ዜና

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያስገድድ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን ይፋ አደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያስገድድ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን ይፋ አደረገ

"የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ታቅዷል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ በሕዝብ ተወካዮች...
Read More
በአዲስ አበባ ከ75 እስከ 80 በመቶ ታክስ አሰባሰብ ግምት ላይ የተመሰረተ እደሆነ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ75 እስከ 80 በመቶ ታክስ አሰባሰብ ግምት ላይ የተመሰረተ እደሆነ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ  በከተማዋ ከ75 እስከ 80 በመቶ የታክስ አሰባሰብ ግምት ላይ የተመሰረተ እደሆነ ገልጿል፡፡ በቢሮው የታክስ...
Read More
የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ በወረዳ ቁጥር ላይ ብቻ መገምገም አይገባዉም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ በወረዳ ቁጥር ላይ ብቻ መገምገም አይገባዉም ተባለ

የምግብና ስርዓተ ምግብ የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ አድርጎት በነበረዉ ስብሰባ ነዉ ይህ የተባለዉ። ግብርና ሚኒሰትር በ 2018 አ.ም በጀት አመት የሰቆጣ...
Read More
የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች የቀድሞ ሚኒስትሮችን ከእስር መልቀቃቸው ተዘግቧል፡፡
የውጭ ዜና

የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች የቀድሞ ሚኒስትሮችን ከእስር መልቀቃቸው ተዘግቧል፡፡

ከስልጣን የተወገዱት ፕሬዝደንት ሞሃመድ ባዙም ግን ከተለቀቁት ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ እንደሌሉ ተነግሯል፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች እ.ኤ.አ. በ2023 ያባረሩትን መንግስት...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩን የስምንት ወራት የሥራ አፈፃፀም...
Read More
ሩስያ ሆን ብላ የራሷን ግድብ አወደመች
የውጭ ዜና

ሩስያ ሆን ብላ የራሷን ግድብ አወደመች

ሩስያ በዩክሬይን ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የራሷን ግድብ ማውደሟ ተሰማ። ሩስያ ግድቡን ያወደመችው የዩክሬይን ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን ለማገድ ነው ተብሏል። የጀርመን...
Read More
ኢትዮጵያ በአዲሱ የተመድ የዲጂታል እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፕሮግራም ላይ በንቃት እንድትሳተፍ ጥሪ ቀረበላት
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአዲሱ የተመድ የዲጂታል እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፕሮግራም ላይ በንቃት እንድትሳተፍ ጥሪ ቀረበላት

ጥሪው የቀረበው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና አዲስ ቴክኖሎጂ ልዩ መልዕክተኛ ጋር በተወያዩበት...
Read More
ዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ተማሪዎችን አስተምሮ ስራ ለማስያዝ  ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ተማሪዎችን አስተምሮ ስራ ለማስያዝ  ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ።

ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በፋሽን፣ ስነ-ዉበት እና ሜካፕ እንዲሁም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ወጣቶችን ለማስተማር መዘጋጀቱን አስታዉቋል፡፡ ተቋሙ...
Read More
የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ሚኒስትሮች በካቢኔ ስብሰባ ወቅት መተኛት እንዲያቆሙ አስጠነቀቁ
የውጭ ዜና

የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ሚኒስትሮች በካቢኔ ስብሰባ ወቅት መተኛት እንዲያቆሙ አስጠነቀቁ

የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካንዴ ሂቺሌማ ሚኒስትሮቻቸውን በስብሰባ ወቅት እንዳያንቀላፉ አስጠንቅቀዋል፡፡ በፕሬዝዳንቱ እምነት ሚኒስትሮቻቸው በስብሰባ ወቅት ማንጎላጀታቸው "ቸልተኝነታቸውን" እና ራሳቸውን መቆጣጠር የተሳናቸው...
Read More
ትራምፕ እና የአውሮፓ ህብረት ሆድ እና ጀርባ መሆን ከጀመሩ ሰነባብተዋል ተበለ
የውጭ ዜና

