ዜና
የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሪየክ ማቻር እስር ለአምስት ዓመታት የተካሔደውን የርስ በርስ ጦርነት ያቆመውን የሰላም ሥምምነት በቀጥታ እንዳፈረሰ ፓርቲያቸው አስታወቀ።
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋቾች እና ምርጥ አሰልጣኞች እጩዎች ይፋ ሆኑ!
በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ የቱሪስት ሰርጓጅ መርከብ አደጋ አጋጥሞት ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል
በበርካታ የባንክ ሂሳቦች ተበታትነው የሚገኙ የመንግስት ገንዘቦችን ወደ አንድ ቋት ይሰበስባል የተባለው”የትሬዠሪ ነጠላ አካውንት” ስርአት መተግበር መጀመሩ ተገለፀ።
የጉምሩክ ኮሚሽን ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት ሚናዋን እንድትወጣ የበኩሉን ጥረት እያደረገ እንደሆነ ገለፀ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአንድ ሳምንት ብቻ ከ1መቶሺህ በላይ ፍልስጤማዊያን መፈናቀላቸዉን አስታወቀ፡፡
የኒጀር መፈንቅለ መንግስት መሪ ቃለ መሃላ ፈጸሙ
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት በቤት ዉስጥ እስር መሆናቸዉ ተነገረ፡፡
ከ343 ቢሊዮን ብር በላይ በድጅታል የገንዘብ ማስተላለፊያ ዘዴ መዘዋወሩ ተገለፀ
በግምጃ ቤት ነጠላ ሂሳብ ላይ ያተኮረ የምክክር አውደ ጥናት እየተካሄደ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን መስጠቱን አሳውቋል
ግለሰቦች የመኖሪያ አካባቢያቸውን እስከ 20 ሜትር ድርጅቶች ላይ ደግሞ እስከ 50 ሜትር የማፅዳት ኃላፊነት የሚጥለው ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተደረገበት መሆኑ ተገለፀ
የአውሮጳ ኅብረት በሩስያ ላይ የጣለው ማዕቀብ የሚነሳው ሩስያ ከዩክሬን ግዛት ሙሉ በሙሉ ስትወጣ ነው አለ
እስራኤል በጋዛ የሚገኙ ከ1መቶ በላይ መኪኖችን ኢላማ ማድረጓን ገለጸች፡፡
ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የኃይል ፍላጎትን ከማሟላት ባሻገር በቀጣናው የሚገኙ የጎረቤት ሀገራትን በኃይል እያስተሳሰረች እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ከማድረጓ በፊት የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱላት ጠየቀች፡፡
ሶማሊያ አፍሪ ኤግዚም ባንክን ተቀላቀለች
24 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈፀሙን ግብርና ሚኒስተር አስታወቀ
ጻውዒት ጥቆማ ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ
ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንትነት ጥቆማ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ
