ዜና

ቱርክ በጦርነት ለሚፈናቀሉ ሱዳናውያን ሴቶች የማገገሚያና የትምህርት ማዕከል መክፈቷ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ቱርክ በጦርነት ለሚፈናቀሉ ሱዳናውያን ሴቶች የማገገሚያና የትምህርት ማዕከል መክፈቷ ተገለጸ፡፡

የማገገሚያ ተቋሙ በጦርነቱ ለተጎዱ ሴቶች፣ ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸውና የስነልቦና ቀውስ ለገጠማቸው ሴቶች አገልግሎት የሚሰጥ ነዉ ተብሏል፡፡ የቱርክ የእርዳታ ድርጅት ኤጀንሲ...
Read More
የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ።
ስፖርት

የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ።

ዛሬ አርብ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 4:15 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። በ63 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው  ቼልሲ ለሚቀጥለው...
Read More
የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር ለውጥ እንዲኖር ዶናልድ ትራምፕ እና ቭላድሚር ፑቲን መገናኘታቸው ግድ ነው አሉ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር
የሀገር ውስጥ ዜና

የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር ለውጥ እንዲኖር ዶናልድ ትራምፕ እና ቭላድሚር ፑቲን መገናኘታቸው ግድ ነው አሉ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ በቱርክ በሚካሄደው የዩክሬን-ሩሲያ የሰላም ድርድር ብዙ ተስፋ እንደሌላቸው እና ለውጥ እንዲኖር ዶናልድ ትራምፕ እና...
Read More
ባርሴሎና የ2024/25 የውድድር አመትየላሊጋው ሻምፒዮን ሆነ።
ስፖርት

ባርሴሎና የ2024/25 የውድድር አመትየላሊጋው ሻምፒዮን ሆነ።

የስፔን ላሊጋን በሰማንያ አምስት ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ባርሴሎና የላሊጋው 2024/25 የውድድር አመት አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ባርሴሎና ከእስፓኞል ጋር ያደረገውን ጨዋታ...
Read More
የፕርሚየር ሊግ ማን  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች  እና አሰልጣኝ ይሆነ
ስፖርት

የፕርሚየር ሊግ ማን  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች  እና አሰልጣኝ ይሆነ

ሊቨርፑል ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠበት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች እና አሰልጣኝ እጩዎች ታውቀዋል። በተጨዋቾች በኩል :-...
Read More
በየወቅቱ በሚከሰቱ ልዩልዩ በሽታዎች ምክንያት 30 በመቶ የሚሆነው የቡና ምርት ለጉዳት እንደሚዳረግ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በየወቅቱ በሚከሰቱ ልዩልዩ በሽታዎች ምክንያት 30 በመቶ የሚሆነው የቡና ምርት ለጉዳት እንደሚዳረግ ተገለፀ።

በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት 30 በመቶ የሚሆነው የቡና ምርት ለጉዳት እንደሚዳረግ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያ የሆኑት አቶ ኢብሳ ኑሩ ገልፀዋል። በኢትዮጵያ አርቲፊሻል...
Read More
የኢትዮጵያ መንግሥት ብድር በ12 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዜሮ ወርዷል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንግሥት ብድር በ12 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዜሮ ወርዷል ተባለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ በዛሬው ዕለት በተጀመረው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም የተናገሩት እንደሆነ የሀገር ውስጥ ሚድያ ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ የማክሮ...
Read More
እስራኤል በአንድ ምሽት ባደረሰችዉ ጥቃት 41 ፍልስጤማዊያን ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል በአንድ ምሽት ባደረሰችዉ ጥቃት 41 ፍልስጤማዊያን ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡

ጥቃቱ በመኖሪያ ቤቶች እና በጋዛ በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ላይ የደረሰ ነዉ፡፡ እንደ ህክምና ባለሙያዎች ገለጻ ካን ዩኒስ በከፍተኛ የእስራኤል ጥቃት...
Read More
የቅርስ ባለሙያዎች እገታ የቅርስ ጥገና ስራ ላይ እክል ሆኗል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የቅርስ ባለሙያዎች እገታ የቅርስ ጥገና ስራ ላይ እክል ሆኗል ተባለ

ለጥገና እቅድ የተያዘላቸዉ ቅርሶችን ለመጠገን የፀጥታ ችግር ፈተና እንደሆነበት የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገልፆል። ይህ የተባለዉ የቱሪዝም ሚኒስትር የዘጠኝ ወር ሪፖርቱን...
Read More
በአዲስ አበባ ሊካሄድ የታቀደው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ መራዘሙ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ሊካሄድ የታቀደው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ መራዘሙ ተገለፀ፡፡

