Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1መቶ 40 በላይ ሲቪል ማህበራት በመጪዉ ምርጫ ሚናቸዉን ለመዉጣት ተመዝግበው እየሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ

ምርጫ ህጋዊ እና ግልፅ እንዲሆን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያላቸዉን ሚና እንዲወጡ ያስፈልጋል […]

December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ያልተገቡ የኬላ ክፍያዎች ለኑሮ ውድነት መባባስ ምክንያት መሆናቸው ተነገረ

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ መንገዶች ላይ የሚሰበሰቡ ያልተገቡ የኬላ ክፍያዎች በትራንስፖርት […]

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ልዩ መለያ የሌለበት የማንዋል ደረሰኝ አገልግሎት ጊዜ ታህሳስ 30 ያበቃል ተባለ

ልዩ መለያ ኮድ/QR Code/ የሌለበት የማንዋል ደረሰኝ የአገልግሎት ጊዜ ታህሳስ 30/2018 ዓ/ም […]

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“አርሶ አደሩ መሬቱን ለፋይናንስ ዋስትና በመጠቀም የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን ሊያረጋግጥ እንደሚገባ ተገለጸ”

በኢትዮጵያ የሚተገበሩ የመሬት ፖሊሲዎች አርሶ አደሩ መሬቱን እንደ ዋና የኢኮኖሚ ካፒታል በመጠቀም […]

December 29, 2025December 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም መጠነኛ ያለዉን የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን ገለጸ

ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ […]

December 29, 2025December 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር አቅም ለሌላቸው ወጣቶች የክህሎት ስልጠና በመስጠት ወደ ስራ እያሰማራ መሆኑን ገለጸ

የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 1መቶ21 ወጣቶችን […]

December 26, 2025December 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ረጂ ተቋማት በጥቂት በጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጋቸው ሊስተካከል እንደሚገባ ተገለጸ

በአዲስ አበባም ሆነ በመላው ኢትዮጵያ በርካታ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ቢኖሩም ለጋሽ ተቋማት […]

December 26, 2025December 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በየክልል ከተሞች አዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈቱ ለጋሽ እጆች የተለመደ ድጋፋቸውን እንዲያደርጉለት መቄዶንያ የአዕምሮ ህሙማንና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል ጠየቀ

መቄዶንያ የአዕምሮ ህሙማንና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር ለማውጣት በመገደዱ፣ […]

December 26, 2025December 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የዲጂታል ንግድን ከማህበራዊ ትስስር ጋር የሚያጋምድ አዲስ የቴክኖሎጂ መድረክ ይፋ ተደረገ

በኢትዮጵያ ወጣት የሶፍትዌር መሃንዲሶች የበለፀገውና የማህበራዊ ትስስርን ከዘመናዊ የንግድ ስርዓት (e-commerce) ጋር […]

December 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ነዋሪዎች ከቤታቸው ሳይወጡ መታወቂያቸውን እንዲያድሱ የሚያስችል ፐብሊክ ፖርታል አገልግሎት ይፋ ሆነ

ይህን አገልግሎት ይፋ ያደረገው የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ነው። የኤጀንሲው […]

Posts navigation

Previous 1 … 59 60 61 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.