ዜና
እስራኤል የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች፡፡
በሃገራችን 76 የሚሆኑ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል መባሉ ተገልጿል፡፡
ሳምሰንግ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
በአሁን ሰዓት 15 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች በእስር ላይ እንደሚገኙ የኢትዮያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ በሱዳን በጦርነት ቀጠና ውስጥ ያሉ ዜጎቿን እያስወጣች መሆኑን ገለጸች፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስምንት አባላት ያሉት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሰይመዋል፡፡
በጫንጮ ከተማ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ሪሪ ኤስ.ፒ ሲ” የወለል ንጣፍና ዘኮሎ ማምረቻ ፋብሪካ ስራ ተጠናቆ ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡
በጉራጌ ዞን ከ18ሺህ በላይ ህጻናት ለምግብ እጥረት መጋለጣቸው ተነገረ።
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የተባባሰውን የወባ ወረርሺኝ መቆጣጠር አለመቻሉን የትግራይ ክልል አስታወቀ፡፡
በጋዛ አምቡላንሶችን ተክተዉ አህዮች ተጎጂዎችን ማጓጓዝ መጀመራቸዉ ተሰማ::
ጫኝና አውራጆች ኅብረተሰቡ ላይ ይፈጽሙት የነበረውን እንግልትና ችግር ለመፍታት አዲስ አደረጃጀት ተግባራዊ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
“የፕሪቶርያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲከበር አሁንም ቁርጠኛ ነኝ” –መንግስት
ሶማሊያ ሃማስ ነፃ አዉጪ እንጅ አሸባሪ አይደለም አለች::
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እያዘጋጀ ያለዉ የመገበያያ ፕላትፎርም በቀጣዮቹ 3 ወራት ዉስጥ እንደሚጠናቀቅ ገለጸ፡፡
ለሆስፒታሎች የሚቀርበው የደም አቅርቦት ላይ እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ።
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኒዮርክ የሚገኘው ቢሮ ዳይሬክተር የነበሩት ግለሰብ ከስልጣናቸው በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡
በከተማዋ የሚገኙ ጫኝና አውራጆች የሚተዳደሩበት ደንብ ማፅቁን የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ራስ ገዝ ሆስፒታል ሊሆን ነው፡፡
የየመኑ ሁቲ የጋዛውን ጦርነት መቀላቀሉን አስታወቀ፡፡
በቤተክርስቲያኗ እና በከተማ ከንቲባ ጽ/ቤቱ መከከል ተፈጥሮ የነበረው ችግር በውይይት መፈታቱ ተገለጸ፡፡
