ዜና
የአሜሪካና ሩሲያ ዲፕሎማት በሳዑዲ አረቢያ ከተወያዩ በኃላ በ12 ሰአታት ውስጥ አሜሪካ ከዩክሬን ጋር ለመነጋገር እንደምትቀመጥ ተገለጸ
የአዉሮፕላን አብራሪዉ ፓስፖርቱን በመርሳቱ በረራዉን ለመቀየር የተገደደዉ የአሜሪካ አየርመንገድ አዉሮፕላን
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቬንዚዌላ ላይ ነዳጅ በሚገዙ ሃገራ ላይ የ 25 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ
አቢሲንያ ባንክ ከ55 ሚሊየን በላይ ገንዘብ ያለምንም ዋስትና መስጠቱን ገለፀ።
ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ!
የአሜሪካ እና የሩሲያ ድርድር ፈታኝ፣ ሳቢ እና ገንቢ ነበር አሉ የሩሲያ ልዑካን መሪ
ኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ድርጅት ውስጥ አባል ለመሆን የምታደርገው ጥረት የ19 ሀገራትን ድጋፍ አገኘ
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋሳኝ ለመሆን ለምታደረገው ጥረት ውስጣዊ ዘላቂ ሰላምን መፍጠር ወሳኝ ነው ተባለ
ኤርዶዋን ተቃዋሚ ሰልፈኞችን “ክፉ” ሲሉ ወቅሰዋል።
ለመቄዶንያ እስካሁን 800 ሚሊዮን ብር ተሰበሰበ
በመሰረተ ልማት ግንባታዎች ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ቦታ መቀየራቸዉን ተከትሎ አካል ጉዳተኞች መቸገራቸዉ ተገለጸ፡፡
ሚድሮክ 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ አዲስ አውሮፕላን ተረከበ
የእንግሊዙ ግሪን ሞሽን አለም አቀፍ የመኪና ኪራይ ኩባንያ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ
የዓለም የቲቢ ህመም ቀን በየዓመቱ በማርች 24 ታስቦ ይዉላል፡፡
ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም አለ ትምህርት ሚኒስትር
ገጽታ ለመጠበቅ እና በሽታን ለመከላከል በሚል “ባለቤት አልባ የጎዳና ላይ ውሾችን ወደ መጠለያ ላስገባ ነው” አለ የከተማዋ አስተዳደር
የፕሬዝደንት ጣይብ ረሲፕ ኤርዶዋን ቀንደኛ ተቀናቃኝ በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል።
በአማራ ክልል ሶስት ከተሞች ላይ የማህበራዊ ቀዉስ ተጋላጭ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ ።
ሩሲያ በዩክሬን የሃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ ሰፊ ጥቃት መጀመሯ ተሰምቷል
የሩሲያ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት ሰሜን ኮሪያ ፒዮንያንግ መግባታቸው ተገለጸ
