዊ ታጋች እንደሚፈታ አስታወቀ

ቡድኑ የመጨረሻውን የተኩስ አቁም ስምምነት እና የእስረኞች መለዋወጥ ላይ ያተኮረ አፋጣኝ እና ጥልቅ ድርድር ለማድረግ ፈቃደኛ መሆኑንም ገልጿል። ሃማስ በጋዛ...
Read More
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ የ2017 የውድድር አመት ትናንት በሀዋሰ ከተማ ፍፃሜውን አግኝቷል።
ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ የ2017 የውድድር አመት ትናንት በሀዋሰ ከተማ ፍፃሜውን አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ያሳካውን ዋንጫ በይፋ ተረክቧል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቻምፒዮንነቱን ዋንጫ እና የወርቅ ሜዳልያ፣...
Read More
አሜሪካ ከቻይና ጋር ባካሄደችው የንግድ ድርድር “ስምምነት” ላይ መድረሷን ገለፀች
የውጭ ዜና

አሜሪካ ከቻይና ጋር ባካሄደችው የንግድ ድርድር “ስምምነት” ላይ መድረሷን ገለፀች

ቻይና እና አሜሪካ በስዊዘርላንድስ ባደረጉት ድርድር ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የተሻለ መግባባት ላይ መድረሳቸውን ገለፁ። የአሜሪካ ግምጃ ቤት ዋና ጸሐፊ...
Read More
በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተከሰተው ፅኑ የአዕምሮ ህመም (ሳይኮሲስ) ጥናት መካሄድ ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተከሰተው ፅኑ የአዕምሮ ህመም (ሳይኮሲስ) ጥናት መካሄድ ጀመረ።

በአገራችን የተመረጡ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ ጥናቱ እንደሚካሄድ ተገልጿል።በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአዕምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል ስር የሚገኘው...
Read More
በሰው ሰራሽ አስተውሎት በአገሪቱ ለመጠቀም እንዲቻል የመረጃ ማግኘት ፖሊሲ እንቅፋት ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰው ሰራሽ አስተውሎት በአገሪቱ ለመጠቀም እንዲቻል የመረጃ ማግኘት ፖሊሲ እንቅፋት ነው ተባለ።

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በአገሪቷ በአግባቡ በመተግበር መጠቀም እንዲቻል የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ ነውም ተብሏል። ይህ የተገለፀው በኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዙሪያ...
Read More
የእዉቁ ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ ማሩ ስርአተ ቀብር በዛሬዉ ዕለት በስዊድን ሀገር ተፈፅሞ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የእዉቁ ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ ማሩ ስርአተ ቀብር በዛሬዉ ዕለት በስዊድን ሀገር ተፈፅሞ።

በኢትዮጵያ በልብ ህክምና ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነዉን የልብ ህክምና ሆስፒታል ያቋቋሙት ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ ማሩ ባለፈዉ ዕሁድ ከዚህ አለም ድካም ማረፈቸዉንና በዛሬዉ...
Read More
ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሽልማት ማበርከቱዋ ተገለጸ
የውጭ ዜና

ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሽልማት ማበርከቱዋ ተገለጸ

ሩሲያ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ገብተው ላበረከቱት አገልግሎት ሽልማት መስጠቷ ተገለጸ፡፡ የሩሲያ ባለስልጣናት እንዳሉት ወታደሮቹ በኩርስክ ግዛት በነበረው ኦፕሬሽን ትልቅ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ የደረጃ “ሀ” እና  ደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ውስጥ  55ሺህ የሚሆኑት  ነገዴዎች በቁርጥ ግብር ሲስተናገዱ እንደነበር  ተገለፀ ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ የደረጃ “ሀ” እና  ደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ውስጥ  55ሺህ የሚሆኑት  ነገዴዎች በቁርጥ ግብር ሲስተናገዱ እንደነበር  ተገለፀ ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ካሉ የሂሳብ መዝገብ እንዲዙ ከሚገደዱ  ከ1 መቶ 1 3 ሺህ በለይ  የደረጃ "ሀ" እና  ደረጃ "ለ"...
Read More