ዜና

በማያንማር የሚገኙ 255 ኢትዮጲያውያን ወደ ታይላንድ ለመግባት እየተጠባበቁ ነው፡፡
የውጭ ዜና

በማያንማር የሚገኙ 255 ኢትዮጲያውያን ወደ ታይላንድ ለመግባት እየተጠባበቁ ነው፡፡

በማያንማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 255 ኢትዮጰያዉያን ወደ ታይላንድ ለመግባት እየተጠባበቁ እንደሆነ ለኢትዮ ኤፍኤም ተናግረዋል። በትላንትናው ዕለትም ወደ ታይላንድ ትሄዳላችሁ...
Read More
ከ1ሺህ በላይ ተፅእኖ ፈጣሪ የስራ ሀሳቦች በመረጃ ቋት ዉስጥ እንደተመዘገቡ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1ሺህ በላይ ተፅእኖ ፈጣሪ የስራ ሀሳቦች በመረጃ ቋት ዉስጥ እንደተመዘገቡ ተገለፀ።

የስራ ሀሳቦቹን ወደ ተግባር ቀይሮ ለመቀጠል ግን የሀገር ዉስጥ ባለሀብቱ ፍላጎት እያሳየ አይደለም ተብሏል። በስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ስር የሀሳብ...
Read More
የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣውን ማሻሻያ አዋጅ ተወያይቶ አጽድቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
Read More
በሚያንማር ርዕደ መሬት የሟቹች ቁጥር 2 ሺህ ማለፉ ተነገረ
የውጭ ዜና

በሚያንማር ርዕደ መሬት የሟቹች ቁጥር 2 ሺህ ማለፉ ተነገረ

በሚያንማር ርዕደ መሬት ከ2ሺህ በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን የአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥትም የአንድ ሳምንት ብሔራዊ ሐዘን አውጇል። በ7.7 ማግኒትዩድ የተለካው ርዕደ...
Read More
ዛሬ ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የፌደራል...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንት ልዩነት ተከታታይ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ማካሄድ ሊጀምር ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንት ልዩነት ተከታታይ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ማካሄድ ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “በየሁለት ሳምንት” ልዩነት፤ “መደበኛ” እና “ተከታታይ” የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ማካሄድ” ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ። “የማዕከላዊ ባንኩን የተረጋጋ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ይፋ ሆኑ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ይፋ ሆኑ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1) መሠረት ከመጋቢት 17 2017 ጀምሮ...
Read More
19ኛዋ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ደረሰች
የሀገር ውስጥ ዜና

19ኛዋ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ደረሰች

ኤምቪ አባይ ሁለት የተባለችው የኢትዮጵያ መርከብ ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን 55 ሺህ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ በጅቡቲ ወደብ...
Read More
የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሪ ማሪን ለፔን በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ማጭበርበር ክስ ጥፋተኛ ተባሉ፡፡
የውጭ ዜና

የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሪ ማሪን ለፔን በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ማጭበርበር ክስ ጥፋተኛ ተባሉ፡፡

የቀኝ አክራሪ ብሄራዊ ራሊ (አርኤን) የተሰኘዉ ፓርቲያቸዉን ለመደገፍ የአውሮፓን ገንዘብ አለአግባብ ተጠቅመዋል በሚል ነዉ ጥፋተኛ የተባሉት፡፡ ዳኛው ቅጣቱ ምን እንደሚሆን...
Read More
ትራምፕ ኢራን በኒውክሌር ድርድር ካልተስማማች በቦምብ ድምጥማጧን አጠፋለሁ አሉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ ኢራን በኒውክሌር ድርድር ካልተስማማች በቦምብ ድምጥማጧን አጠፋለሁ አሉ

በጉዳዩ ዙሪያ ስምምነት ላይ ካልደረሱ የቦምብ ጥቃት እፈጽማለሁ ጥቃቱም ከዚህ በፊት አይተውት የማያውቁት ይሆናል ብለዋል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን “እጅግ ተበሳጭቻለሁ” አሉ።
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን “እጅግ ተበሳጭቻለሁ” አሉ።

ለሳምንታት በዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ሲሞክሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን "እጅግ ተበሳጭቻለሁ" አሉ። ኤንቢሲ ከተባለው ጣቢያ...
Read More
የአርኖልድ ወደ ማድሪድ  ዝውውር እና  የሊቨርፑል  ድጋፊዎች   ብስጨት “ ከሩብን ቫን ፐርሲ ጋር መመሳሰል”።
ስፖርት