ትራምፕ እና የአውሮፓ ህብረት ሆድ እና ጀርባ መሆን ከጀመሩ ሰነባብተዋል ተበለ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደስልጣን ከመጡ በኃላ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ የተለያየ አቋም እያረመዱ እንደሆነ ተገልጻል፡፡ አሜሪካ ከሩሲያ ጋርወቅታዊ...
Read More
የህክምና ባለሞያ እጥረት እንዳለበት የአራብሳ ጤና ጣቢያ ገለፀ
ጤና

የህክምና ባለሞያ እጥረት እንዳለበት የአራብሳ ጤና ጣቢያ ገለፀ

በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ አራት አራብሳ ጤና ጣቢያ ሜዲካል ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ደያሳ ማእከሉ በአሁን ጊዜ 76ሺህ ለሚጠጉ የ አካባቢው ነዋሪዎች...
Read More
“በጎ እናድርግ፤ ፍቅራችንን እናካፍል” በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የፍቅር ሳምንት ሊከበር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“በጎ እናድርግ፤ ፍቅራችንን እናካፍል” በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የፍቅር ሳምንት ሊከበር ነው፡፡

ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር ለ 8ቀናት የፍቅር ሳምንትን ሊያከብር መሆኑን አስታዉቋል፡፡ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን ከጎዳና...
Read More
ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ
የውጭ ዜና

ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በረዳቶቻቸው እና በኳታር አለ የተባለውን ግንኙነት አስመልክቶ ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አወገዙ። ረዳቶቻቸውን አስመልክቶ ለፖሊስ ምስክርነታቸውን...
Read More
በእስራኤል ዳግም ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን ተመድ አሳወቀ
የውጭ ዜና

በእስራኤል ዳግም ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን ተመድ አሳወቀ

እስራኤል እንደ አዲስ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጋዛ በጀመረችው ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ። በተጨማሪም በዚሁ ወቅት ቢያንስ 609...
Read More
ቻይና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

ቻይና ይሄን ፍላጎቷን የገለፀችው የቻይና-አፍሪካ ልማት ፈንድ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩ ዡሮይ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው።...
Read More
ኢትዮጵያ በሆርቲካልቸር ዘርፍ 366 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሆርቲካልቸር ዘርፍ 366 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ ከአበባ ምርት ዘርፍ 366 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቷን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። በ9ኛው የሆርቲፍሎራ ኤክስፖ...
Read More
የሙዚቀኞች የሮያለቲ ክፍያ የፊታችን ሀምሌ 1 ወደ ስራ ሊገባ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሙዚቀኞች የሮያለቲ ክፍያ የፊታችን ሀምሌ 1 ወደ ስራ ሊገባ ነው።

መገናኛ ብዙሀን ለሙዚቀኞች የሮያሊቲ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገደደው መመሪያ የፊታችን ሀምሌ 1 2017 ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የሮያሊቲ ክፍያ ረቂቅ...
Read More
ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች የመድኃኒት ዕጥረት አስቸጋሪ ሆኗል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች የመድኃኒት ዕጥረት አስቸጋሪ ሆኗል ተባለ።

በኦቲዝም ዙሪያ የሚሰሩ ማዕከላት በመድኃኒት ዕጥረት መቸገራቸውን ገልፀዋል። ማዕከላቱ በቤት ኪራይ፣ መደበኛ ትምህርት ለማግኘት መቸገር እንዲሁም በመድኃኒት ዕጥረት እየተፈተኑ መሆኑን...
Read More
ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን አዋጅ አጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን አዋጅ አጸደቀ

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ስርአት ለመደንገግ የወጣውን ማሻሻያ አዋጅ በሁለት ድምፅ ተአቅቦ...
Read More
መገናኛ ብዙሀን የሚያጫውቷቸውን ሙዚቃዎች የሚመዘግብ ዌብሳይት ይፋ ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መገናኛ ብዙሀን የሚያጫውቷቸውን ሙዚቃዎች የሚመዘግብ ዌብሳይት ይፋ ሆነ።

ሙዚቀኞች ስራዎቻቸውን ገብተው በዚህ ዌብሳት ላይ ማስመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። በሙዚቀኛው ኤሊያስ መልካ ስም የተሰየመው ይህ ዌብ ሳይት(EMCCMO.COM)ባለቤትነታቸው የተረጋገጡ የድምጻውያን ስራዎችን...
Read More