ከ100 በላይ የፓኪስታን ኩባንያዎች ይሳተፉበታል የተባለው 5ኛው የፓኪስታን-አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ እና የፓኪስታን ምርቶች አውደ ርዕይ ሃገሪቱ ከጎረቤቷ ህንድ ጋር...
Read More
ትራምፕ አስፈላጊ ከሆነ በዩክሬን ድርድር ለመሳተፍ ግንቦት 8 ወደ ኢስታንቡል ለመሄድ ዝግጁ ነኝ አሉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ አስፈላጊ ከሆነ በዩክሬን ድርድር ለመሳተፍ ግንቦት 8 ወደ ኢስታንቡል ለመሄድ ዝግጁ ነኝ አሉ

በመካከለኛው ምስራቅ የአራት ቀናት ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኢስታንቡል ለሰላም ንግግሩ ሊቀኑ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰተዋል፡፡ በኳተር የሚገኙት ትራምፕ...
Read More
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ ሦስት ብፁዓን አባቶች ኢትዮጵያ ገቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ ሦስት ብፁዓን አባቶች ኢትዮጵያ ገቡ።

ውጭ ሀገር የነበሩና ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክለው የነበሩ ሦስት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ...
Read More
ቦሎኛ ኤሲ ሚላንን በማሸነፍ የኮፓ ኢታሊያ ቻምፒዮን ሆነ
ስፖርት

ቦሎኛ ኤሲ ሚላንን በማሸነፍ የኮፓ ኢታሊያ ቻምፒዮን ሆነ

ቦሎኛ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የኮፓ ኢታሊያ ዋንጫ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ የቦሎኛን የማሸነፍ ወሳኝ ግብ ዳን...
Read More
እስራኤል በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች።
የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች።

እስራኤል፤ ጦርነቱ ከተጀመረ አንስቶ ባልታየ መልኩ በጋዛ የሚገኙ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ፍልስጤማውያን ነዋሪዎች አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች። የእስራኤል መከላከያ...
Read More
ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በሚጀምረው የሰላም ንግግር ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በሚጀምረው የሰላም ንግግር ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ቱርክ ኢስታምቡል ውስጥ በሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን የተመለከተ የሰላም ንግግር ላይ እንደማይገኙ ተገለጸ። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር...
Read More
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በፋይዘር ጌት የህግ ጉዳይ በሁሉም ክሶች መሸነፉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በፋይዘር ጌት የህግ ጉዳይ በሁሉም ክሶች መሸነፉ ተገለጸ፡፡

በኮቪድ-19 ክትባቶች ግዥ ላይ በኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት እና በፋይዘር ዋና ስራ አስፈፃሚ መካከል የጽሑፍ መልዕክቶች መኖራቸውን የሚያመለክቱ ተዛማጅ እና ተከታታይ መረጃዎችን...
Read More
የአስቸኳይ ፖስፖርት ኦንላይን ሲስተም የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎበት ስራ መጀመሩን ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአስቸኳይ ፖስፖርት ኦንላይን ሲስተም የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎበት ስራ መጀመሩን ተገለፀ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለአዲስ አበባ አስቸኳይ ፓስፖርት አመልካቾች ፤የአስቸኳይ ፖስፖርት ኦንላይን ሲስተም የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎበት ስራ መጀመሩን አስታውቋል። ከግንቦት 6...
Read More
ኢትዮጵያ የአልኮል መጠጦችን በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይሰራጩ የሚከለክል ረቂቅ ህግ አዘጋጀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአልኮል መጠጦችን በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይሰራጩ የሚከለክል ረቂቅ ህግ አዘጋጀች፡፡

የአልኮል ምርቶችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ማስተዋወቅን በከፊል የሚከለክል የህግ ረቂቅ ተዘጋጅቷል የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለሰልጣን የአልኮል ምርቶችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ማስተዋወቅን በከፊል...
Read More
95 በመቶ የወተት ሽያጭ በህገወጥ መልኩ እንደሚከናወን ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

95 በመቶ የወተት ሽያጭ በህገወጥ መልኩ እንደሚከናወን ተገለጸ

በኢትዮጵያ የወተት ገበያ እንቅስቃሴ፣ በህጋዊ ሂደት አልፎ ለህብረተሰቡ ጥቅም ላይ የሚውለው 5 በመቶ ገደማ ብቻ እንደሆነ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን...
Read More
ኢሰመኮ በአማራ ክልል በአምስት ማረሚያ ቤቶች ላይ ክትትል ማድረጉን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በአማራ ክልል በአምስት ማረሚያ ቤቶች ላይ ክትትል ማድረጉን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን ባህርዳር ቅርንጫፍ በበጀት አመቱ 9 ወራት 163 አቤቱታዎች ተቀብያለሁ ብሏል። የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አለባቸው...
Read More
1 … 95 96 97 98 99 … 363