የአርኖልድ ወደ ማድሪድ  ዝውውር እና  የሊቨርፑል  ድጋፊዎች   ብስጨት “ ከሩብን ቫን ፐርሲ ጋር መመሳሰል”።

ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል የተቃረበው የሊቨርፑል ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ሎስ ብላንኮዎቹን ለመቀላቀለ ከውሳኔ መድረሱ ተገልጿል። ማሪንጌዎቹ  አርኖልድ የአለማችን ምርጡ የቀኝ መስመር...
Read More
ደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ለመግባት በቋፍ ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግስታት ገለጸ
የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ለመግባት በቋፍ ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግስታት ገለጸ

በቅርቡ በደቡብ ሱዳን መሪዎች መሃከል የተፈጠረው አለመግባባት ሃገሪቱን ወደ የእርስ በርስ ጦርነት ሊያስገባት ጫፍ ላይ መድረሱን የገለጸው የተባበሩት መንግስታት፤ ጉዳዩ...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ ከየትኛውም ሃገር ወደ አሜሪካ በሚገቡ መኪኖች ላይ የ 25 በመቶ ታሪፍ መጣላቸውን ካስታወቁ ቦሃላ አሜሪካ እና እንግሊዝ በጉዳዩ ላይ ለመምከር ማቀዳቸው ተገለጸ
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ከየትኛውም ሃገር ወደ አሜሪካ በሚገቡ መኪኖች ላይ የ 25 በመቶ ታሪፍ መጣላቸውን ካስታወቁ ቦሃላ አሜሪካ እና እንግሊዝ በጉዳዩ ላይ ለመምከር ማቀዳቸው ተገለጸ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከየትኛውም ሃገር ወደ አሜሪካ በሚገባ መኪና እና የመኪና መለዋወጫ ላይ 25 በመቶ ታሪፍ እንደጣሉ የገለጹ ሲሆን የፕሬዝዳንቱ...
Read More
ታይላንድ በከፍተኛ ርዕደ መሬት መመታቷ ተሰማ
የውጭ ዜና

ታይላንድ በከፍተኛ ርዕደ መሬት መመታቷ ተሰማ

የታይላንዷ ዋና ከተማ ባንኮክ ፖሊስ እንዳስታወቀው በባንኮክ በተከሰተው 7 ነጥብ 7 ሬክተር ስኬል በተለካ ርዕደ መሬት በርካታ ህንጻዎች መደርመሳቸውን ገልጹዋል፡፡...
Read More
አፍሪካ ሕብረት በሶማሊያ በሚያሠማራው አዲስ ተልዕኮ የኃይል አደረጃጀት እና የስምሪት እቅድ ዙሪያ ስብሰባ አካሄደ
የውጭ ዜና

አፍሪካ ሕብረት በሶማሊያ በሚያሠማራው አዲስ ተልዕኮ የኃይል አደረጃጀት እና የስምሪት እቅድ ዙሪያ ስብሰባ አካሄደ

“ከዚህ ስብሰባ ቁልፍ ውጤቶች አንዱ ለሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ውጤታማነት የሚያስፈልጉ የወታደር እና ፖሊስ ኃይሎች ዝርዝርን በተመለከት የአስፈላጊ ጦር...
Read More
ትራምፕ ከፋፋይ እና ዘርን ያማከለ ርዕዮተዓለምን የሚያንጸባርቁ ቅርሶች ከሙዚየሞች እንዲወገዱ አዘዙ፡፡
የውጭ ዜና

ትራምፕ ከፋፋይ እና ዘርን ያማከለ ርዕዮተዓለምን የሚያንጸባርቁ ቅርሶች ከሙዚየሞች እንዲወገዱ አዘዙ፡፡

ትራምፕ ተገቢ ያልሆነ አስተሳሰብን የሚያንጸባርቁ ቅርሶች ከከፍተኛ የአሜሪካ ሙዚየሞች እንዲወገዱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ የትራምፕ አዲሱ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሙዚየሞች ውስጥ ከፋፋይ...
Read More
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል

በዚህ የአደባባይ በዓል ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከብሄሩ ተወላጆች ጋር ታድመዋል። የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ...
Read More
በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ ቫይረስ ስርጭት 3 በመቶ ደርሷል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ ቫይረስ ስርጭት 3 በመቶ ደርሷል ተባለ፡፡

በትግራይ ክልል ኤች አይ ቪ ቫይረስ ከነበረበት ደረጃ ወደ 1.42 በመቶ ቀንሶ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የበሽታ ስርጭቱ 3 በመቶ...
Read More
አሜሪካ ከፍልስጤም ድጋፍ ጋር በተያያዘ 300 የውጭ አገር ተማሪዎች ቪዛ ሰረዘች
የውጭ ዜና

አሜሪካ ከፍልስጤም ድጋፍ ጋር በተያያዘ 300 የውጭ አገር ተማሪዎች ቪዛ ሰረዘች

ከፍልስጤም ድጋፍ ጋር በተያያዘ 300 የውጭ አገር ተማሪዎች ቪዛ መሰረዙን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ገለጹ። በዩኒቨርስቲዎች ቅጥር ግቢ...
Read More