ዜና
ጥምቀትን በደምበል ሐይቅ ደሴቶች ለማክበር ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች እንደሚጠበቁ የባቱ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
ታቦታት ወጥተው በሚገቡበት እንንዲሁም በሚያርፉበት አካባቢ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል አለ ኮሚሽኑ፡፡
ከ9 መቶ በላይ ሀሰተኛ ሰነዶች መያዙን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ ፡፡
እስራኤል ጦርነት ዉስጥ ብትሆንም የጥምቀት በዓል እንደማይስተጓጎል የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡
በዘንድሮ የአገው ፈረሰኞች በአል 3ሺህ ፈረሰኞች ይሳተፋሉ፡፡
ብሄራዊ መታወቂያ ያላገኘ ሰው የማህበራዊ አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች የተሳሳቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ ተቃወመች
የአሜሪካው የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ማይክ ሀመር ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ አሳውቋል፡፡
በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በድርቅ በተጎዱ አከባቢዎች ያለው የሰብዓዊ ሁኔታ መቃወስ እንዳሳሰበው ኦቻ ገለፀ።
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ በሀገረ ስብከታቸው ጽ/ቤት ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል !
ሶማሊያ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቴን ታክብር ስትል በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ቅሬታዋን ማሰማቷ ተገለጸ።
200 ሰዎች ከህልፈተ ሕይወት በኋላ የአይን ብሌናቸውን ሊለግሱ ቃል ገብተዋል ተባለ፡፡
ወደ ሶማሊላንዷ ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ
ለመልሶ ግንባታ ከፍተኛ ችግር የገጠመዉ የትግራይ ኢንዱስትሪ ቢሮ ድጋፍ ጠይቋል፡፡
ሱዳን ከኢጋድ ጋር ያለኝ ግንኙነት ተቋርጧል አለች፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥንቃቄ አድርጉ ብሏል፡፡
የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተነግሯል
ሳዑዲ አረቢያ ለጋዛ ዕርዳታ የሚዉል ድጋፍ ማድረጓ ተገለጸ፡፡
ዩክሬን ከ400 በላይ ስፖርተኞች ሞቱብኝ አለች።
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የsu-30 ተዋጊ ጀቶችን እና የስትራቴጂክ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላኖችን መታጠቁን አስታወቀ።
